cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MISSIONARIES OF CHRIST - የክርስቶስ ሚስዮናውያን

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊወሰደን በቶሎ ይመጣል ════════ 👉 ክርስቶስ ተኮር ትምህርቶች የቻናሉ መገለጫዎች ናቸው ፣ መዝሙሮች ፣ ግጥሞች ጌታ ቢፈቅድ ደግሞ ሚስዮናውያንን ማበረታታት ፣ መላክ ፣ መደገፍ እንፈልጋለን ጌታ ይርዳን ። የዚህ ቻናል የመጨረሻው እና ዋንኛው ግብ ወንጌልን ላልሰሙት ማሰማት ነው! ለአስታያየት @Ela_Christian ✅ MISSIONARIES OF CHRIST ✅

Show more
Advertising posts
13 876
Subscribers
+5124 hours
+1937 days
+1 66630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1760Loading...
02
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
1520Loading...
03
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው 🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️        ✴️ምረጡ✴️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1870Loading...
04
✍️አማኞችም የማያምኑም ሰዎች ከሚገጥማቸው ፈተና ብዙ ነገር ሊማሩ ይችላሉ።አማኞች በፈተና ውስጥ የእግዚአብሔርን መልካምነትና ለህይወታቸው ያለውን ፈቃድ ይረዳሉ። ✍️መማር ለሚፈልግ ክርስቲያን ፈተና ብዙ የሚማርበትና እግዚአብሔር አምላኩን ይበልጥ የሚያውቅበት ነው። ✍️ጨለማ ባይኖር የብርሀንን አስፈላጊነት አናውቅም፣ጥማት ባይኖር የውሀን ጥም ቆራጭነትና አስፈላጊነት አንረዳም፣ጨለማ ባይኖር ኖሮ ንጋትን አንናፍቅም ነበር።ልክ እንደዚሁ እግዚአብሔር አዳኜ ብለን አዳኝነቱን እንድናውቅ በችግር ውስጥ እናልፋለን። አባትነቱንና ወዳጅነቱን እንድናውቅ አንዳንዴ በብቸኝነት መንገድ እናልፋለን፣እርሱ ለህይወታችን ብርሃን መሆኑን እንድናውቅ ለጊዜው ጨለም ባለ መንገድ እናልፋለን፣እርሱ ታማኝ መሆኑን እንድናውቅ ለጊዜው ነገሮቻችን ይዘገያሉ። እግዚአብሄር እንደዚህ ነው ብለን ስለ ታላቅነቱ፣ስለ ፍቅሩና ማዳኑ እናቅ ዘንድ በሆነ መንገድ ማለፍ አለብን ከዚያ ነገርም ሲያወጣን እግዚአብሔርን እናውቀዋለን።የብርሀንን ትርጉም ለማወቅ ጨለማን ማወቅ አለብን።ደስታን በሀይል ለማጣጣም የሀዘንን ምንነት በጥቂቱም ቢሆን መረዳት አለብን።ማግኘትን በረከት ለማወቅ ማጣት ምን ማለት እንደሆነ አለብን።የእግዚአብሄርን መልካምነትና ሀያልነት በህይወታችን ለመረዳት በሆነ ችግር ውስጥ አልፈን በጊዜው እግዚአብሔር ከዚያ ችግር ሊያወጣን ይገባል።በምንም ፈተና ውስጥ የማናልፍ ከሆነ እግዚአብሔር ከምንም ፈተና አላወጣንም ማለት ነው። ✍️ ለዚህ ነው አንዳንዴ በልዩ ልዩ ፈተና ውስጥ የምናልፈው በዚያ ፈተና ውስጥ የእግዚአብሔርን መኖር፣መልካምነት፣አዳኝነት እንድንናውቅ ነው። ✍️እግዚአብሔርን አውቀን ስናመልከው ይበልጥ እናውቀዋለን፣እናመልከዋለን ፣እናከብረዋለን፣እንፈራዋለን፣እንወደዋለን፣እናምናዋለን።እእግዚአብሄርን ይበልጥ የምናመሰግነውና እያወቅነው ከምንሄድበት መንገድ ውስጥ አንዱ የመፈተን የፈተና መንገድ ነው። ✍️ኢዮብ በፈተና ውስጥ ሲያልፍ ለምን ያ ሁሉ ነገር እንደደረሰበት ለምን በእንደዚህ አይነት መንገድ እንዳለፈ አልገባውም ነበር።ይህ እንደማይገባው አስቦ ነበር።በኃላ እግዚአብሔር ሲመልስለት ግን ለምን እንደሆነ ገባው ህመሙ በዝቶበት እንደነበረው ሁሉ ፈውሱም በዛለት።ባለፈበት አስቸጋሪ የፈተና መንገድም ድሮ እግዚአብሄርን ከሚያውቀው ይልቅ አወቀው። @Missionaries_of_Christ @Missionaries_of_Christ
74611Loading...
05
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
780Loading...
06
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2711Loading...
07
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ?
400Loading...
08
ኤላ ነኝ... ክፍል አንድ 1
5923Loading...
09
አጫጭር ትምህርቶች መልቀቅ እንጀምር እዚህ ቻናል ላይ ፍቃዳቹን እንጠይቅ ምን ትላላችሁ ?
6111Loading...
10
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
1130Loading...
11
(ሕይወትን ፈልጉ )😔 ብዞች ወንጌል ሰምተሃል ብዞች ወንጌል ተመስክሮላቸል ነገር ግን አልተቀበሉትም 😔 ብዞች ስለ ኢየሱስ ያውቃል ግን አላመኑበትም ስለ እንዚህ ሰዎች አሳዛኙ መጨረሻ 👇👇👇👇 ስሙ በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘ ሁሉ ወደ እሳት ባሕር ተጣለ።😔😔 ራእይ 20:15 እኛ ግን በእርሱ በክርስቶስ ላመን ሁሉ አምላክ ሁኖ ሳል ስለኛ ሰው የሆነ ስለኛ መከራ እና ስቃይ የተቀበ " እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 53:5) " እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 53:6) " ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 53:7) ስለ በደላችን ኃጢያት ሆነ በመስቀል ላይ ስለኛ መስዋት ሆነ 😔 ክርስቶስ በከፈለው እዳ እኛ ነፃወጣን ምንም አድርገን አይደለም ምንም ሰርተን አይደለም በማመናችን ብቻ እንዲህ በነፃ ፅደቅን እግዚአብሔር በልጁ የዘላለም ሕይወትን ሰጠን እሱ ብቻ አይደለም ☝️😳 👇👇👇👇 " ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤" (የዮሐንስ ወንጌል 1:12) የእግዚአብሔር ልጆች ነን 🥰ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ? " በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:18) መዳን በሌላ በማንም የለም 🙏
9994Loading...
12
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1380Loading...
13
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከእነዚህ ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1000Loading...
14
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
2010Loading...
15
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
720Loading...
16
አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ልጋብዛቹ በቅድሚያ ግን በዓል እንዴት ነው ? በዛውም የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1860Loading...
17
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1521Loading...
18
.                ኢየሱሴ                  °°°°°°°°           ዘማሪ አቤኔዘር ታገሰ           °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°   መወደዴን ብቻ ነው ማውቀው ❤✟✟✟✟✞✞✞✞✞✞✞✟✟✟♥✞✣ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ምወዳችሁ ቤተሰቦቼ እንደወንጀለኛ ወንበዴ በመስቀል ተሰቀለ  ሰው ሊከፍለው የማይችለውን እዳ ኢየሱስ ክርስቶስ በመሞት እዳውን #ተፈጸመ በማለት ምንም እዳ ሳያስቀር ከፍሎ ጨረሰው ። ታዲያ በዚህ መች አበቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ አልቀረም ። እንደውም ሞትን ድል በማድረግ ለሰው ልጅ አዲስ ተስፋን ሰጠ ። አዲስ ምዕራፍ ተጀመረ የሰውልጅም ተስፋን አገኘ በኢየሱስ በኩል ወደ እግዚአብሔር መቅረብና ሕብረት ማድረግ ቻለ ። እንዲሁም ደግሞ የዘላለም ሕይወት ወራሽ ሆነ በክርስቶስ በሆነው ቤዛነት ለጥፋቱ ስርየትን አገኘ ወራሽ ሆነ ሀሌሉያ ✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟ @Missionaries_of_Christ @Missionaries_of_Christ
1 1778Loading...
19
🔥👉 DAY 16 👈🔥 “የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።” (ሉቃስ 19፥10) ። በገባንበት ደግሞም በወረድንበት ጥልቀት ወርዶ የእኛን መርገም ወስዶ ነፍሱን ስለእኛ ቤዛ ያደረገ ስለመተላለፋችን ዋጋን የከፈለ ኢየሱስ ነው። በሰው አንደበት ሊብራራ በማይችል ስቃይ ወስጥ ሊያልፍ ሰለኛ ፈቃደኛ ሆነ ሊያድነን ከአብ ጋር ሊያስታርቀን ዋጋን ከፈለልን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት የተብራራበት የሰውን ልጅ ሊያድን ፣ ሊቤዥ በቁ የሆነ ሳያንገራግር ሰለ እኛ ራሱን አሳልፎ የሰጠ እውነተኛ የመቤዥት ትርጉም ነው። በሙሉ ፈቃደኝነት እኛ ልንከፍለው የማንችለውን የእኛን እዳ የከፈለ ከእግዚአብሔር ጋር የተቛረጠውን ሕብረት እንደገና በደሙ የመለሰ አየሱስ ነው። እግዚአብሔር በልጁ ጌታ በኢየሱስ በተከፍለው ዋጋ መልሶ የራሱ አደረገን። በኢየሱስ ስራ ዳንን ኢየሱስ ጌታችን ነው ፣ ኢየሱስ አዳኛችን ነው ፣ ኢየሱስ ቤዛችን ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #WE_HAVE_REDEMPTION You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 1205Loading...
20
✝ሞትን አመለጥን✝ ➕ ❣✝ ➕ ❣✝ ➕ ❣✝ በፍቅር ተጠምዶ በውዴታ ፣ ለኛ በመስቀል ላይ ተንገላታ ፣ ለሞትነው ለእኛ ህይወትን ልትሰጠን ፣ በመስቀል ላይ ተንጠልጥለህ ራስህን ሰዋህልን ፣ ግን ማን አለ እንዳንተ ያለ ፣ በመስቀል ተሰቅሎ ዋጋ የከፈለ ፣ ለመበለት ፈርደህ ፣ ለተራበ አብልተህ ፤ ዘመድ ላጣ አጽናኝ ፣ ለደሀ አደግ ደጋፊ ቀኝ ፣ የጠፋውን ልትፈልገው ወጥተህ ወርደህ፣ በስንት ጣር ተፈትነህ ፣ ልክ እንደ ሰው አንብተህ ስታለቅስ እኛ ባጠፋነው አንተ ስትቀጣ ስናይስ ፤ የሞት ጽዋችንን ጨልጠህ ስትጠጣ ፣ በሞት ፈንታ የህይወትን ፅዋ ለኛ አጠጣ፣ አንተው ተሸክመህ ሁሉን ጉዳችንን ፣ ኢየሱስ በሞትህ ሞትን አመለጥን። ✝ 🩸 ✝ 🩸 ✝ 🩸 @Betsitaye ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል ትንሳኤያችን ሁሌም ነዉ!! ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 ✝🩸𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑 ✝ ❣✝ መልካም በዓል ✝❣ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️ ✝@Missionaries_of_Christ✝ ✝ @Missionaries_of_Christ✝ ✝ @Missionaries_of_Christ✝ ✿❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿ 🔺🔺🔺🔺 ✿፧፨✿፧፨✿ |፧ይ🀄️ላ🀄️ሉን|፧ ✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧
1 1344Loading...
21
🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🪅🪅🪅 የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል  በድምቀት ልናከብር 1ቀን ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥 የቴሌግራም ቻናሎች በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2111Loading...
22
🎉 የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ በምንጋብዛችሁ ቻናል የተለያዩ የካርድ ስጦታ እና አሸላሚ ዝግጅቶች ይገኙበታል ታዲያ ቻናሎቹን በመቀላቀል ስጦታዎን ይቀበሉ ይፍጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
920Loading...
23
https://youtu.be/ifablegsScI?si=TIxcwjnHg34TmwjI
1 5131Loading...
24
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
1870Loading...
25
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2440Loading...
26
መዝሙር ልጋብዛችሁ ? ጥያቄ ነው መልስ እየሰጣችሁ 👇
20Loading...
27
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1660Loading...
28
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2540Loading...
29
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
1590Loading...
30
(ታውቃላችሁ?) በዚህ ዓለም በጣም ስኬታማ የሚባሉት ሰዎች፣ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሚያስቀድሙ ናቸው። እናንተም በነገራችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን አስቀድሙ 🙏 @Missionaries_of_Christ @Missionaries_of_Christ
1 5722Loading...
31
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝  ፕሮግራሞች  ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2600Loading...
32
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
1461Loading...
33
እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2490Loading...
34
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
1350Loading...
35
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2650Loading...
36
Media files
2 70019Loading...
37
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
1290Loading...
38
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2500Loading...
39
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
2361Loading...
40
መዝሙር ልጋብዛቹ ጥያቄ ነው መልስ እፈልጋለሁ ?
340Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
Photo unavailableShow in Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Show all...
👍 1
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው 🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️        ✴️ምረጡ✴️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🎶🇪🇹አማርኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ኦሮምኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ትግሬኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ሶማሌኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ወላይተኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ጉራጌኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ሲዳመኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ከንባተኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹አፋርኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🇪🇹በሌሎች ቋንቋዎች የተዘመረ መዝሙር🇪🇹
👆🇪🇹አሁኑኑ ይቀላቀሉ🇪🇹👆
✍️አማኞችም የማያምኑም ሰዎች ከሚገጥማቸው ፈተና ብዙ ነገር ሊማሩ ይችላሉ።አማኞች በፈተና ውስጥ የእግዚአብሔርን መልካምነትና ለህይወታቸው ያለውን ፈቃድ ይረዳሉ። ✍️መማር ለሚፈልግ ክርስቲያን ፈተና ብዙ የሚማርበትና እግዚአብሔር አምላኩን ይበልጥ የሚያውቅበት ነው። ✍️ጨለማ ባይኖር የብርሀንን አስፈላጊነት አናውቅም፣ጥማት ባይኖር የውሀን ጥም ቆራጭነትና አስፈላጊነት አንረዳም፣ጨለማ ባይኖር ኖሮ ንጋትን አንናፍቅም ነበር።ልክ እንደዚሁ እግዚአብሔር አዳኜ ብለን አዳኝነቱን እንድናውቅ በችግር ውስጥ እናልፋለን። አባትነቱንና ወዳጅነቱን እንድናውቅ አንዳንዴ በብቸኝነት መንገድ እናልፋለን፣እርሱ ለህይወታችን ብርሃን መሆኑን እንድናውቅ ለጊዜው ጨለም ባለ መንገድ እናልፋለን፣እርሱ ታማኝ መሆኑን እንድናውቅ ለጊዜው ነገሮቻችን ይዘገያሉ። እግዚአብሄር እንደዚህ ነው ብለን ስለ ታላቅነቱ፣ስለ ፍቅሩና ማዳኑ እናቅ ዘንድ በሆነ መንገድ ማለፍ አለብን ከዚያ ነገርም ሲያወጣን እግዚአብሔርን እናውቀዋለን።የብርሀንን ትርጉም ለማወቅ ጨለማን ማወቅ አለብን።ደስታን በሀይል ለማጣጣም የሀዘንን ምንነት በጥቂቱም ቢሆን መረዳት አለብን።ማግኘትን በረከት ለማወቅ ማጣት ምን ማለት እንደሆነ አለብን።የእግዚአብሄርን መልካምነትና ሀያልነት በህይወታችን ለመረዳት በሆነ ችግር ውስጥ አልፈን በጊዜው እግዚአብሔር ከዚያ ችግር ሊያወጣን ይገባል።በምንም ፈተና ውስጥ የማናልፍ ከሆነ እግዚአብሔር ከምንም ፈተና አላወጣንም ማለት ነው። ✍️ ለዚህ ነው አንዳንዴ በልዩ ልዩ ፈተና ውስጥ የምናልፈው በዚያ ፈተና ውስጥ የእግዚአብሔርን መኖር፣መልካምነት፣አዳኝነት እንድንናውቅ ነው። ✍️እግዚአብሔርን አውቀን ስናመልከው ይበልጥ እናውቀዋለን፣እናመልከዋለን ፣እናከብረዋለን፣እንፈራዋለን፣እንወደዋለን፣እናምናዋለን።እእግዚአብሄርን ይበልጥ የምናመሰግነውና እያወቅነው ከምንሄድበት መንገድ ውስጥ አንዱ የመፈተን የፈተና መንገድ ነው። ✍️ኢዮብ በፈተና ውስጥ ሲያልፍ ለምን ያ ሁሉ ነገር እንደደረሰበት ለምን በእንደዚህ አይነት መንገድ እንዳለፈ አልገባውም ነበር።ይህ እንደማይገባው አስቦ ነበር።በኃላ እግዚአብሔር ሲመልስለት ግን ለምን እንደሆነ ገባው ህመሙ በዝቶበት እንደነበረው ሁሉ ፈውሱም በዛለት።ባለፈበት አስቸጋሪ የፈተና መንገድም ድሮ እግዚአብሄርን ከሚያውቀው ይልቅ አወቀው። @Missionaries_of_Christ @Missionaries_of_Christ
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
📖አዳዲስ ስብከቶች📖
👨‍🏫ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች👨‍🏫
💿አዳዲስ መዝሙሮች💿
📀ቆየት ያሉ መዝሙሮች📀
📺የአገልጋዮች interview📺
📺የዘማሪዎች interview📺
📝የመዝሙር ግጥሞች📝
📒መንፈሳዊ ልቦለድ📒
🎥መንፈሳዊ ፊልሞች🎥
💎8D Gospel Songs💎
❓Bible Quote✅
💊አነቃቂ መልዕክቶች💊
🗞አጫጭር መንፈሳዊ መልዕክቶች🗞
❇️ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት❇️
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ?
Show all...
ኤላ ነኝ... ክፍል አንድ 1
Show all...
👍 1
አጫጭር ትምህርቶች መልቀቅ እንጀምር እዚህ ቻናል ላይ ፍቃዳቹን እንጠይቅ ምን ትላላችሁ ?
Show all...
👍 15