cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግጥም እና ወግ መድብል (poem)📜📜🔈

የተለያዩ በመድብል ደረጃ ለንባብ የበቁ እና ያልበቁ የፍቅር ፣ የሀገር ፣የትዝታ ፣ እና ሌሎች ሀገርኛ ጣዕመ ዜማ ያላቸውን ግጥሞች ያልተሠሙ ወጎች እንዲሁም የገጣሚያንና የታዋቂ ሰዎች ታሪኮችን ያገኛሉ።ግጥም ከቃላት ስደራ በላይ የእውነትና የእምነት ውጤት ፤ የምስጢር ዋሻ ነው፡፡አባላችን ይሁኑ @ethiopianpoem1 አሰተያየት እና ግጥሞች ካሏችሁ 👉👉 @Yoyo556

Show more
Advertising posts
2 069
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-4130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from 💔Sad and bad💔
ስለ ተሳምክ ደስ አይበልህ ስለመሳም ማወቅ ከፈለክ ክርስቶስን ጠይቀው........ስለ ይሁዳ ይነግርሀል🙏💟💟 ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒
Show all...
Repost from 💔Sad and bad💔
ከሰው መሀል ነኝ ምናልባትም ሁካታ ከሚፈጥሩትም ዋነኛዋ ልሆን እችላለው ግን............. የምጮኸው እና የማውከው ውስጤ ያለውን ጩኸት ላለመስማት ነው😔💔💔 ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲
Show all...
Online many making site nw hulachum register adrgachu techawetu. Real yewnet site nw.
Show all...
yonas1673Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars. https://quit2.xyz/91684688843741012/?s=tg
Show all...
🕖Take quizzes to make money. 🕚

Answer the questions and challenge to earn one dollar per minute.

yonas1673Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars. https://quit2.xyz/91684688843741012/?s=tg
Show all...

Repost from Ethio Jobs Hub
ራእይ እያለ እንደሌለ! (“ራእይን ማወቅና መኖር” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ) ከራእይ አውድ አንጻር፣ ይህንን ጽሑፍ የምናነብ ሰዎች በሶስት እንከፈላለን፡- 1. ምንም አይነት ራእይ የሌለን ወይም ራአያችንን የማናውቅ፡፡ 2. ራእይ እያለንና እያወቅነው በዚያ አቅጣጫ መሄድ ያልቻለን፡፡ 3. ራእያችንን በማወቅ በዚያ አቅጣጫ መንገድ የጀመርን፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ በዚህ ምድር ላይ ካለምንም ራእይ (ካለምንም ዓላማ ማለት ነው) የሚወለድ ሰው አለ ለማለት ያስቸግራል፡፡ ልዩነቱ ያለው ከተወለድን በኋላ የምልፍባቸው ሁኔታዎችና ያሳደጉን ሰዎችም ሆነ የአካባቢያችን ሕብረተሰብ የአኗኗር ዘይቤ ያመጣብን ጫና ራእይ እያለን ልክ እንደሌለን ኖረን እንድናልፍ ያደርገናል፡፡ ራእይ እያለን ልክ እንደሌለው ሰው ታስረን እንድንቀመጥ ከሚያደርጉን እንቅፋቶች መካከል የሚገኙትን ይገኙበታልና በጥንቃቄ መመልከቱና ከመንገዳችን ላይ ማስወገዱ አስፈላጊ ነው፡፡ 1. ባለፈው ታሪክ መኖር የራእይ ጉዳይ ከወደፊታችን ጋር የተያያዘ ጉዳይ ነው፡፡ በዚህ የወደፊታችንን በሚቀርጽ ጉዳይ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ካላቸው ነገሮች አንዱ የኋላችን ላይ የማተኮር ሁኔታ ነው፡፡ ያለፈው ታሪካችንና ልምምዳችን በወደፊቱ ራእያችን ላይ መልካም መዋጮን የማድረጉን ያህል ወደ ኋላ ሊጎትተንም እንደሚችል በማሰብ ያለፉ ስህተቶችን በጥንቃቄ መያዝ አስፈላጊ ነው፡፡ ሕይወት እስከኖርን ድረስ የስህተትም ሆነ የስኬት ልምምዶች እንዳሉ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ እነዚህን የተለያየ ገጽታ ያላቸውን ልምምዶች በተገቢው መንገድ መያዝ ጠቃሚ ነው፡፡ በተለይም ደግሞ በሃሳባችን እየተመላለሰ ውስጣችንን የሚያደክመውን ያለፈ ስህተት ጉዳይ ማሸነፍ አስፈላጊ ነው፡፡ ልናተኩር የሚገባን በወደፊት ራእያችን ላይ ሊሆን ሲገባው ባለፈው ታሪክ መያዝና ወደኋላ መጎተት ከብዙ ስኬታማ ጉዞ የሚገታን ጉዳይ ነው፡፡ 2. የስኬት ማጣት ፍርሃት ፍርሃት ብዙ አይነት ገጽታ አለው፡፡ ይህ ስኬትን የማጣት የፍርሃት አይነት ማንኛውም አዲስ ነገርን ለመጀመር የሚፈልግ ሰው የሚጋፈጠው ፍርሃት ነው፡፡ በፊታችን ልንገባበት የምናስበውና ራእይ ብዙ ነገራችንን ዋጋ ሊያስከፍለን ስለሚችል ምናልባት ካልተሳካ ሊደርስብን ይችላል የምንለው ቀውስ ያስፈራናል፡፡ በተሳካ ሁኔታ ወደፊት ለመቀጠል ግን ይህንን እንቅፋት ማሸነፍ ግን የግድ ነው፡፡ የስኬት ማጣትን ፍርሃት ለማስወገድ ካስፈለገ የስኬትን ትርጉም በሚገባ መገንዘብ ጠቃሚ ነው፡፡ ስኬት ማለት አለመድከም፣ አለመወላወል፣ እንቅፋትን አለመጋፈጥ፣ አለመውደቅና … እንደሆነ ከማሰብ መጠበቅ አለብን፡፡ በዚያ ምትክ ስኬት ማለት የብዙ ውጣ ውረዶች ጎዳና መሆኑን በመገንዘብ ሁኔታዎች ለጊዜው ተሳኩም አልተሳኩም ከራእያችን አቅጣጫ አንጻር ወደፊት የመሄድን ልምምድ ማዳበር የግድ ነው፡፡ 3. ሰው-ተኮር መሆን በእያንዳንዱ በምናደርገው ነገር ላይ ሰዎች ያላቸው አመለካከት ምን እንደሆነ የመጨነቅ ዝንባሌ ካለን፣ ራእያችንን በጽንአትና በትኩረት ለመከተል ያስቸግረናል፡፡ ራእዩን ለይቶ ለማወቅ፣ ለመቅረጽና ለመከተል በተነሳ ሰው ላይ ሰዎች የተለያዩ ወደ ኋላ ሊጎትቱ የሚችሉ አመለካከቶችን ሊያንጸባርቁ ይችላሉ፡፡ ይህንን የተለመደ እውነታ ደግሞ ለማለፍ የቆረጠ ማንነት ያስፈልጋል፡፡ እኛ እውነት ሆኖና በሚገባ ገብቶን በምንከተለው ራእይና ዓላማ ላይ ሰዎች ምንም አይነት አመለካከት ለመያዝ መብት እዳላቸው መቀበል ልቦናን ያሳርፋር፡፡ ሰዎቹ የሚያስቡትና የሚናገሩት ላይ ከማተኮር ይልቅ ራእያችን ላይ ማተኮር ስኬታማ ያደርገናል፡፡ በተጨማሪም፣ የሚቃረን ሃሳብ ያላቸውን ሰዎች ከመስማት ይልቅ ሊያበረታን የሚችል ሃሳብ ያላቸው ሰዎች አካባቢ መሆን ይበጃል፡፡ 4. የክህሎት ችግር አንዳንድ ሰዎች ምንም እንኳን ራእያቸውን ወደማወቅ ቢመጡም ያንን በውስጣቸው የሚያውቁትን ራእይ በምን መልኩ መስመር እንደሚያስይዙት፣ እንደሚገልጹትና ተግባራዊ ወደመሆን እንደሚያመጡት መላውን አያውቁትም፡፡ ይህ ሁኔታ ከክህሎት ጋር የተገናኘ ሁኔታ ነው፡፡ አንድ ሰው ራእዩን ካወቀ በኋላ ወደ የት እንደሚወስደው ካላወቀ ያንን ክህሎት የማሳደግ ጉዞ ሊጀምር ይገባዋል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች የክህሎቱ አቅም ሲያንሳቸውና ያንንም ማሳደግ ካልፈለጉ አንድ ሰው ሊኖረው የሚገባውን ራእይ-ተኮር ጉዞ ከብዙ ፍልስፍና ጋር በማነካካት የራእይ እውነታ የማጣጣል ዝንባሌ ይታይባቸዋል፡፡ ለምሳሌ፣ አንዳንድ ሰዎች፣ የምንኖረው አስቀድሞ የተወሰነልንን ነገር ስለሆነና እኛ በዚያ ነገር ላይ ምንም ቁጥጥር ስለሌለን የመጣውን ዝም ብለን መቀበል እንዳለብን ያስባሉ፡፡ ይህ የተዛባ ፍልስፍና ከራእይ ቀጠና ያወጣናል፡፡ Dr Eyob https://t.me/elelanjobs
Show all...
I’m earning money by completing tasks such as testing apps and playing games on https://freecash.com/r/109293750282607861946. If you sign up through my link you can open a free case and win up to $250. https://freecash.com/r/109293750282607861946
Show all...

Be bishooftu ketema wst yetezegaje ye modeling wididir Ticket available @0928886272
Show all...
👍
bishoftu ketema wst yetezegaje ye modeling wididir Ticket available @0928886272
Show all...
👍