cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Asella 11&12✍

በዚህ ቻናል ለ11ኛ ና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሁሉም subject ቀለል ባለ መልኩ ቲቶር ይለቀቃል:: በተጨማሪም TEXT BOOK&EXAM BOOK WORK BOOK GUIDE ያገኛሉ። ለተጨማሪ መረጃ በinbox @akeldamaa ላይ ያናግሩን።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
160
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አራት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በዓለም ላይ ካሉ 20 ሺህ የሚጠጉ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ከከፍተኛዎቹ ውስጥ ለመካተት ቻሉ። የዩኒቨርስቲዎች ዓመታዊ ደረጃ የሚያወጣው Center for World University Rankings የተባለ ተቋም የዩኒቨርሲቲዎችን የ2021/22 ጀረጃ ይፋ አድርጓል። ደረጃ ከተሰጣቸው 19 ሺህ 788 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ 2 ሺህ ዩኒቨርስቲዎች ወይም 8 ነጥብ 7 በመቶዎቹ ብቻ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። በተቋሙ የ2021/22 ደረጃ መሠረት:- • አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ~ 1 ሺህ 150ኛ፣ • ጎንደር ዩኒቨርስቲ ~ 1 ሺህ 707ኛ፣ • መቐለ ዩኒቨርሲቲ ~ 1 ሺህ 870ኛ እና • ጂማ ዩኒቨርሲቲ ~ 1 ሺህ 940ኛ መሆን ችለዋል። በዘንድሮው ደረጃ ከቀዳሚ አስር ዩኒቨርሲቲዎች ስምንቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው። ላለፋት 10 ዓመታት ደረጃ ሲያወጣ የቆየው ተቋሙ ፤ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡት የትምህርት ጥራት፣ የምርምር ጥራት እና የፋክሊቲ ደረጃ በመሳሰሉት መለኪያዎች ይይገመግማል። መንግስታትና ዩኒቨርስቲዎች የትምህርትና የምርምር ውጤቶቻቸውን እንዲያሻሽሉ በማማከር የሚታወቀው ተቋሙ፤ የዩኒቨርስቲዎችን ዓለም ዐቀፍ ደረጃ ከአላማ፣ ግልፅነት እና ዘላቂነት መርሆች አንፃር ይመድባል።
Show all...
Show all...
Show all...
Show all...
Show all...
Show all...
Show all...
የቴሌግራም ፈርጦች
Show all...