cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማዕከል - Birana Culture and Art Center

ላለዎት አስተያየትና ጥያቄ @BiranaAastu_botን ይጠቀሙ።

Show more
Advertising posts
412
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም ዐውደ ዓመት ያድርግልን ከመላው ቤተሰባችን፣ ከዘመዶቻችንና ከሁሉም ወዳጆቻችን ጋር!
Show all...
December 19 2023 ታህሳስ 9 2016 ዓም ✨Some moments from 2016 welcome stage✨
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎭 ብራና የባህልና ኪነ ጥበብ ማዕከል 🎭 ለጊቢያችን አዳዲስ ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጡ (welcome) ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እንደተለመደው         ውዝዋዜ         ሙዚቃ         ቲያትር         ሥዕል         ሥነ ጽሑፍ መድረኩ ላይ ይደምቃሉ   ቀን፦ ማክሰኞ ምሽት 1 ሰዓት   ቦታ፦ blue carpet block 50 ሲመጡ ለበጎ አድራጎት የሚሆን ልብስ፣ የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁስ፣ ደብተር ወይም የቻሉትን ይዘው ይምጡ። ነገ ምሽት 1 ሰዓት አይቀርም ብራና የባሕልና የኪነ ጥበብ ማዕከል Telegram https://t.me/aastuart https://t.me/biranaastu YouTube https://www.youtube.com/@biranatube7564 Instagram @brana_arts   
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ብራና የባህልና ኪነ ጥበብ ማእከል "ኑ 'ወደ ኋላ' እንሂድ የጥልን ግንብ እንናድ" እያለ የሥነ ጽሑፍ ምሽት አዘጋጅቶ የናንተን መምጣት ይጠባበቃል። ግጥም ዲስኩር ወግ ስዕል ቴአትር ሙዚቃ ውዝዋዜ ማዕዶቻችን ናቸው። ጎራ ይበሉ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርቡ ዲጂታል የግጥም መድብል እንለቃለን። ታዲያ እስከዚያው ከመጽሐፉ የተወሰደ አንድ ግጥም ተጋበዙልን። @aastuart
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ የብራና ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛዉ የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ ✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና የአንድነት ይሆን ዘንድ ብራናችን ይመኛል ! ✨🌙 መልካም በዓል ✨🌙
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.