cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MISSIONARIES OF CHRIST - የክርስቶስ ሚስዮናውያን

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊወሰደን በቶሎ ይመጣል ════════ 👉 ክርስቶስ ተኮር ትምህርቶች የቻናሉ መገለጫዎች ናቸው ፣ መዝሙሮች ፣ ግጥሞች ጌታ ቢፈቅድ ደግሞ ሚስዮናውያንን ማበረታታት ፣ መላክ ፣ መደገፍ እንፈልጋለን ጌታ ይርዳን ። የዚህ ቻናል የመጨረሻው እና ዋንኛው ግብ ወንጌልን ላልሰሙት ማሰማት ነው! ለአስታያየት @Ela_Christian ✅ MISSIONARIES OF CHRIST ✅

Show more
Advertising posts
13 652
Subscribers
+324 hours
+987 days
+2 16230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ልጋብዛቹ በቅድሚያ ግን በዓል እንዴት ነው ? በዛውም የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🥰አሪፍ ነው ጌታ ይመስገን🥰
🙂ምንም አይልም🙂
😞ደብሮኛል😞
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
.                ኢየሱሴ                  °°°°°°°°           ዘማሪ አቤኔዘር ታገሰ           °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°   መወደዴን ብቻ ነው ማውቀው ❤✟✟✟✟✞✞✞✞✞✞✞✟✟✟♥✞✣ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ምወዳችሁ ቤተሰቦቼ እንደወንጀለኛ ወንበዴ በመስቀል ተሰቀለ  ሰው ሊከፍለው የማይችለውን እዳ ኢየሱስ ክርስቶስ በመሞት እዳውን #ተፈጸመ በማለት ምንም እዳ ሳያስቀር ከፍሎ ጨረሰው ። ታዲያ በዚህ መች አበቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ አልቀረም ። እንደውም ሞትን ድል በማድረግ ለሰው ልጅ አዲስ ተስፋን ሰጠ ። አዲስ ምዕራፍ ተጀመረ የሰውልጅም ተስፋን አገኘ በኢየሱስ በኩል ወደ እግዚአብሔር መቅረብና ሕብረት ማድረግ ቻለ ። እንዲሁም ደግሞ የዘላለም ሕይወት ወራሽ ሆነ በክርስቶስ በሆነው ቤዛነት ለጥፋቱ ስርየትን አገኘ ወራሽ ሆነ ሀሌሉያ ✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟ @Missionaries_of_Christ @Missionaries_of_Christ
Show all...
👍 4
🔥👉 DAY 16 👈🔥 “የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።” (ሉቃስ 19፥10) ። በገባንበት ደግሞም በወረድንበት ጥልቀት ወርዶ የእኛን መርገም ወስዶ ነፍሱን ስለእኛ ቤዛ ያደረገ ስለመተላለፋችን ዋጋን የከፈለ ኢየሱስ ነው። በሰው አንደበት ሊብራራ በማይችል ስቃይ ወስጥ ሊያልፍ ሰለኛ ፈቃደኛ ሆነ ሊያድነን ከአብ ጋር ሊያስታርቀን ዋጋን ከፈለልን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት የተብራራበት የሰውን ልጅ ሊያድን ፣ ሊቤዥ በቁ የሆነ ሳያንገራግር ሰለ እኛ ራሱን አሳልፎ የሰጠ እውነተኛ የመቤዥት ትርጉም ነው። በሙሉ ፈቃደኝነት እኛ ልንከፍለው የማንችለውን የእኛን እዳ የከፈለ ከእግዚአብሔር ጋር የተቛረጠውን ሕብረት እንደገና በደሙ የመለሰ አየሱስ ነው። እግዚአብሔር በልጁ ጌታ በኢየሱስ በተከፍለው ዋጋ መልሶ የራሱ አደረገን። በኢየሱስ ስራ ዳንን ኢየሱስ ጌታችን ነው ፣ ኢየሱስ አዳኛችን ነው ፣ ኢየሱስ ቤዛችን ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #WE_HAVE_REDEMPTION You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
4👍 1
✝ሞትን አመለጥን✝ ➕ ❣✝ ➕ ❣✝ ➕ ❣✝ በፍቅር ተጠምዶ በውዴታ ፣ ለኛ በመስቀል ላይ ተንገላታ ፣ ለሞትነው ለእኛ ህይወትን ልትሰጠን ፣ በመስቀል ላይ ተንጠልጥለህ ራስህን ሰዋህልን ፣ ግን ማን አለ እንዳንተ ያለ ፣ በመስቀል ተሰቅሎ ዋጋ የከፈለ ፣ ለመበለት ፈርደህ ፣ ለተራበ አብልተህ ፤ ዘመድ ላጣ አጽናኝ ፣ ለደሀ አደግ ደጋፊ ቀኝ ፣ የጠፋውን ልትፈልገው ወጥተህ ወርደህ፣ በስንት ጣር ተፈትነህ ፣ ልክ እንደ ሰው አንብተህ ስታለቅስ እኛ ባጠፋነው አንተ ስትቀጣ ስናይስ ፤ የሞት ጽዋችንን ጨልጠህ ስትጠጣ ፣ በሞት ፈንታ የህይወትን ፅዋ ለኛ አጠጣ፣ አንተው ተሸክመህ ሁሉን ጉዳችንን ፣ ኢየሱስ በሞትህ ሞትን አመለጥን። ✝ 🩸 ✝ 🩸 ✝ 🩸 @Betsitaye ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል ትንሳኤያችን ሁሌም ነዉ!! ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸✝🩸 ✝🩸𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑 ✝ ❣✝ መልካም በዓል ✝❣ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️〽️ ✝@Missionaries_of_Christ✝ ✝ @Missionaries_of_Christ✝ ✝ @Missionaries_of_Christ✝ ✿❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿❖✿ 🔺🔺🔺🔺 ✿፧፨✿፧፨✿ |፧ይ🀄️ላ🀄️ሉን|፧ ✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧፨✿፧
Show all...
👍 6
🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🪅🪅🪅 የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል  በድምቀት ልናከብር 1ቀን ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥 የቴሌግራም ቻናሎች በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
👍 1 1
👍👍👍እሺ👍👍👍
🎈🎁🎁JOIN NOW🎁🎁🎈
🎉 የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ በምንጋብዛችሁ ቻናል የተለያዩ የካርድ ስጦታ እና አሸላሚ ዝግጅቶች ይገኙበታል ታዲያ ቻናሎቹን በመቀላቀል ስጦታዎን ይቀበሉ ይፍጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
Show all...
1
🎁🎉 አሸላሚ ጥያቄዎች 🎉🎁
🎁🎉የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄዎች🎉🎁
🎁🎉አዝናኝ መንፈሳዊ ዝግጅቶች🎉🎁
🎁🎉አስተማሪ ዝግጅቶች 🎉🎁
🎁🎉ነፃ የሞባይል ካርድ ስጦታ🎉🎁
🎁🎉ጥያቄ እና መልስ ውድድር🎉🎁
🎁🎉ነፃ የቴሌግራም ፕሪሚየም ስጦታ🎉🎁
🎁🎉አስቂኝ እና ቁምነገር ዝግጅቶች🎉🎁
🎉🎉ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ🎉🎉
🎁🎉አሁኑኑ ቻናሉን ይቀላቀሉ🎉🎁
🎁🎉Easter Gift🎉🎁
Show all...
ተፈጸመ || ገጣሚ ቤቲ ፋሬስ || ዘማሪ እስራኤል አዳነ || tefetseme || poem by Beti Fares || singer Esrael Adane ||2024

5🔥 2
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
Show all...
✝ የዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ✝
✝ የዘማሪ ዮሴፍ ካሳ ✝
✝ የዘማሪ ታምራት ሀይሌ ✝
✝ የዘማሪ አዲሱ ወርቁ ✝
✝ የዘማሪ ይትባረክ ታምሩ ✝
✝ የዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ✝
✝ የዘማሪት ለምለም ማታ ✝
✝ የዘማሪት ቤቲ ተዘራ ✝
✝ የዘማሪት ቤቲ ወልዴ ✝
✝ የዘማሪት አዲስ አለም አሰፋ ✝
✝ የዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል ✝
✝ የዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ ✝
✝ የዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ✝
✝ የዘማሪ ኢዮብ አሊ ✝
✝ የዘማሪ ተመስገን ማርቆስ ✝
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
👍 1
👍👍👍እሺ👍👍👍
🎈🎁🎁JOIN NOW🎁🎁🎈