en
Feedback
The Psych Net

The Psych Net

Open in Telegram

Digitize Psychology: Together! 👥 t.me/thepsychnetchat Subscribe on YouTube: https://youtube.com/c/ThePsychNet 🌐 www.thepsychnet.com

Show more
329
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ሜንታል ሄልዝ አዲስ ቀጣዩን ወርሃዊውን ዝግጅቱን ይዞላችሁ መጣ፡: ቅዳሜ ሀምሌ 29/2015 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት በአዶር አዲስ ሆቴል “የስብዕና መዛባት ምንድን ነው? እንዴስ ይታከማል?” በሚል ርዕ
ሜንታል ሄልዝ አዲስ ቀጣዩን ወርሃዊውን ዝግጅቱን ይዞላችሁ መጣ፡: ቅዳሜ ሀምሌ 29/2015  ከቀኑ 10፡00 ሰዓት በአዶር አዲስ ሆቴል “የስብዕና መዛባት ምንድን ነው? እንዴስ ይታከማል?” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ እንዲናገሩ ዶ/ር ቢንያም ወርቁን ጋብዟል፡፡ መግቢያ ክፍያ:- ነፃ!!! ለመታደም በዚህ መስፈንጠሪያ ይመዝገቡ=> https://forms.gle/FJA7iLaXYWXVR1DB8 Mental Health Addis is holding its monthly event on Saturday Aug 5/2023 (Hamle 29, 2015) at Adore Addis Hotel near Atlas at 4:00PM (10:00 local time) on the topic of "What is personality disorder and how does it get treated? FREE OF CHARGE. This month’s speaker is Dr Benyam Worku. Please fill out and submit this form using this link https://forms.gle/FJA7iLaXYWXVR1DB8

All About Psychology VISIT 👉 www.all-about-psychology.com/carl_jung.html for Carl Jung information, resources and full-text
All About Psychology VISIT 👉 www.all-about-psychology.com/carl_jung.html for Carl Jung information, resources and full-text articles e.g. the association method. #CarlJung #psychology #AnalyticalPsychology #PsychologyStudent #PsychologyMajor

📣 JOB OPPORTUNITY Position: Psychosocial and Stimulation Therapy Officer-Nutrition Services Work Base: Gode, Adadale, Ethiop
📣 JOB OPPORTUNITY Position: Psychosocial and Stimulation Therapy Officer-Nutrition Services Work Base: Gode, Adadale, Ethiopia Availability: As Soon As Possible Salary Scale: EMS06 Level 1 $ 662 Insurance - (Life, Group Personal Accident and Medical Insurances are covered upon the organization policies). Seniority Allowance – paid depending up the years of service. Female candidates are highly encouraged to apply for this position. Summary of the position 🧰 Under the direct supervision of the Deputy Nutrition and Health –PM and in collaboration with other Nutrition and Health team in the base, the Senior Psychosocial Worker will... Required Qualifications and Professional Experience 🧰 Bachelor’s degree or diploma in psychology, Sociology, social anthropology, physiotherapy (with strong stimulation therapy experience) or related field of study from recognized university and at least 3 years of relevant work experience. Read more...

Make your #MentalHealth a priority.

What is Mental Health? | Australian Department of Health and Aged Care Presents @ThePsychNet

What do you remember about your previous employer? #creativity #professionalism #change ... I recently visited Abrihot Specialized Psychological Center. I recommend visiting their center for any psychological services you may need. A few years ago I worked as an Early Childhood Interventionist in this center. Visit their official website for more information. www.abrihot.com ⤵️ *[Abrihot is originally a Ge’ez, Amharic and Tigrigna word that, among others, signifies “looking at the future with optimism.” The foundations of the organization were established by a group of young Ethiopian psychologists who were eager to see change in psychological practices in the country, especially in the quality of services delivered. This initiative is also the product of a common desire to include and cultivate indigenous knowledge in psychological practice]. www.abrihot.com

Live Stream Started on #LinkedIn!

Don't Miss It! |1 Day Left ⤵️ Save the date to join this live webinar on Telegram and LinkedIn. Share your life's purpose wit
Don't Miss It! |1 Day Left ⤵️ Save the date to join this live webinar on Telegram and LinkedIn. Share your life's purpose with us and your questions about mental health and purpose in life will be answered. TOPIC: Unlocking Our Life's Purpose: For Better Mental Health. 🎙: Tewodros Dilnesaw, Counselor 🗓 Saturday, July 15, 2023 ⏰ 07:00 pm/01:00 local time/ ቅዳሜ ከምሽቱ 01 ሰዓት Don't miss it! ⤵️ JOIN: Telegram | LinkedIn 👥 www.thepsychnet.com ✉️ info.thepsychnet@gmail.com Digitize Psychology: Together! Telegram: t.me/ThePsychNet LinkedIn: http://linkedin.com/company/the-psych-net #meaningoflife #purposeinlife #mentalhealth #thepsychnet #psychology #livewebinar #join #mentalhealthmatters

"ፕራንክ" የስነ-ልቦና ጥቃት ነው! ፕራንክ የሰዎችን መገረም ወይም ድንጋጤ በመሻት የሚፈጠር ድንገቴ ድርጊት ነው። ይህም በሰው ልጆች ስሜት ላይ ጊዜያዊ እና ለረጅም ጊዜ ሊዘልቅ የሚችል ጠባሳን ሊያ
"ፕራንክ" የስነ-ልቦና ጥቃት ነው! ፕራንክ የሰዎችን መገረም ወይም ድንጋጤ በመሻት የሚፈጠር ድንገቴ ድርጊት ነው። ይህም በሰው ልጆች ስሜት ላይ ጊዜያዊ እና ለረጅም ጊዜ ሊዘልቅ የሚችል ጠባሳን ሊያሳርፍ ይችላል። እርግጥ ነው ከፕራንክ በኋላ የሚፈጠሩ ሳቆች እና መገረሞች ይኖራሉ። ሰዎች እውነታውን ባወቁ ጊዜም መረጋጋትን ልናስተውልባቸው እንችል ይሆናል። አንዳንዶች እንደሚሉትም ፕራንክ በውስጣችን ያለውን ክፋት እና አደገኝነት የምንገልጥበት መንገድ ነው። የኒውሮሳይኮሎጂ አጥኚዎች እንደሚሉት ሳቅ የአእምሮ ጤናን ያጎለብታል።ሳቅ እና ለዛ ደግሞ የሰው ልጆችን ደስተኝነት እና ማህበራዊ መስተጋብርም ያጎለብታሉ። ወዲህ ከእኛ አገር ፕራንክ የሚያደርጉ ሰዎች መብዛታቸው አገሬውን አስገርሞ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ፕራንክ ሊደረግባቸው የማይገቡ ሁኔታዎችን ልብ ማለት ያስፈልጋል።  ፕራንክ ማድረግ ከዚህ በፊት ከፍተኛ አደጋ የደረሰባቸው እና የጥቃት ሰለባ የሆኑ ሰዎችን የአእምሮ ጤና ሊያናጋው የሚችል ሲሆን የድህረ-አደጋ ችግርንም ሊያስከትልባቸው ይችላል። ከዚህም በተጨማሪ እንደደም ግፊት እና መሰል ልዩ ትኩረትን የሚፈልጉ ህመሞች ያሉባቸውን ሰዎች ህመማቸውን ሊያባብሰው ይችላል። ይህንን ፕራንክ የሚያዘወትሩ እና ሰዎችን በማስደንገጥ ደስታን የሚያገኙ ሰዎችም የአእምሮ ጤና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ አስፈላጊውን ህክምና እና ክትትል ማግኘት ይኖርባቸዋል። The Psych Net | ዘ ሳይክ ኔት LinkedIn http://linkedin.com/company/the-psych-net Facebook http://fb.com/ThePsychNet YouTube https://youtube.com/c/ThePsychNet Instagram http://Instagram.com/thepsychnet

🔓 Save the Date | July 15, 2023 ⤵️ የመጀመሪያው የ @ThePsychNet የቀጥታ ውይይት ሐምሌ 8/2015 ዓ/ም ይጀምራል። በስነ-ልቦና እና ተያያዥ የአእምሮ ጤና ጉዳዮች ላይ ሰ
🔓 Save the Date | July 15, 2023 ⤵️ የመጀመሪያው የ @ThePsychNet የቀጥታ ውይይት ሐምሌ 8/2015 ዓ/ም ይጀምራል። በስነ-ልቦና እና ተያያዥ የአእምሮ ጤና ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያሉ ውይይቶች ከባለሙያዎች ጋር ይደረጋሉ። በመጀመሪያው ውይይታችን የካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ ባለሙያ የሆነው ቴዎድሮስ ድልነሳው የህይዎት አላማችንን መፍታት - ለተሻለ የአእምሮ ጤና በሚል ርዕስ ስነ-ልቦናዊ ሀሳቦችን ያጋራናል። ውይይቱም በቴሌግራም እና ሊንክድኢን/LinkedIn በቀጥታ ስርጭት ይካሄዳል። Telegram | LinkedIn | YouTube The first live webinar of The Psych Net will start on July 15, 2023. Scientific discussions will be held with practitioners and academicians on psychological and related mental health issues. In our first episode, Psychologist Tewodros Dilnesaw will share psychological explanations with us on the topic of "Unlocking Our Life's Purpose: For Better Mental Health". The discussion will be live on Telegram and LinkedIn. The webinar will be held on saturday July 15, 2023 at 7 pm/01:00 local time Don't miss it! ⤵️ Telegram | LinkedIn | YouTube #meaningoflife #purposeinlife #mentalhealth #thepsychnet #psychology #livewebinar #join #mentalhealthmatters

ከነገሮች ሁሉ የከፋው የግድያ ወንጀል ነው፡፡ "ሰዎች ለምን ሌሎችን ይገድላሉ?" የሚለው ደግሞ የበርካታ ጥናቶች መሰረታዊ ጥያቄ ሆኖ ላለፉት ዓመታት ዘልቋል፡፡ https://telegra.ph/ሰዎች-ለምን-የቤተሰብ-አባላቸውን-ይገድላሉ-07-06

ውድ የዘ ሳይክ ኔት ቤተሰቦች! ⏯ ደህና ናችሁ?
Anonymous voting

What social media platform do you use most often?
Anonymous voting

ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ግንቦት 26/2015 ቀን በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል፡፡ በዚህ ወር አከራካሪ ርዕሰ ጉዳይ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ርዕሱ
ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ግንቦት 26/2015 ቀን በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል፡፡ በዚህ ወር አከራካሪ ርዕሰ ጉዳይ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ርዕሱም “የአዕምሮ ህመም አንዴ ከተከሰተ በኋላ ይድናል ወይ? መዳን/ፈውስ በአጠቃላይ ምን ማለት ነው?”  የመዳን ወይም የፈውስ ጥግ ሞትን ማስቀረት አይሆንም ወይ? ለመታደም ይመዝገቡ፡፡ ለመመዝገብ ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ https://forms.gle/ZsWZbFK15k8y5e9aA The monthly Mental Health Addis’ event has come and it will be held on June 3, 2023 at Adore Addis Hotel in the afternoon at 10:00 local time. We have a controversial topic this time that is “Will one be healed after being mentally ill? How far do we understand the concept of healing in general?” To register and attend please fill this Google form: https://forms.gle/ZsWZbFK15k8y5e9aA

🪧
+1
🪧

@ThePsychNet የስነ-ልቦና አገልግሎት መስጫ መንገዶችን በሚመለከት የእናንተን ፍላጎት ለማወቅ ያመች ዘንድ የሚከተለውን መጠይቅ አዘጋጅቷል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ምላሾቻችሁን አጋሩን! https://forms.gle/g3ouKGTAnqa584Ei8

ሰዎች የምኞታቸውን ካላሳካህላቸው ላያመሰግኑህ ወይም ካንተ በተቃራኒ ሊቆሙ ይችላሉ። ምንጊዜም ግን ውስጥህን አዳምጥ። ለአንተ ደስታ ስለሚሰጥ ነገር ተጨነቅ። በዚህም ጊዜ የሌሎችን መብት መጠበቅህን እ
ሰዎች የምኞታቸውን ካላሳካህላቸው ላያመሰግኑህ ወይም ካንተ በተቃራኒ ሊቆሙ ይችላሉ። ምንጊዜም  ግን ውስጥህን አዳምጥ። ለአንተ ደስታ ስለሚሰጥ ነገር ተጨነቅ። በዚህም ጊዜ የሌሎችን መብት መጠበቅህን እርግጠኛ ሁን። #Subscribe @ThePsychNet on YouTube https://youtube.com/@ThePsychNet

የስነ-ልቦና አገልግሎቶችን ለማግኘት የምትመርጧቸው መንገዶች ምንድን ናቸው? What are your preferred ways to access psychological counseling/therapy?
Anonymous voting

@ThePsychNet የስነ-ልቦና አገልግሎት መስጫ መንገዶችን በሚመለከት የእናንተን ፍላጎት ለማወቅ ያመች ዘንድ የሚከተለውን መጠይቅ አዘጋጅቷል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ምላሾቻችሁን አጋሩን! https://forms.gle/g3ouKGTAnqa584Ei8

Don't miss out on this opportunity. Click the link below to join us! 📅 Thursday, May 4 , 2023 ⏲ 9:00 PM | 3:00 LT Evening 📍
Don't miss out on this opportunity. Click the link below to join us! 📅 Thursday, May 4 , 2023 ⏲ 9:00 PM | 3:00 LT Evening 📍 https://t.me/ETAGORA