cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TECH-ZONE ETHIO

TECH-ZONE ETHIO★ *በቻናሉ ውስጥ* ➊° ተወዳጅ አፕሊኬሽኖች ➋°ሶፍትዌር ትሪኮች ➌°የዌብሳይት ጥቆማዎች ➍°ሃኪንግ እና ሴክዩሪቲ ➎°የኮምፕዩተር ትምህርቶች አዳዲስ መረጃ 🔊 ኤሌክትሮኒክስ 📺 ሞባይል 📲 📡 ጥገና © All rights reserved 2019

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
377
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#Tech_News #windows_11 የዊንዶውስ 10 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይተካል ተብሎ የታሰበው አዲሱ የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይፋ ሁኖል በጣም ብዙ አዳዲስ እና ማራኪ ነገሮዎችን ይዞ የቀረበው ይህ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሰኔ(ጁን) 24 ሙሉ በሙሉ ይለቀቃል፡፡ Windows starting menu ከበፊቱ ዊንዶስ 10 ጋር ይመሳሰላል። የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም አዳዲስ ፊውቸሮዎች መካከል #1.አዲስ አንሜሽን አክቶል(New Animation) #2 ብዙ ስራዎችን በቀላሉ እንድንሰራ የሚስችል መልቲ ታስኪንግ(Multi Tasking) #3 ተች ኮንትሮል(Touch Controls) #4. አዲስ እና ምርጥ ሳውንድ(Fresh Sounds) #5.ዳርክ ሞድ (Dark Mode) #6 የጠርዝ እጥፋት (Rounded Corner) #7.አዳዲስ አይከኖዎችን(New Icons) #8.ቨርችዎል ዴስክቶፕ(Virtual Desktop) #9.ዊጀት(Widgets) #10.አክሽን ሴንተር (Action Center) ✅ @Ethio_code11 Read more👇👇 https://www.techradar.com/news/windows-11
Show all...
📌 እንዴት አርገን email ያለ ስልክ ቁጥር እንከፍታለን? ለምሣሌ TikTok( ወይም ሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች) ያለ ስልክ ቁጥር ብዙ account መክፈት ብንፈልግ እንዴት እናርግ? ⓵. በመጀመሪያ ወደ @fakemailbot በመሄድ /start ብለን እንልካለን! ⓶. በመቀጠል ለቦቱ /generate የሚለውን እንልካለን! ➽ከዛም ቦቱ generated የሆነውን email ይልክልናል፤ ለምሣሌ: ⓷. ከዛም ይህንን email በመያዝ ወደ ፈለግነው ሶሻል ሚዲያ በመሄድ በዚህ email እንመዘገባለን/sign up እናረጋለን ⓸. በመጨረሻም በ @fakemailbot verification code ይላክልናል ፤ እሱን አስገብተን የሶሻል ሚዲያ አካውንት እንከፍታለን። ❕❓ የተሰጠንን email ለፈለግነው ጉዳይ ማዋል እንችላለን! ለምሳሌ መልዕክት ለመላላክ። @Ethio_code11
Show all...
New FaceTime Update Apple announced Monday that FaceTime, previously only available on iOS and Mac devices, will soon be accessible via a web browser and shareable links, according to The Verge. The FaceTime links can be sent via iMessage, Calendar, WhatsApp, email, or other communications platforms. 🌐📲 @Ethio_code11
Show all...
Apple introduces iOS 15 Features:- - The new version of iOS will be compatible with the iPhone 6s and beyond, including the first-gen iPhone SE - FaceTime is also receiving big updates, bringing spatial audio and a scheduled call feature. - iOS 15 will also bring big changes to notifications. Apple is tweaking notifications’ appearance for better visibility - Apple is gearing up to take on Google Lens with a new feature called Live Text. - With iOS 15, Siri Knowledge will enable recognition of landmarks and items in the Gallery. Apple Maps will receive more detailed maps in select cities as well as help with AR positioning and directions. - Apple Wallet will now incorporate Ultra-Wideband technology to work with smart car keys, allowing users to automatically start a supported car without having to remove their iPhone. - Lastly, the Weather app is also getting some new features with data and layouts that change based on conditions with variants in the graphics. 🌐📲 @Ethio_code11
Show all...
"ዲፕ ፌክ" በራችን ላይ ነው፣ እኛ ገና ለፎቶ ቅንብሮች አዲስ ነን! አሁን አሁን በአለም ዙርያ በርካታ ሰዎችን እያሳሰበ የሚገኘው የዲፕ ፌክ ቴክኖሎጂ ነው። ይህ ምስልን እና ድምፅን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አማካኝነት በማቀናበር የሚሰራ ቴክኖሎጂ ያልተባለን እንደተባለ፣ ያልተደረገን እንደተደረገ አርጎ ለማቅረብ ያስችላል። ይህ ማለት የመሪዎችን፣ የሚድያ ሰዎችን፣ የታዋቂ ግለሰቦችን ወዘተ ምስል በመውሰድ እና የድምዕ ቅጣዮችን (sound bites) በመጨመር ለማቀናበር ያስችላል። ሊፈጥር የሚችለውን ችግር ማሰብ ቀላል ነው፣ ለምሳሌ የሀገሪቱ መሪ መግለጫ ሳይሰጡ ነገር ግን እንደሰጡ ተደርጎ ለመለየት በሚያስቸግር የምስል እና ድምፅ ቅንብር ሊቀርብ ይችላል። በተለይ አሁን ላይ Generative Adversarial Networks (GANs) የተባለውን እና ሁለት የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ስልተ-ቀመሮችን (algorithms) በአንድ ላይ በማጣመር የሚሰራውን የቅንብር ስራ ከእውነተኛው ለመለየት ለዘርፉ ባለሙያዎች ጭምር እጅግ ፈታኝ ሆኗል። ይህን ችግር በመረዳት የቻይና እና የአሜሪካ መንግስታት ዲፕ ፌክን እንደ ትልቅ የስጋት ምንጭ በደህንነት ፕሮግራሞቻቸው ላይ ቀርፀው አስቀምጠዋል። በተለይ ቻይና በጃንዋሪ 2019 ዲፕ ፌክን ሰርቶ ማሰራጨትን በግልፅ ከልክላለች። አሁን ላይ ዲፕ ፌክ በራችን ላይ ነው፣ ግን አሁንም ቀላል የፎቶ ቅንብሮችን የሚለየው እና በመተግበርያዎች አማካኝነት የሚያጣራው ሰው በጣም ጥቂቱ ነው። ፌስቡክ ላይ የተፃፈ እና ዩትዩብ ላይ የተወራ ሁሉ እውነት የሚመስለውን ማንቃት የሚገባቸው ሚድያዎች በዚህ ዙርያ ሲሰሩ አይታይም፣ እንደውም ራሳቸው ሀሰተኛ ምስሎችን እና መረጃዎችን አንዳንዴ እያጋሩ እንደሆነ እናያለን። በዚህ ዙርያ ለመስራት የሚሞክሩት የመረጃ አጣሪ ተቋማት እና ግለሰቦች ደግሞ በመረጃ እጦት፣ ባልተገባ ፍረጃ እና ውንጀላ፣ በድጋፍ ማጣት እንዲሁም በእውቀት ማነስ ሲቸገሩ ይታያል። እንግዲህ ለዲፕ ፌክ መዘጋጀት ግድ ይለናል፣ ካልሆነ ግን ሊያመጣ የሚችለውን ጣጣ መቀበል የግድ ሊሆንብን ነው። የሆሊውድ አክተር የሆነው ቶም ክሩዝ ምስልን እና ድምፅ በዲፕ ፌክ አስመስሎ የተሰራውን ቪድዮ ላጋራችሁ: https:// youtu.be/iyiOVUbsPcM Source:- elias meseret @Ethio_code11
Show all...
Very realistic Tom Cruise Deepfake | AI Tom Cruise

https://vfxchrisume.com

https://ml.mba

https://sidereum.com

#AI #ML #DL #Shorts

🔰 ለወደፊቱ #windows_21 ሲሰራ ምን ይመስል ይሆን?🤔 🤭 ይሄ #windows_21 ለወደፊቱ ሲሰራ ምን ሊመስል እንደሚችል የተሰጠ ግምት ነው። @Ethio_code11
Show all...
Windows 21 - 2021.mp48.19 MB
አብዛኛዎቹ የአማርኛ ቻናሎች ከNilesat በመውጣት(ሙሉ በሙሉ በመጥፋት) ከ December 01 ጀምሮ እንደሚጠፉ የEthiosat Company አሳውቋል። የእስልምና ቻናሎች በቀጣይ እንደሚገቡ እና ሌሎቹም ቀስ በቀስ እንደሚገቡ አስታውቋል። #For_new_update_info_join_us_by_below_telegram_link @Ethio_code11
Show all...
ኢትዮሳትን ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት 20 ሺህ ወጣቶች ስልጠና ይወስዳሉ ተባለ! ኢትዮ ሳትን በመላ ሀገሪቱ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት 20 ሺህ የሚሆኑ ወጣቶችን በዲሽ ማዞር ስራ ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ በማሰልጠን ሥራ ለማስጀመር መታቀዱ ተገልጿል። የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ብሮድ ካስት ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኢትዮሳትን ወደ ስራ ለማስገባት ለወጣቶች የሚሰጥ ስልጠና ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሂደዋል። ሀገራችን የራሷ የሆነ የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት እንዲኖራት SES ከተባለ የሳተላይት አገልገሎት አቅራቢ ጋር በተደረሰ ስምምነት NSS-12 ላይ ኢትዮሳት ፕላትፎርምን ወደ ስራ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ በውይይት መድረኩ ላይ ገልጸዋል። የኢትዮፕያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ይሽሩን አለማየሁ በበኩላቸው ስልጠናው ለአጭር ጊዜም ቢሆን 20 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣጦች የስራ ዕድል የሚፈጥር መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ምንጭ፦ የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ @Ethio_code11
Show all...
በ Computer ሙያ ስራ ልትቀጠር Interview እየተደረክ እና ለስራው ብቃት እንዳለህ ማረጋገጫ ምንድነው? ሲሉህ የናንተን Computer Hack አድርጌ ለስራው Interview ራሴን የጠራውት እኔ ነኝ 🙆🙆😁😁
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.