GRACE_TUBE ™✍
Open in Telegram
🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!! በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ share @JESUSlovingly142
Show more6 749
Subscribers
No data24 hours
-287 days
-7930 days
Posts Archive
6 749
''ደብረሲናን እንዳታሳልፈኝ'' ይላሉ አንድ እናት ወደደሴ እየሄዱ:: ደጋግመው ''ደብረሲናን እንዳታሳልፈኝ'':: ትንሽ እንደሄዱ ''ደረስን ደብረሲና?'' ሲሉ ረዳቱ ''ውይ እማማ አለፍነውኮ'' በጩኸት ያናጉታል መኪናውን::
''አዙረው: ደብረሲና መልሰኝ!'' ተሳፋሪው ሁሉ የሴትዮዋን ሁኔታ አይቶ እና በረዳቱ መዘናጋት ተበሳጭቶ ''በቃ መልሳቸው'' ይባልና ይዞራሉ::
''እማማ ደርሰዋል ደብረሲና''
''ደረስን?'
"አዎን"
"ይሄ ነው ደብረሲና?"
"አዎን"
መሃረባቸውን ፈትተው መድህኒት ውጠው ቁጭ::
"እማማ ይውረዱ እንጂ"
"እህ ለምን? በል ንዳው አሁን?"
"ለምን ይውረዱ እንጂ?"
"ልጄ መድኃኒትሽን 'ደብረሲና ላይ ዋጪ' ብላኝ ነው:: በል ንዳው ሳይመሽ"
ደግም ናችሁ አይደል? 🤗
6 749
ስንቶቻቹ ናቹ ያስተዋላቹት ይሄ ቻናል ለኔ ታሪኬ እንደሆነ የምታውቁት?
#ወደፊት እያንዳንዳንዱን ቁጭ ብዬ እንደማነበው ጌታ ከፈቀደ ልጄ ለልጅ ልጄ የሚነገር ታሪኬን እያስቀመጥኩ ያለሁት
እያንዳንዱ ፅሁፌ ውስጥ ቀን ወር አመተ ምህረት ሰዐት ደቂቃ አለው ይህ ሁሉ ለኔ ትልቅ ትርጉም አለው ደግሞ ለሰው እንደመኖር ደስታ የሚሰጥ ነገር የለም እኔ የተመታሁበት አመታት እናንተን እንዲያገኛቹ አልፈልግም ለዛ ነው በዚህ ልክ እስካሁን ድረስ አብረን እየቀጠልን ያለነው እስካለን ትውልድ የማይረሳው ቆንጆ ታሪክ አስቀምጠን ማለፍ አለብን በርትተን አይደለም ደክሞንም ተሰብረንም አቅቶንም እግዚአብሔርን ከፊት አስቀድመን በማስተዋል ወደፊት መጓዝ ብቻ
ይህን ስፅፍ ፈገግ እያልኩና እየተገረምኩ ነው ስንቱን እግዚአብሔር እንዳሳለፈኝ ስንት ስሜቶችን እንዳስተናገድኩ በዚህ ሁሉ መሀል እግዚአብሔር አብሮኝ እንደነበር ሳስብ ዝም ብላቹ በአግራሞት ፈገግ የምትሉት ነገር የለም ልክ እንዳ እየተሰማኝ ነው
ብቻ በ ብዙ የረዳኝ ብዙ ይቅር ያለኝ ብዙ የተሸከመኝ በ ብዙ የጠበቀኝ የልጅነቴ አምላክና አባት ኢየሱስ ይመስገን🙏

ኒማንያ ቪዲች ፦ከተናገረው ንግግር በጣም የተመቸኝ
" አፍንጫህ ቢሰበር ችግር የለውም ምክንያቱም በህክምናህ ታስተካክለዋለህ ፤ ነገርግን አንድ አጥቂ አንተ አልፎ ጎል ካስቆጠረ በአንተ ክብር ነው የመጣው ስለዚህ መቼም ማስተካከል አትችልም ።" ሲል ተናግሯል ።
ከምፈልጉት ከህይወታችሁ ጋር አገናኙት ነገሩ የሚወስደው ጊዜና ህመም ሳይሆን ይህን ሁሉ አልፋቹ የሚመጣውን ደስታ እና የድካማቹን ፍሬ አስቡት ተፈርቶ አይኖርም ሁሉንም ቻሌጅ ፊለፊት መጋፈጥ ከዛም ማሸነፍ ተስፋ ያልቅረጠ እስከመጨረሻው በንቃት በትዕስትና በእምነት የቀጠለ ሁሌም ያሸንፋል ምርጫቹ ይህ ይሁን ማሸነፍ።
@JESUSlovingly142

ስትጀምር ይንቃሉ!!
ስትሳሳት "ብለን አልነበር!" ይላሉ፡፡
መሐል ስትደርስ ወደ ኋላ ይጎትታሉ፡፡
ወደ መጨረሻው ስትቃረብ መንገድ ይዘጋሉ፡፡
እንደምንም ስታሳካው ግን መግቢያ ያጣሉ፡፡
ወዳጅ መስለው ወደ አንተ ይመጣሉ፡፡"እንኳን ደስ ያለህ!" ይላሉ፡፡
አንተ ግን ስትጀምርም አትስማቸው፡፡ስትጨርስም አትስማቸው፡፡ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ
ብቻ አተኩር፡፡ስኬት ሲመጣ ወደ አንተ የማይመጣ የለም፡፡
✨መጀመርያ_ስኬታማ_ሁን!!!
@JESUSlovingly142
6 749
ከ12 አመት የእስር ጊዜያት በኋላ ማምለጥ ቻለና ቤቱ ሲደርስ፤ ሚስቱ፦ "ከ9 ሰአት በፊት ማምለጥህን በቲቪ ስምቻለሁ ፤ እስካሁን የት ነበርክ ደግሞም ምን እያደረክ ነበር?" ብላ ጠየቀችው። እሱም ስልኩን አንስቶ 911 ደወለ ፖሊሶቹን ጠራቸው ከዛ እጁን አሳልፎ ሰጠ 🙂
#ትርፉ_ትዝብት_ነው...!!

ትርፉ ትዝብት ነው

አንዱ ጀለስ ነው አሉ…. ከስራ ተባሮ በተጨናነቀ ሐይገር ተሳፍሮ ወደቤቱ ሲገባ አከራዩ የቤት ኪራይ ብር እንደጨመሩ ነገሩት።
ቀና አለና ወደ ፈጣሪ....
“ይሄንማ መጥቼ ነው ምነግርህ”
እንተሳሰብ ወገን መኖር ጭንቅ በሆነችበት ምድር መፍትሄ ባትሆኑ ለሰዎች ተጨማሪ ጭንቀት እና ችግር አትሁኑ
#እንተሳሰብ