cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የስኬት ፈለግ

•.¸♡ ቻናላችን ለመቀላቀል •.¸♡ :¨·.·¨: ❀  `·. https://t.me/yeskeatflge ♡¸.• አስተያየት ለመሰጠት @Richbintabasbot ♡¸.•

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
802
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

,
Show all...
📱ስልኮን የሚያስውቡበት 🖼 ሀላል የሆኑ ዝንጥ የሉ እስላማዊ ፎቶዎችና wallpaper ይፈልጋሉ? 🌟 ቁርዐናዊ ምክሮችን እና የተለያዩ እስላማዊ ትምህርቶች ይፈለጋሉ? መልሶ አዎ ከሆነ➾ JOIN የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ ⤵️⤵️👇👇👇👇
Show all...
☪ ኢስላማዊ ፎቶውችን☪
🖼 የቴሌግራም ፒክቻሮችን 🖼
🆕 አዳዲስ ነሺዳዎችን🆕
📿 እንዳያመልጣቸሁ JOIN 📿
. ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ👋 ዛሬ በአይነቱ ልዩ የሆነ እና አሳዛኝና እውነተኛ ታሪኮች የሚለቀቁበት ቻናል እንጋብዛችሁ❣ 💝ፍቅር የሆነ ቻናል💖 ጆይን ብለው ይቀላቀሉ 👇 ይወዱታል💚
Show all...
💖እውነተኛ ታሪኮች💖
📚 ድርሰቶች 📚
💙ልብ ወለዶች💙
🖼ለ ፕሮፋይል ፎቶዎች🖼
📜 ግጥሞች 📜
❓ ጥያቄና መልሶች ✅
⏰ ዕለታዊ መልዕክቶች⏰
🌐 ሁሉንም አንድ ላይ 🌐
🛎 ቻናሉን ለመቀላቀል 🛎
🌹🌹
Show all...
...በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቊጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል፡፡ ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንኹን፣ ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን፡፡ ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ዐዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይኾን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡፡ ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ሲኾን፣ በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይኾን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው፡፡ _ሜሎሪና ገጽ 184 _
Show all...
➽ኮከቦች ያለ ጨለማ እንደማያበሩት ሁሉ ➽ አንተም ያለ ሃዘን እና መጥፎ ሁኔታዎች አታበራም ሁሉንም በትግስት እለፍ ➽ ️ከችግርና ከመከራ በኃላ ምንጊዜም ደስ የሚል ሕይወት እንዳለ እመን⁾⁾⁾
Show all...
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃🍂 📖,,,,,,,, ሱረቱል ካህፍ,,,,,,,📖 የማልሰለቸው ደስስስ ሚለኝ በተመስጦ ዥው ሚያደርገውን ውቡን ቁረአን በውብ አቀራር ተጋበዙልኝ ተመሰጡበት ፍኩበት ቀናችሁን በቁረአን አብሩ ቁረአን የዱኒያም አኼራም ብረሀናችን የቀልባችን የሂወታችን የቀናችን መብራት ሂወታችን ማንነታችን ድምቀታችን ድመቁበት!🎧🌸 🎧🍃በቃሪዕ 🍃 🥀 አህመድ ሙሀምድ ጧሒር 🥀 https://t.me/yeskeatflge
Show all...
ለማስታወስ ችሎታ፦ በህይዎት እስካሉ ድረስ ነገሮችን ማስታወስ እና ቦታዎችን መለየት መቻል ከጤናዎ ጋር ተያያዥነት አለው፤ ነገሮችን በረሱ ቁጥር ከማህበረሰቡ የመገለል እድልዎ ከፍተኛ ነውና። ከዚህ ጋር ተያይዞ በኋለኛው የእድሜ ዘመን ላይ ከጊዜ ብዛት የመዘንጋት እና ነገሮችን የመርሳት ችግር ሊከሰት ይችላል። ለዚህ ደግሞ ማንበብን ጨምሮ አዕምሮን ያዝ በማድረግ ማስተዋልን የሚጠይቁ እንደ ቼዝ አይነት ጨዋታዎች ላይ መሳተፉ መልካም መሆኑን ባለሙያዎች ይመክራሉ። ከ294 በላይ የሆኑና እድሜያቸው 89 አመት የሆኑ አዛውንቶችን ባሳተፉበት ጥናታቸውም ይህን ማረጋገጣቸውን ይገልጻሉ። በዚህኛው ዘመን አይቀሬ የሆነውን ችግር ለመቅረፍ ያለውን ጠቀሜታ ለመረዳት ባደረግነው ጥናት ይህን ማረጋገጥ ችለናል ነው ያሉት የቡድኑ መሪ ሮበርት ዊልሰን። በዚህ ተግባር የተሳተፉት ከማይሳተፉት የተሻለ ከልጅነት እስከ እውቀት የነበራቸውን ህይዎት ማስታወስ እና ከድብርት እና ብቸኝነት ተላቀው የተሻለ አካላዊ ቁመናን የተላበሱ መሆኑንም ተናግረዋል። •.¸♡ ቻናላችን ለመቀላቀል •.¸♡ :¨·.·¨: ❀  `·. https://t.me/yeskeatflge ♡¸.• አስተያየት ለመሰጠት @Richbintabasbot ♡¸.•
Show all...
የስኬት ፈለግ

•.¸♡ ቻናላችን ለመቀላቀል •.¸♡ :¨·.·¨: ❀  `·.

https://t.me/yeskeatflge

♡¸.• አስተያየት ለመሰጠት @Richbintabasbot ♡¸.•

ማንበብ ለጤናማ ህይዎት(forward) አሜሪካው ካለ ዩኒቨርሲቲ በተውጣጡ ተመራማሪዎች የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው፥ በሳምንት ቢያንስ ለ3 ሰዓት ተኩል ለሆነ ጊዜ የሚያነቡት ከማያነቡቱ የተሻለ ጊዜ በህይዎት የመቆየት እድል አላቸው። በቀጣዮቹ 12 አመታት ከማያነቡት በ23 በመቶ የተሻለ በህይዎት የመቆየት እድል አላቸው ብለዋል። ይህ የሚሆነው ደግሞ ማንበብ ከአንጎል ህዋሳት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ስለሚኖረውና አዕምሮ ላይ እክል በመፍጠር የሞት ሁኔታን የሚያፋጥኑ ሁኔታዎችን ለመቀነስ ስለሚረዳ መሆኑንም ያስረዳሉ። እንደ ተመራማሪዎች ማንበብ በዚህ መልኩ የጤና ሁኔታን ያሻሽላል፤ ጭንቀትን ያስወግዳል፦ 60 በመቶው የሰው ልጅ ጤና የሚስተጓጎለው ከጭንቀት በመነጨ መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ። ይህ ደግሞ ለልብ እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ተጋላጭነትን በ50 በመቶ እንዲሁም በአዕምሮ ውስጥ የሚከሰት የደም መፍሰስን በ40 በመቶ ይጨምራል እንደ ጥናቱ። •.¸♡ ቻናላችን ለመቀላቀል •.¸♡ :¨·.·¨: ❀  `·. https://t.me/yeskeatflge ♡¸.• አስተያየት ለመሰጠት @Richbintabasbot ♡¸.•
Show all...
የስኬት ፈለግ

•.¸♡ ቻናላችን ለመቀላቀል •.¸♡ :¨·.·¨: ❀  `·.

https://t.me/yeskeatflge

♡¸.• አስተያየት ለመሰጠት @Richbintabasbot ♡¸.•

የፊቅህ ትምህርት ክፍል አራት 📗 የኢማን ማእዘናት፣ የላኢላሀኢለላህ ትርጉም 📆 ጥር 18/2013 ዓ. ል. የቴሌግራም አድራሻዬን በመክፈት መከታተል ትችላላችሁ። https://t.me/fiqshafiyamh/181
Show all...