cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቡዘር የሐድራ ጀመዓ😕😘

ሠርጋቺሁን በነቢ ሱና ማድረግ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ በዚህ ስልክ መደወል ይችላሉ 0938329103 ወይም 0960423324 ሀሣብና አስተያየት ካላቺሁ @Smith0920

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
193
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#Part 2 መጅኑን እና ለይላ #ኢኒ_መሽጉል_ቢሁብ_ለይላ ============== «በለይላ» ፍቅር የከነፈ «ቀይስ» ጧትም ሆነ ማታ የሚያውጠነጥነው ስለርሷ ነው። ለዚህም ይመስላል #መጅኑን_ለይላ የተሰኘ ። . እንዲህም ሆነ… ከዕለታት አንድ-ቀን የ«ለይላ» ውሻ እያለከለከ በመንገድ ላይ ሲሄድ ቀይስ ይመለከተዋል። በለይላ ናፍቆት ልቡ ተሰልቧል ። ውሻውን ከኋላ እየተከተለ ለይላ ያለችበት ቦታ ለመድረስ ጉዞ ጀመረ ። መንገድ ላይ ሶላት የሚሰግዱ ሰዎችን አሳብሮ አለፈ ። በዚያው መንገድ ተመልሶ ሲያልፍ ሶላት ይሰግዱ የነበሩት ሰዎች እንዲህ ሲሉ ጠየቁት፦ « ለምንድን ነው … ሶላት እየሰገድን በፊት ለፊታችን ቆርጠክ ያለፍክ …?» ብለው ጠየቁት። እሱም፦ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺇِﻧِّﻲ ﻟَﻢ ﺃﺭَﺍﻛُﻢ ﻛﻨﺖ ﻣﺸﻐﻮﻝ ﺑﺄﻣﺮ ﻟﻴﻠﻰ ﻭﺷﻐﻠﻨﻲ ﺣﺒﻬﺎ ﻋﻦ ﺭﺅﻳﺘﻜﻢ … ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻟﻮ ﻛﻨﺘﻢ ﺗﺤﺒﻮﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻛﻤﺎ ﺃﺣﺐ ﻟﻴﻠﻰ ﻟﻤﺎ ﺭﺃﻳﺘﻤﻮﻧﻲ ﻭﻷﻧﺸﻐﻠﺘﻢ ﺑﻪ ﻭﺑﻤﻨﺎﺟﺎﺗﻪ ﻋﻦ ﺭﺅﻳﺘﻲ «ወላሒ በለይላ ፍቅር ላይ ባተሌ (busy) ሆኜ ስትሰግዱ አላየኋችሁም ። …እኔ «ለይላን» የምወዳትን ያህል እናንተ «አላህን» ብትወዱ ኖሮ እኔን ባልተመለከታችሁኝ ነበር። … እናንተ አላህ ፊት ሆናችሁ እኔን ተመለከታችሁ ፤ እኔ ግን ከለይላ ውሻ ኋላ ሆኜ እንኳ አልተመለከትኳችሁም። ብሏቸው እርፍ አለ። . . ታላላቅ ዐሊሞች አላህን እና መልዕክተኛውን በተመለከተ የሰው ልጅ ሁሉ ሊኖረው ስሊሚገባው ፍጹማዊ ትስስር ሲመክሩ ይህን የመጅኑን እና የለይላ የውስጥ ትስስር እና ይህን መሰል ታሪኮች እያነሱ ምክርን ያዋዛሉ ። «እንኳን ፍጡር ለፈጣሪ ፣ ሰው ለሰው እንዲህ ተሳስሯል አይደል እያሉ ወደ #እብዱን_ፍቅር ይገፋፋሉ ። ለዚህም ኢማም አልገዛሊ እና ሸይኽ ኢብራሂም አልነዋስ (ረሂመሁሙሏህ) ማንሳት ይቻላል ። ከሀገራችንም እነ #ሸኽ_ሙሀመድ_አመዴ እና #ሙሂቡ_ሃዲን_ማንሳት በዚህ ስም ህመማቸውን ተንፍሰውበታል ። እስኪ መለስ ብለን ከክስቱ የመጀመርያ መጀመርያ እንነሳ ። . . ከሀብታም ቤተሰብ የተወለደች ቆንጅዬ ልጅ ነበረች ፡፡ በውበቷም ልዕልት በመሆኗ በቤተሰቦቿ በጥብቅ ትጠበቅ ነበር ። ከሀብታም ሰው ተጋብታ በተድላና በስኬት እንድትኖር በመመኘት ። እናም አንዳንዶች «ለይላ» ከድሃው «ቀይስ» ወይም «መጅኑ» ጋር በፍቅር ትወድቃለች ብሎ የሚጠብቅ አልነበረም ። ሆኖም እርስ በእርስ የነበራቸው ጥልቅ ፍቅር የገደብን ምድራፍ ዘለል ነበር። ልኬት አልነበረውም ። ይሁን እንጂ እጣ ፈንታቸው ሆኖ ሁለቱ ፍቅረኛሞች እርስ በእርስ ከመተያየት ታገዱ ። የ«ለይላ» ቤተሰቦች ካለፈቃዷ ለነጠጠ ሀብታም ልጅ ዳሯት ። በ«በለይላ» ፍቅር የከነፈው «ቀይስ» ስሙ #መጅኑን_ለይላ ሆኖ «በለይላ ያበደው»። #ልበ_ስልብ ሆነ ልቡን ለለይላ ገብሮ ። ጧትም ሆነ ማታ የሚያውጠነጥነው ስለርሷ ብቻ ሆኖ ቀረ ። ለይላም በትዳር ውስጥ ሆና አመታት ነጎዱ ። ከዕለታት አንድ-ቀን ለባሏ እንዲህ ስትል ጠየቀች፦ . «መጅኑን በዚህ በኛ መንደር ግዛት ዙርያ በአንዱ ጫካ ሰፍሯል አሉ ። ካለበት ቦታ ፈልጌ እንዳገኘውና ከአጠገቡ ቀርቤ እንዳዋራው ትፋቀድልኝ ዘንድ ባክህን ልለምንህ።» በማለት ተማጸነቺው። … ባለቤቷም ፈቀደላት ። ይፈልጉት ጀምር ። ከአንድ ኮረብታ ቦታ ላይ ተቆናጦ አገኘቺው ። ቀረብ ብላ «ቀይስ» አለች ። መልስ አልሰጣትም ። «እኔ ለይላ ኮ ነኝ» ስትለው … ከታች እስከ ላይ ቃኛትና፦ ﺇﻟﻴﻚ ﻋﻨﻲ ﺃﻧﺎ ﻣﺸﻐﻮﻝ ﺑﻚ ﻋﻨﻚ «…እስኪ ተይኝ ሂጂ ። እኔ ካንቺ ባንቺ (ፍቅር) ላይ ባተሌ ነኝና» አላት . . ምነው ተቀየርሺብኝ። ህይወት አልደላችሺም እንዴ? እኔ ግን ከተለዋጩ የ«ለይላ» ገላ በማይለወጠው የ«ለይላ» ፍቅር ላይ ተመቸክያለሁ፣» እንደ ማለት ነው። እኔን ያፈቀርኩት ሰው ሳይሆን ፍቅርን ነበርና፣ አሁንም ፍቅርን በማፍቀሬ ማፍቀርን ወደድጄ ይኸው በምቾት እዚያው ለይላ ፍቅር ላይ እገኛለሂ ። እንደ ማለት ነው ሲሉ አፍቃሪያን ያብራራሉ ። . . የኾነው ኾኖ ሁለቱ አፍላ ጣምራዊያን በትልቅ እልፍኝ ህመም ውስጥ መኖር ጀመረች ። ከፍቅረኛዋ ጋር መለያየቷን መቋቋም ባለመቻሏ ወደ ዘላለማዊው ህይወት ተሻገረች ፡፡ መጅኑም በፍቅረኛው ሞት ልቡ በመሰበሩ እና በሀዘን በመዋጡ ለእብደት ተዳረገ፤ በመጨረሻ በላይላ መቃብር ላይ ሞተ ። እነዚህ አስገራሚ ፍቅረኛሞች እርስ በእርስ ለነበራቸው ፍቅር ህይወታቸውን እስከማጣት በመድረሳቸው ለፍቅራቸው የነበራቸው ስሜት ህያው ሆኖ እንዲኖር አደረገው፡፡ ይህ ልብ ሰቃይ የሆነ የመጀኑ እና የለይላ ታሪክ በሚተረክ ጊዜ በብዙዎች ልብ ውስጥ ስቃያቸው ተስምቷል፡፡ https://t.me/OUSGRAPHICS https://t.me/OUSGRAPHICS https://t.me/OUSGRAPHICS እንደ ቀይስ የሆነ ፍቅር ዪስጠን አሚን
Show all...
ousman garaphics

ousman garaphics: አሰላሙ አለይኩም ዪህ ቻናል የተለያዩ የመንዙማና የነሺዳ ፖስቶች ነሺዳወች እንዲሁም የተለያዩ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፖስቶች ዪለቀቁበታል ከናንተ ሚጠበቀው ሌፍት ሳይሉ መቆየት ነው! ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለወት @madihuresul

# ማን_ናት_ኸዲጃ ? ____ በሞባይል ስልኬ ላይ የባለቤቴን ስም ኸዲጃ ብዬ ነበር save ያደረኩት። ለሷ ግን አልነገርኳትም ነበር። አንድ ቀን ድንገት ስልኬን ስትጎረጉር ኸዲጃ ከምትባል ሴት ጋር በተደጋጋሚ መደዋወሌን ተመለከተች። በንዴት አይኖቿ ቀልተውና ደም ስሯ ተወጥሮ “ኸዲጃ ማን ናት?” አለችኝ። የደነገጥኩ አስመስዬ ዝም ብዬ አየኋት። በዚህን ጊዜ ንዴትዋ ጨምሮ ጮክ ብላ መናገር ጀመረች። አትናገርም? ........... አትመልስልኝም?...... ........................ አንተን መስሎኝ የማናግረው! ............... .......... ማን ናት ኸዲጃ? እያለች የሸሚዜን ኮሌታ ይዛ ትወዘውዘኝ ጀመር። ሳይታወቃት እንቅ............ አደረገችኝ። ኸ.....ዲ......ጃ ማን ናት? በል ፍጠን ተናገር! ለምን እሷን እራሷን ማን እንደሆነች አትጠይቂያትም? አልኳት እጆቿን ለማስለቀቅ እየሞከርኩ። እሺ እንደሱ ሳይሻል አይቀርም እኔው እራሴ እጠይቃታለሁ በማለት ወደ ኸዲጃ ደወለች። የራሷ ስልክ ሲጠራ ሰምታ ደዋዩን ስታጣራ ባለቤቷ (እኔ) መሆኑን አወቀች። ግራ በተጋባ ሰው ስሜት “ታዲያ ለምን? እኔ ስሜ ኸዲጃ አይደለም” አለች። ባህሪሽ፡ እዝነትሽ፡ ለኔ ማሰብሽ፡ መጨነቅሽ፡ ፍቅርሽ፡ ቤሳ ቤስቲን ሳይኖረኝ እኔን ለማግባት መፍቀድሽ፤ ..................... አንቺ ለኔ በዱኒያ ላይ ያለሽኝ መተኪያ የሌለሽ ሀብቴ ነሽ፡ አንቺ ለኔ ክብሬ፡ ፍቅሬ፡ መሰተሪያዬ፡ የህይወት አጋሬ ነሽ። በአላህ ፍቃድ በፊርደውሰል አእላ ውስጥም ሚስቴ እንድትሆኚ እፈልጋለሁ። እናታችን ኸዲጃ (ረዲየላሁ አንሃ) የፍቅርና የመልካም ትዳር ተምሳሌት ስለሆነች ነው በርሷ ስም የሰየምኩሽ አልኳት። አይኖቿ እምባ እንዳቀረሩ እሺ በአላህ ፍቃድ ሁሌም መልካም የትዳር አጋርህ ለመሆን እጥራለሁ አንተም ጥሩ በመሆን አግዘኝ አለችኝ። ========================== አንቸኩል፡ ከመጠርጠር እንቆጠብ! እነደዚህ አይነት ጣፋጭ የፍቅር ትዳር ጀሊሉ ይወፍቀን!!! — ተጨማሪ ፁሁፎች ለማግኘት https://t.me/OUSGRAPHICS https://t.me/OUSGRAPHICS
Show all...
ousman garaphics

ousman garaphics: አሰላሙ አለይኩም ዪህ ቻናል የተለያዩ የመንዙማና የነሺዳ ፖስቶች ነሺዳወች እንዲሁም የተለያዩ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፖስቶች ዪለቀቁበታል ከናንተ ሚጠበቀው ሌፍት ሳይሉ መቆየት ነው! ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለወት @madihuresul

"የት ናቸው? አራት ነበሩ!" 😭 አንድ ፍልስጤማዊ አባት አራት ልጆቹን በጋዛ በእስራኤል ሚሳኤል ጥቃት እነደተገደሉ ባወቀ ቅጽበት የተናገረው ልብ ሰባሪ ንግግር 💔 እስራኤል ሆይ ሀያሉ ጌታ ሀያልነቱን ይግለፅብሽ ፣ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋሽ አቦ https://t.me/OUSGRAPHICS
Show all...
1.93 MB
የሙስሊም ወንድሞቻችን ስቃይ ለኛም ስቃያቺን ነው ዪሄን ፕሮፋይል በማድረግ አብሮነታችንን ለአለም እናሳይ creat by https://t.me/OUSGRAPHICS https://t.me/OUSGRAPHICS
Show all...
የሙስሊም ወንድሞቻችን ስቃይ ለኛም ስቃያቺን ነው ዪሄን ፕሮፋይል በማድረግ አብሮነታችንን ለአለም እናሳይ creat by https://t.me/OUSGRAPHICS https://t.me/OUSGRAPHICS
Show all...
☪ #ዒድ_ሙባረክ! ☪ እንኳን ለ1442ኛው ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ! ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም
Show all...
#ዒድ_ሙባረክ ውድ ሙስሊም ሙስሊማት እንኳን ለ1442ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። አስ-ሱና ቲቪ በዓሉ በመላው አለም ለሚገኙ ሙስሊሞች ዱዓ በማድረግ እና መልካም ስራዎችን በመስራት የአሏህን ውደታ የምናገኝበት በዓል እንዲሆንልን እየተመኘ በነገው እለት ልዩ እና አዝናኝ የሆኑ የዒድ ፕሮግራሞችን ይዞላችሁ ይቀርባል كل عام وأنتم بخير تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ********************************************** አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال || As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' || የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ https://t.me/AssunnahTVOfficial አስተያየትና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን +251 90 300 0102
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.