cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ድንግዝግዝ መንፈሶች

ቁርጥራጭ ሃሳቦች ; አጫጭር ግጥሞች; ሽራፊ ስሜቶች አስቂ ቀልዶች @dengezgezmenfesoch

Show more
Advertising posts
193
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰውዬው ሁሌም ጠዋት ላይ ወደ ስራ ሲሄድ የረሳቸውን ነገሮች ሚስቱ ታስታወሰዋለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ መዘንጋቱን ትነግረዋለች። ሌላ ጊዜ መንጃ ፈቃድ መጣሉን ታስታውሰዋለች። ብዙ ጊዜ ደግሞ ሞባይሉን ትቶ እየሄደ ጠርታ ትሰጠዋለች። «በቃ አረጀህ ማለት ነው» በማለት ታፌዝበታለች። «እንዲህ የሷ መቀለጃ ሆኜ መቀጠልማ አልችልም» ብሎ ለችግሩ መፍትሄ ለማበጀት ቆረጠ። ከዚህ በፊት የሚረሳቸውን ሁሉንም ነገሮች አንድ በአንድ ማስታወሻ ደብተር ላይ አሰፈረ። ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ማስታወሻ ደብተሩን ከፍቶ በዝርዝር የጻፋቸውን ዕቃዎች መፈተሽ ጀመረ። ምንም የረሳው ነገር እንደሌለ ሲያረጋግጥ በፈገግታ ታጅቦ ቤቱን ለቆ ወጣ። የድል ስሜት ተሰማው። መኪናውን አስነስቶ ገና ከመንቀሳቀሱ ባለቤቱ ደወለችበት። «እባክሽን ዛሬ አንድም የረሳሁት ነገር ስለሌለ ሆን ብለሽ ከስራዬ እንዳታስተጓጉሊኝ» ሲላት ምን ብትለው ጥሩ ነው ?? «ባክህ ዛሬ እሁድ ነው ስራ የለም ወደ ቤትህ ተመለስ» 😂
Show all...
Stop making yourself so easily available for people who don't ever prioritize you.
Show all...
It doesn't matter where you are coming from. All that matters is where you are going.
Show all...
እና ደስ ብሎኛል😊
Show all...
I changed my password to "incorrect". So whenever I forget it what it is the computer will say is "Your password is incorrect".😌😎
Show all...
Are you a rocket?🚀 Because you're super complex and likely to blow up if i make a single error😅💥
Show all...
You’re like the Renaissance after the Dark Ages. You light up my world.🥰😙
Show all...
I was blinded by your beauty…👨‍🦯 I’m going to need your name and number for insurance purposes.😌
Show all...
If a thousand painters worked for a thousand years, they could not create a work of art as beautiful as you.😊💚
Show all...
ተጣልተን-ተኳርፈን ተጣልተን-ተኳርፈን ተኳርፈን-ተጣልተን "ሴጣን ነህ !!" ብለሺኝ "ሴት አይረባም !!" ብዬ አንጎራጉራለሁ... አፍዝዞኝ ስቃዬ አንቺ ልጅ-አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ አንቺዬ መንግስቱ ለማ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.