cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Amigos👭

In this channel you get Couple pics💑 Couple video💏 Funny video😂 Funny quotes 😂 Spanish words And spanish translations......... And so on .....😛 For cross @Abatuyeeeeeeeeee

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:33
Video unavailableShow in Telegram
እባካችሁ ይሄንን መልዕክት ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር አድርጉ በህይወታችን ለውጥ በሚያመጡ ነገሮች ላይ ትኩረት እናድርግ… ይሄንን አንብበን የማይጠቅመንን ከማጋራት በሚጠቅመን ላይ እንበርታ! በአደጋው መኖሪያ ቤቱ ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰበት የ12ኛ ክፍሉ የሟች እዮብ ቤተሰቦችም አሁን ላይም ለቅሶ የተቀመጡት ቤተዘመድ እንዲሁም ጎረቤት ቤት ነው። በቀጣይም ማረፊያቸውን እንደማይታወቅ ቤተሰቦች ገልፀዋል፡፡ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት የእዮብ ወላጆች አቅመ ደካሞች በመሆናቸው ምክንያት በቀጣይ የሚያርፉበት እንዲመቻችላቸው ተጠይቋል። በሌላ በኩል የእዮብን ወላጆች ማገዝ ለምትፈልጉ በእናት ራውዳ ጀማል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት (CBE) 1000010020011 እና በአባት ወልደማርያም ሸዋ የባንክ አካውንት (CBE)1000291553749 ማገዝ ትችላላችሁ። በስልክ እናት ራውዳ ጀማልን በዐ911225960 እንዲሁም ደግሞ አባት ወልደማርያም ሸዋን በ ዐ911137825 ላይ ማግኘች ይችላል በወንድማችን በእዮባ በደረሰው አደጋ የድላችን ተማሪዎች ጥልቅ ሀዝን ተሰምቶናል ለቤተሰቦችና ለሁሉም ፈጣሪ እንዲያፅናችሁ እንመኛለን ቢያንስ ለ10 ሰው Share ያድርጉ
Show all...
እባካችሁ ይሄንን መልዕክት ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር አድርጉ በህይወታችን ለውጥ በሚያመጡ ነገሮች ላይ ትኩረት እናድርግ… ይሄንን አንብበን የማይጠቅመንን ከማጋራት በሚጠቅመን ላይ እንበርታ! በአደጋው መኖሪያ ቤቱ ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰበት የ12ኛ ክፍሉ የሟች እዮብ ቤተሰቦችም አሁን ላይም ለቅሶ የተቀመጡት ቤተዘመድ እንዲሁም ጎረቤት ቤት ነው። በቀጣይም ማረፊያቸውን እንደማይታወቅ ቤተሰቦች ገልፀዋል፡፡ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት የእዮብ ወላጆች አቅመ ደካሞች በመሆናቸው ምክንያት በቀጣይ የሚያርፉበት እንዲመቻችላቸው ተጠይቋል። በሌላ በኩል የእዮብን ወላጆች ማገዝ ለምትፈልጉ በእናት ራውዳ ጀማል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት (CBE) 1000010020011 እና በአባት ወልደማርያም ሸዋ የባንክ አካውንት (CBE)1000291553749 ማገዝ ትችላላችሁ። በስልክ እናት ራውዳ ጀማልን በዐ911225960 እንዲሁም ደግሞ አባት ወልደማርያም ሸዋን በ ዐ911137825 ላይ ማግኘች ይችላል በወንድማችን በእዮባ በደረሰው አደጋ የድላችን ተማሪዎች ጥልቅ ሀዝን ተሰምቶናል ለቤተሰቦችና ለሁሉም ፈጣሪ እንዲያፅናችሁ እንመኛለን ቢያንስ ለ10 ሰው Share ያድርጉ ለበለጠ መረጃ የድላችን ተማሪዎች Group Join በማለት ያገኛሉ 👇👇 https://t.me/+bFKkRG3DgrpiOTdk
Show all...
የድላችን<>ተማሪዎች DILACHN HIGH SCHOOL

እኛ የድላችን ተማሪዋች ፍትህ እንፈልጋለን ! ሁሉም አስተማሪ ሳይሰድበን አይወጣም chemistry በቴስታ🤕 English በቦክስ🤧 Biology በማርክ 🖕 Amharic በፍቅር🤩 physics በስድብ🤬 Maths የማዛግ ሲውቼሽን😩 እያሳቀቁን ስለነበር ፍርድቤቱ ፍትህ እንዲሰጠን ስንል እንጠይቃለን

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አብሮ ኖሮ ይቅርና የልጅ ፊት🥺 አንዴ እንኳን ያዩትን ያባባ ያቅቴ ለ እንዴ🥺 ለአፍታ እንኳን ችሎ መለየትን መላመድ 🥺 ከመወለድ በላይ አስተሳስሮ አቆራኝተውናል🥺 ተለዩ ማለት በድንገት አረ እንዴት አረ እንዴት🥺 ይሆናል 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥀 Ufffffff bexam mewedewe zefen🥰🥰🥰🥰 @Amigosgroupo12
Show all...
Join Us 💿➠ @Amigosgroupo12
Show all...
🍃🌹🍃,,,,,,,,,,,,,,,✍ ♡~ፍቅር ምንድነው?~♡ : ☞ተማሪ፡ - መምህር ፍቅር ምንድን ነው? : ☞መምህር፡ - አሰብ አደረጉና ፍቅርን ለማስረዳት አንድ የቤት ስራ ልስጥህ ዛሬ ከትምህርት መልስ ወደ አንድ የስንዴ እርሻ ቦታ ሂድ ከዛም እርሻ ውስጥ መርጠህ ትልቅ የሆነውን ስንዴ ይዘህና ግን መጀመሪያ ከያዝክው ስንዴ የተሻለ ስታገኝ በእጅህ የያዝከውን ስንዴ መጣል አለብህ ተመልሰህ ማንሳት ክልክል ነው፡፡ ፡ ☞ተማሪው፡- ወደ ስንዴው ማሳ ሄደ የመጀመሪያውን ስንዴ አነሳ ትንሽ ሄድ ሲል ሌላ አገኘ አሁንም ሲፈልግ ሌላ አገኘ እንዲ እንዲ እያለ ሲጥል ሲያነሳ ቆይቶ በመሐል ቆም ብሎ ሲያስብ እስካሁን ሲያነሳቸው በነበሩት ስንዴዎች መካከል ምንም ልዩነታቸው አልታይ አለው በከንቱ ጊዜውን ማቃጠሉ አናዶት ባዶ እጁን ወደ መምህሩ ተመለሰ፡፡ ፡ ☞መምህር ፡ - ትልቁን ስንዴ አገኘህ ፡ ☞ተማሪ፡ - መምህር በከንቱ ነው ሳነሳ ስጥል የዋልኩት ሁሉም ስንዴዎች ያው ናቸው፡፡ ፡ ☞መምህር፡ - ፍቅርም እንዲህ ነው በጅህ የያዝካትን መርጠህ ከያዝክ በኋላ ሌላ አዲስ ስታይ ታምርአለች አዲሶን ከያዝክ በኃላ ሌላ አዲስ ስታይ እሷም ታምር አለች አንተ የተውካትን ሌላ ይዞት ስታይ ያኔ በቁጭት ትቃጠላለህ ከመጀመሪያዎ የተለየ ሌላ ፍቅር ከአዲሷ አይዝህም:: ፡ "ፍቅር ማለት መጀመሪያ አይተህ ከወደድካት ጋር የሚሰማህ ስሜት ነው ከዛ በኃላ የምታገኘው ፍቅር ሳይሆን ወረት ነው ፍቅር የሚይዝህ አንዴ ነው፡፡" በሚል መለሱለት፡፡ ፡ ♡ ♡** ♡ ♡ *♡ ♡♡ ♡ : ህይወት ጉዞ ሲሆን ይህን ጉዞ ጣፋጭ የሚያደርገውና ትርጉም የሚሰጠው ደግሞ ፍቅር ነው፡፡ ፡ ለሁላችንም ከወረት የጸዳ ንጹህ ፍቅር ይስጠን! @Amigosgroupo12 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Show all...