en
Feedback
GRACE_TUBE ™✍

GRACE_TUBE ™✍

Open in Telegram

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!! በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ share @JESUSlovingly142

Show more
6 749
Subscribers
No data24 hours
-287 days
-7930 days
Posts Archive
ለሰው ልጅ አንተነትህን ስጠው ምርጫውን ግን ለሱ ተውለት

እግዚአብሔር ቸር ነው የጠየኩትን ሁሉ አልሰጠኝም

You can

ሀሳብ ወይንም አስተያየት ካላቹ በዚህ ማድረስ ትችላላችሁ @Abrsh_23t

ሀሳብ ወይንም አስተያየት ካላቹ በዚህ ማድረስ ትችላላችሁ @Abrsh_23t

አንዳንድ ሰዎች የእነርሱም እንድትሆን አይፈልጉም የሌላም ስትሆን ማየት አይፈልጉም! በዙሪያህ እነዚህን ሰዎች ካየህ በቶሎ ማራቁ ሕይወትህ እንዲቀጥል ያደርገዋል! ካልሆነ ባለበህት ለዘመናት እንደቆምክ የመቅረት እድልህ ሰፊ ነው።

ፈልገውህ ከመጡና ፈልገሃቸው በሔድካቸው ሰዎች መካከል ዋጋህ እኩል አይደለም! ባንዱ ስትከበር ባንዱ ቀለህ ትታያለህ ያላንዳች መገምገሚያ።

ኢየሱስን ታምነን እርሱን ተስፋ አድርገን ባስጨነቁን ነገሮች ውስጥ ያስጨነቁን ምን እንደሚያደርጉን እናያለን #ኢየሱስ_አለልን

ኢየሱስን ታምነን እርሱን ተስፋ አድርገን ባስጨነቁን ነገሮች ውስጥ ያስጨነቁን ምን እንደሚያደርጉን እናያለን #የኢየሱስ_አለልን

ምንም እንኳን ተደግፈን እምናለቅስበት ትከሻ ባይኖረንም ሁሌም ግን... ተንበርክከን የምንፀልይበት ቦታ አለ።

ምንም እንኳን ተደግፈን እምናለቅስበት ትከሻ ባይኖረንም ሁሌም ግን... ተንበርክከን የምንፀልይበት ቦታ አለ።

ምንም እንኳን ተደግፈን እምናለቅስበት ትከሻ ባይኖረንም ሁሌም ግን... ተንበርክከን የምንፀልይበት ቦታ አለ።

ምን አልባት ማንም ካልነገረህ ለሰዎች መልካም ሆነህ እነሱ አንተን ማስከፋት ያላቆሙ እና እንደሚበድሉህ እንደሚያሰከፉህ እያወክ እግዚአብሔርን ታምነህ መልካምነትህ ያላቆምክ ሰዎች መረዳት የምትቀጥል ማንም ያልተረዳህ ምን አልባት ማንም ካልነገረህ ካላለህ እኔ ልበልህ ልንገርህ ስማኝማ ወንድም #በአለም ላይ ካሉት ቆንጆ ልቦች ውስጥ አንዱ ያንተ ነው,እውነተኛ እና ንፁህ፣#አንተ ማለት በአየር ላይ እንዳለ ንፁ እስትንፋስ ነህ,#ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለህ እና #አንተ_ራስህን_በመሆንህ አመስግንሀለሁ ለማለት እፈልጋለሁ #አንቺ እህት እነደዚህ አይነት ስብእና ካለሽ አንቺንም አመሰግናለሁ። ህመሙ ከባድ ነው ቢሆንም ግን የሰውነት መለኪያው ይህ ነውና ምንም ምላሽ ሳትጠብቁ ቀጥሉበት። #እስካለን_አለን👍 @JESUSlovingly142

ባወራው አያልቅም ቸርነቱን ፍቅሩ ርህራሄው ምህረቱን 🙏

ዋጋህን አይኑ ውስጥ ከምታየው ሰው ጋር ሁን። @JESUSlovingly142

ታማኝ ስትሆን የማይገባቸውን ሰዎች ታጣለህ ያ ደግሞ ምንም ማለት አይደለም #Be_okay ብለህ መሸኘት ነው ካንተ ሚጠበቀው።

#መጠበቅ_ስታቆም_መወሰን _ትጀምራለህ:: When you stop waiting, you start deciding! @JESUSlovingly142

ዝምታ ውስጥ ያለው ጉልበት ከንግግር ውስጥ ካለው ጉልበት አብዝቶ ይበልጣል! እኛ ትኩረታችን አንደበት ላይ ስለሆነ እንጂ!!! @JESUSlovingly142

ዝናቡ ካለፈ በኋላ ዣንጥላ ለሁሉም ሰው ሸክም ይሆናል። ጥቅም ሲቆም ታማኝነት የሚያበቃው በዚህ መንገድ ነው። #ራሳቹን_ፈትሹ @JESUSlovingly142

#ለእህቶች አዎ ሴት ነኝ ባለ ተስፋ ሁሌ ለለውጥ የምለፋ አዎ ሴት ነኝ ባለተሰፋ የተሰጠኝ ከአምለኬ ነው ጥንካሬን የተማርኩት ከእናቴ ነዉ አዎ ሴት ነኝ በቅርብ እሩቅ የምሻገር ሁሌም ቢሆን ጠንካራ ነኝ ተስፋ ማልቆርጥ ባአንዳች ነገር @JESUSlovingly142