Shengo
Open in Telegram
722
Subscribers
+124 hours
+127 days
+2130 days
Posts Archive
722
አዕምሮን ማፅዳት ፡ ወደትሬዲንግ አለም ከመግብታችን በፊት አእምሮአችንን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን የሚጠቁም ጥልቅ የስነልቦና ትምህርት
የሚመቻችሁ በቲክቶክ ላይቭ መድረካችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።👇🏾
https://vt.tiktok.com/ZS9kgeTGPD3dh-cwkwz/
722
እውቀት እየተቋደሳችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ።
በዚህ ቪዲዮ በትሬደርነት ህይወቴ ጅማሬ ባውቃቸው ኖሮ የምላቸውን 10 ነጥቦች አንስቼላቹሀለው። ትኩረት ሰታችሁ አንብቡዋቸው።
ሽልማቱን ለማግኘት ፎሎው ማድረግ: ቪዲዮውን ሼር: ኮፒ ሊንክ: እና ኮሜንት ማድረግ በቂያችሁ ነው። አሸናፊዎች እሁድ ከኮሜንቶቹ ውስጥ በእጣ ይለይና ይሰጣል።
https://vt.tiktok.com/ZSVAdsNnc/
722
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!!
📌በዚህ ቪዲዮ ላይ በምታስቀምጡት ኮሜንት፤ ላይክ፤ ሼር እና ፎሎው አማካኝነት ዘውተር እሁድ የምናወጣውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ሽልማት እጣ ተሳታፊ ሁኑ።
S04E_SpecialEdition : የተዓምረኛው ቁልፍ ሚስጥር
📌የዛሬው ቪዲዮአችን በዋነኝነት ምንም አይነት የተለየ የሚባል "ቅዱስ" ስትራቴጂ በትሬዲንግ ታሪክ ኖሮም አያውቅም፤ የለምም አይኖርምም። ጠለቅ ያለውን ትንታኔ ከቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ።
ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675754860964367634
722
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡
በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የትሬዲንግ የትራቪያ የጠቅላላ እውቀት መድረክ መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው። በመድረኩ የሚጠየቁ አስገራሚ ብዙሀኑ የማያውቃቸውን ጥያቄዎች እያነሳን በጨዋታ መልኩ ብዙ ተማምረን የምንወጣበት መድረክ ነው። የሚመቻችሁ ቤተሰቦች ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9kXmjLhUXCA-Sm4bQ/
722
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!!
📌ቃል በገባነው መሰረት በምንፖስታቸው ቪዲዮች ሁሉ አንድ አንድ መፅሀፍ ልንሸልማችሁ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ በሳምንቱ መጨረሻ በምናወጣው እጣ አማካኝነት የነጋድራሱን አልያም የ48 ሳይኮሎጂ ህግጋት መፅሀፋችንን ይሸለሙ።
#S04E19 : "እኔ እለያለሁ!" የሚለው ቅዠት፡ 90% ትሬደሮች እንደሚከስሩ እያወቅን አዕምሯችን ሪስክ ማኔጅመንትን (Risk Management) ለምን ይጠላል? (Base Rate Fallacy)
ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675398529883557141
722
💱 2. ከሌሎች ከረንሲዎች ጋር ያለው ፉክክር (በተለይ EUR/USD)
ቅድም ባየነው ዜና የአሜሪካ የተጀመሩ ግንባታዎች (Housing Starts) ማነስ ዶላር ላይ የተወሰነ ጫና ፈጥሯል።
አሁን ደግሞ ይሄኛው ዜና ዩሮን ጠንካራ አድርጎታል። ስለዚህ ሁለቱ ሲገናኙ፣ በ EUR/USD የገበያ ገበታ (Chart) ላይ ዩሮ ዶላርን በልጦ ወደ ላይ (Uptrend) የመሄድ እና የማደግ እድሉ በጣም ሰፊ ነው።
📊 3. በአውሮፓ አክሲዮኖች ላይ (European Stocks)
የኢንቨስተሮች ስሜት (Sentiment) በጣም አዎንታዊ በመሆኑ፣ እንደ ጀርመኑ DAX ላሉ ትልልቅ የአውሮፓ የስቶክ ማርኬቶች ይህ ዜና ትልቅ ማነቃቂያ ነው። ኩባንያዎች ወደፊት የተሻለ ትርፍ ያገኛሉ ተብሎ ስለሚታሰብ የአክሲዮን ዋጋቸው ሊጨምር ይችላል።
📌 የተማሪዎች የቤት ሥራ (Takeaway): ይህ ዜና ለዩሮ በጣም አዎንታዊ ስለሆነ፣ በገበያው ላይ ዩሮን ለመግዛት (Buy/Long ለማድረግ) የተሻለ አቅጣጫ ሊሰጠን ይችላል። ነገር ግን ሁልጊዜም የዜናውን (Fundamental) መረጃ ብቻውን ከማየት ይልቅ፣ በገበታው ላይ ካሉት የቴክኒካል አናሊሲስ መዋቅሮች ጋር አጣምሮ ማረጋገጫ (Confluence) መውሰድ ስኬታማ ትሬደር ያደርገናል!
722
🇪🇺 የዛሬው የገበያ መረጃ፡ የአውሮፓ ኢኮኖሚ ምን እየነገረን ነው?
ሰላም ተማሪዎች! አሁን ደግሞ በገበያው ላይ ትልቅ ንቅናቄ ሊፈጥር የሚችል ሌላ ትኩስ መረጃ ወጥቷል። በምስሉ ላይ የምታዩት "ZEW Economic Sentiment Index" የተባለ መረጃ ሲሆን፣ ይህ መረጃ ለዩሮ (EUR) አቅጣጫ ወሳኝ ሚና አለው።
የ ZEW የኢኮኖሚ ስሜት ጠቋሚ ምንድን ነው? በቀላል ቋንቋ፣ ይህ መረጃ ትልልቅ የፋይናንስ ባለሙያዎች፣ ባንከሮች እና ኢንቨስተሮች "በቀጣዮቹ 6 ወራት የአውሮፓ (በተለይም የጀርመን) ኢኮኖሚ ምን ሊመስል ይችላል?" ተብለው የተጠየቁበት የዳሰሳ ጥናት ውጤት ነው።
የዛሬው ውጤት ምን አሳየ? ያለፈው (Previous): 26.3 ነበረ የተገመተው (Forecast): 30 ይሆናል ተብሎ ተጠብቆ ነበር የመጣው (Actual): 34.2 ሆኖ ተመዝግቧል!ትርጉሙ፡ እጅግ በጣም አሪፍ ዜና! የፋይናንስ ባለሙያዎቹ ስለ አውሮፓ ኢኮኖሚ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ያላቸው ተስፋ እና እምነት ከተጠበቀው በላይ በጣም ጨምሯል። ኢንቨስተሮች የነገው የአውሮፓ ገበያ ያብባል ብለው እያሰቡ ነው። 📈 ይህ ዜና በዩሮ (EUR) እና በገበያው ላይ ያለው አንደምታ ይህ ከፍተኛ የሆነ የተስፋ መነቃቃት በገበያው ላይ የሚከተሉትን ተጽዕኖዎች ያመጣል፦ 💶 1. በዩሮ ዋጋ ላይ (Bullish EUR) ዩሮን ያጠናክረዋል፡ ባለሀብቶች በአንድ አካባቢ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ እምነት ሲያድርባቸው፣ ገንዘባቸውን በዚያው ገበያ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ። ይህ ማለት የአውሮፓን አክሲዮኖች እና ቦንዶች ለመግዛት ብዙ ዩሮ (EUR) ይፈልጋሉ ማለት ነው። የዩሮ ተፈላጊነት (Demand) ሲጨምር ደግሞ፣ የዩሮ ዋጋ በገበያው ላይ ከፍ ይላል (Bullish ይሆናል)።
722
📈 ይህ ዜና በገበያው (በከረንሲ፣ ኮሞዲቲ እና ስቶክ) ላይ ያለው አንደምታ
ይህ ድብልቅ ዜና በፋይናንስ ገበያው ላይ የራሱ የሆነ ተጽዕኖ ይፈጥራል፦
💵 1. በከረንሲዎች ላይ (Currencies - በተለይ ዶላር)
ጫና (Pressure): የተጀመሩ ግንባታዎች (Housing Starts) ማነስ የአሜሪካን ኢኮኖሚ ትንሽ ስለሚያሳስብ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ዶላርን (USD) ትንሽ ሊያዳክመው ይችላል።
ሚዛን (Balance): ነገር ግን የግንባታ ፈቃዱ በጣም መጨመሩ፣ "ወደፊቱ አሪፍ ነው" የሚል ተስፋ ስለሚሰጥ ዶላሩ በጣም እንዳይወድቅ ይረዳዋል። ስለዚህ በከረንሲ ገበያ ላይ ከፍተኛ የሆነ መዋዠቅ (Volatility) ሊታይ ይችላል።
🛢 2. በሸቀጦች ላይ (Commodities - ወርቅ፣ መዳብ እና ጣውላ)
የግንባታ ዕቃዎች (መዳብ/Copper እና ጣውላ/Lumber): በአሁኑ ሰዓት እየተገነቡ ያሉ ቤቶች ስላነሱ፣ የእነዚህ ዕቃዎች አሁን ላይ ያለው ፍላጎት ይቀንሳል። በዚህም የተነሳ ዋጋቸው በአጭር ጊዜ ሊቀንስ ይችላል።
ወርቅ (Gold): የተጀመሩ ግንባታዎች መዳከም ባለሀብቶችን "ኢኮኖሚው እየቀዘቀዘ ይሆን እንዴ?" ብለው እንዲሰጉ ሊያደርጋቸው ይችላል። በፋይናንስ ዓለም ፍርሃት ሲኖር ሰዎች ገንዘባቸውን ወደ ወርቅ ስለሚያሸሹ፣ የወርቅ ዋጋ ሊጨምር (Bullish ሊሆን) ይችላል።
🏢 3. በአክሲዮኖች ላይ (Stocks)
የግንባታ እና ሪል ስቴት አክሲዮኖች: ዛሬ ላይ ቤት መገንባት ስለቀነሰ የእነዚህ ኩባንያዎች ትርፍ ሊቀንስ ይችላል ተብሎ ስለሚታሰብ አክሲዮኖቻቸው ሊቀንሱ (Bearish) ይችላሉ።
አጠቃላይ የስቶክ ማርኬት (እንደ S&P 500 / Nasdaq): እዚህ ላይ አስገራሚ ነገር ሊፈጠር ይችላል! ኢኮኖሚው (በተለይ የቤት ግንባታ ዘርፉ) እየቀዘቀዘ መምጣቱን ካዩ፣ ማዕከላዊ ባንኮች ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት ብለው የወለድ ምጣኔን (Interest Rates) ሊቀንሱ ይችላሉ የሚል ግምት ይፈጠራል። የወለድ ምጣኔ መቀነስ ደግሞ ለአጠቃላይ የስቶክ ማርኬት በተለይም ለቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በጣም ጥሩ ዜና ስለሆነ ዋጋቸው ሊጨምር ይችላል።
📌 Takeaway: በገበያ ላይ አንድን መረጃ ብቻ ነጥሎ ማየት አደገኛ ነው። ሁልጊዜም "የአሁኑን" እና "የወደፊቱን" አመልካች መረጃዎች አጣምሮ ማየት ጥሩ ባለሀብት ያደርገናል!
722
📊 በዛሬው ዜና፡ የግንባታው ዘርፍ ምን እየነገረን ነው?
ሰላም ነጋድራሶች! ዛሬ በገበያው ላይ ትልቅ ትኩረት የሳበ አንድ መረጃ ወጥቷል። በምስሉ ላይ እንደምታዩት መረጃው የሚያተኩረው በሪል ስቴት እና በቤት ግንባታ (Housing Market) ዘርፍ ላይ ነው። ይህ መረጃ ስለ አጠቃላይ ኢኮኖሚው ጤንነት ትልቅ ፍንጭ ይሰጠናል።
በመረጃው ላይ ሁለት ዋና ዋና ነገሮችን እናያለን፤
1. የግንባታ ፈቃዶች (Building Permits Prel):
ምን ማለት ነው? ሰዎች ወይም ኩባንያዎች አዲስ ቤት ለመገንባት ለመንግስት ጥያቄ አቅርበው ያገኙት የፈቃድ ብዛት ነው። ይህ የ"ወደፊቱን" የግንባታ እንቅስቃሴ ያሳያል።
ውጤቱ፡ ከተጠበቀው (1.37 ሚሊዮን) በላይ 1.443 ሚሊዮን ሆኖ ተመዝግቧል።
ትርጉሙ፡ በጣም አሪፍ ዜና! ሰዎች ለወደፊቱ ብዙ ቤቶችን ለመገንባት ተዘጋጅተዋል፤ ይህ ደግሞ በኢኮኖሚው ላይ ያላቸውን መተማመን ያሳያል።
2. የተጀመሩ ግንባታዎች (Housing Starts):
ምን ማለት ነው? በተግባር መሬት ተቆፍሮ እና መሠረት ተጥሎ መገንባት የጀመሩ ቤቶች ብዛት ነው። ይህ ደግሞ የ"አሁኑን" ሰዓት የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ያሳያል።
ውጤቱ፡ ከተጠበቀው (1.35 ሚሊዮን) በጣም ቀንሶ 1.239 ሚሊዮን ሆኗል።
ትርጉሙ፡ አሉታዊ (መጥፎ) ዜና! ምንም እንኳን ሰዎች ፈቃድ ቢያወጡም፣ በአሁኑ ሰዓት ግን በተግባር ወደ ሥራ መግባት አልቻሉም ወይም አቅሙ ቢያንሳቸው ግንባታው ተቀዛቅዟል።
💡The Big Picture: ዜናው "ድብልቅ" (Mixed) ነው። ለወደፊቱ ትልቅ ተስፋ አለ (Building Permits ጨምሯል)፣ አሁን ላይ ግን በተግባር እየተሰራ ያለው ሥራ አነስተኛ ነው (Housing Starts ቀንሷል)።
722
ሊሆን ነው ..... ሊከናወን ነው...
ዛሬም በሌላ አዲስ ዜና እና ምናልባትም እድላችሁን ከሞከራችሁ ደግሞ የመፅሀፍ ሽልማት የያዘ የኮሜንት እና ላይክ ቻሌንጅ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ምናልባትም ይሄኛው ዜናችን ግን ከቻሌንጁም ባለፈ ልብ የሚያሞቅ የሆነው የሁላችንንም ጓዳ የሚነካ እና ምናልባትም በአገሪቷ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ትሬደሮችን የሚወክል ተቋም ለመመስረት ነውና ከሰሞኑ ለምንጀምረው የኢትዮጵያ ትሬደሮች ማህበርን ለመመስረት ለሚደረገው የፊርማ ማሰባሰብ ሂደት ትዘጋጁበት ዘንድ እንዲሁም እንዳጠቃላይ እንደኢትዮጵያዊ ራሳችሁንም የሚወክል ተቋምን በመገንባቱ ሂደት አሻራችሁ የሚያርፍበት እንዲሆን የምናደር ይሆናል። ይህ ቪዲዮ ለሌሎች ትሬደሮች ይደርስ ዘንድ፤ እንዲሁም በግላችሁ የተሰማችሁንም ሀሳቦች ታዋጡ ዘንድ ከስር በተያያዘው ሊንክ በኩል ፖስቱን ላይክ፤ ሼር፤ ኮሜንት ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ለሽልማቱ ብቁ ለመሆን ፔጁን ፎሎው ማድረግ ይኖርባቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZSV6VG4E6/
መልካም ምሽት።
722
ሰርክ ቅድሜ ምሽት የምናቀርባት የICE Interview ዝግጅታችንን በዚህ ሳምንት ቅዳሜን የተጠቀመችው ሙሉ ለሙሉ አካዳሚክ በሆኑ ጉዳዮች የተካሄደን ኢንተርቪው ነበርና እነሆ ከወጣቱ ትሬደር MAC Trades ጋር አብረን ቆይታ ለማድረግ ለዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጠሮ ይዘናል። ከልምዱና ከእውቀቱ አንድ ላይ እንማማር ዘንድ አዲሶችም የትሬዲንግ አለም ምን ይመስል ይሆን የሚለውን ለመለየት ይረዳችሁ ዘንድ፤ ነባር እና አድቫንስድ የሆናችሁ ልጆችም ያሏችሁን ያልተፈቱ ጥያቄዎች የምትጠይቁበት፤ ልምድ የምትቀስሙበት የቀጥታ መድረክ ነውና ላይቭ ሴሽኑን ቲክቶክ ላይ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9hW6JUpdESu-7x1Bh/
722
ባለፈው ሳምንት የነበረንን የኮሜንት ቻሌንጅ አሸናፊ ባለእድሎች አሁን ከደቂቃዎች በኋላ ላይቭ ላይ የምንለይ ይሆናል። የሚቀጥለውን ሳምንት እድለኛ ለመሆን ደግሞ ዛሬ የተፖሰተውን አዲስ በሪስክ ማኔጅመንት ዙሪያ የተፖሰተ ፖስት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ኮሜንት በማድረግ የነጋድራሱ መፅሀፍን እና የ1 ወር የሳይኮሎጂ ትምህርታችንን ስኮላርሺፕ ለማግኘት ፎሎው በማድረግ፤ ኮሜንት በማድረግ እና ፎሎው በማድረግ ተሳተፉ ለማለት ወደድን።
Let's go Fam.🔥🔥🔥
https://vt.tiktok.com/ZSVYMQpfo/
722
The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው ፕሮግራማችን እንደተለመደው ዛሬም በመስኩ እጅግ ሰፊ ልምድ ያለውንና ከ12 አመት በላይ በትሬደርነት ከቆየው Pips Pay My Bills ጋር ቆይታዋን ታረጋለች። በመድረኩ በጣም አነጋጋሪ የሚባሉ ጉዳዮች ይነሳሉና ተቀላቅላችሁን እውቀትን በአንድ ላይ እንቀስም ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9kUMtfg7YFD-lnjYO/
722
ሰርክ አርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የShengo የፈንዳመንታል አናሊስስ የእውቀት መድረክ ቀን እና ሰዓቷን ጠብቃ እነሆ ከደቂቃዎች በኋላ በ7ተኛ ኤፒሶድ ዝግጅቷ ትከሰታለች።
በምንም አይነት ሁነት የትኛውንም ፔይር ትሬድ የምታደርጉ ትሬደር ነን ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦች በሙሉ የዛሬው ምሽት ፕሮግራም ሊያመልጣችሁ የማይገባ እንደሆነ እምነታችን ነው። ለምን ቴክኒካል አናሊስስ ብቻውን ለትሬዲንግ ስኬታችን በቂ አይሆንም የሚለውን እውነት በጠለቀ የሌክቸር አካሄድ በሰፊው እና በጥልቁ ለሁለተኛ ሳምንት በቀጠለ ፕሮግራማችን የምንሄድበት ይሆናል።
የሚቀርበት መድረክ አይደለምና ከምሽቱ 3፡00 ላይ በ https://www.tiktok.com/@shengo_et ላይ የቀጥታ መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን።
መልካም ምሽት
https://vt.tiktok.com/ZS9kknEvd1nJS-ZJ8YV/
722
ለጀማሪም ሆነ ለአድቫንስድ [ኢትዮጵያዊ] ትሬደሮች ሆኖ የተዘጋጀውን የ3 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት እና የትሬዲንግ እውነታን በጥልቅ የምንዳስስበት ቡትካምፕ የመጨረሻ ቀኑ ላይ በመገኘት የቀጥታ መድረካችንን እነሆ የጀመርን ሲሆን መሳተፍ የሚመቻችሁ ቤተሰቦች የቀጥታ የቲክቶክ ላይቭ ፕሮግራማችንን መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
https://vt.tiktok.com/ZS9kF12fA5pCr-MUrP1/
722
የ3 ቀን ጥልቅ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፕ ኮርስ
የትሬዲንግ ሀ... ሁ ...
ላይቩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link
