2 886
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-5730 days
Posts Archive
2 886
ጊዜን የሚያቆመው ማነው?
አሁን ይቺን ቅጽበት ወደ ኋላ መመለስ የሚቻለው ምን ሀይል አለ??? አለማችን የምትተዳደርበት በጣም ብዙ ህጎች አሉ። የሠው ልጅ በስራው በጣም ብዙ ህጎችን ተቃውሞ አይተናል ። ለምሳሌ Gravitational law ( የመሬት ስበት) ተቃውሞ በሰማያት ሲበር አይተናል ፥ በሽታዎችን ሲያድን ፥ የአለምን ጫፍ ከአለም ጪፍ ሲገናኝ አይተናል ።
ነገር ግን እስከ አሁን ጊዜን መመለስ የቻለ ነገር የለም 🙏
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ
ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ የሚቀርብ ድንቅ ታሪክ እናቀርባለን። ይህም ዓለምን በኤልክትሪክ ቴክኖሎጂ ስለቀየረው ኒኮላ ቴስላ ነው።
ክፍል 1
ራዕዩን መቀበል ለተሳነው ዓለም በሕይወቱ የኋለኛው ዘመን ባሰፈረው
ማስታወሻው ላይ፣ “ይህ ዘመን የናንተ ሊሆን ይችላል፣ መጪው ዘመን ግን የኔ
ነው” ሲል ጽፏል…
እንደ እንከን አልባ ፈጠራዎቹ ሁሉ ይሄም ትንቢቱ መሬት ጠብ ያላለበት ይህ ታላቅ
ሰው … በተለይም እ.አ.አ ከ1990ዎቹ ወዲህ ጊዜው ደረሰ መሰል ዓለም ከእንቅልፉ
ባንኖ ከስንት አንዴ ብቅ የሚል ታላቅ ሰው መሆኑን እየተረዳ መጥቷል፡፡
… በዚህ ታላቅ ሰው የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተጠናቀረ አንድ ዘጋቢ ፊልም የዚህ
ሰው ጥፋት ምናልባትም ከጊዜው ቀድሞ መወለዱ ነው ይላል…
በቢሊየን የሚቆጠር የዓለማችን ሕዝብ በየቀኑ እንደዋዛ ከሚጠቀምባቸው
አብዛኞቹ የኤሌክትሪክና የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች ጀርባ የአንድ ሰው የፈጠራ
ምናብ ገንኖ እንደሚወጣ ሲታሰብ አጀብ አያስብል ይሆን…
የዚህን ታላቅ ሰው ሥራዎች የገመገሙ ባለሞያዎች እንደሚሉት ግን ከሞተ 70
ያህል ዓመታት አልፈውትም እንኳ ለዓለማችን ያለማቸውን ረቂቅ ቴክኖሎጂዎች
ለመቀበል ዓለም ገና አሁንም ዝግጁ አይመስልም…
ዛሬ ታሪኩን በጥልቀት የምንዳስሰው ሰርቢያ - አሜሪካዊው አሌክትሪካል
መሐንዲስና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ታላላቅ ፈጠራዎች ባለቤት...
ኒኮላ ቴስላ
ኒኮላ ቴስላ የተወለደው በያኔዋ ኦስትሮ - ሐንጋሪ በዛሬዋ ክሮሺያ ውስጥ ባለች
ስሚሊጂን በተባለች መንደር ውስጥ እ.አ.አ በ1856 ሐምሌ 9 ለ 10 አጥቢያ
ከሌሊቱ 6 ሰዓት በመብረቅ ብርሃን በደመቀ ነጎድጓዳማ ሌሊት ነበር፡፡ ይሄው
የልደት ጊዜው ምልኪ ነው መሰል ቴስላ የመላ ሕይወቱ ሥራ በአጠቃላይ
ከኤሌክትሪክ ጋር የተቆራኘ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በፈጠራ መብት ባለቤትነት ከተመዘገቡለት 300 ያህል ፈጠራዎቹ አብዛኞቹ በኤሌክትሪክ ዙሪያ የሚያተኩሩ ናቸው ፡ ፡ ይህ ሁሉ ሆኖም ግን ቴስላ ስለ ኤሌክትሪክ ምንም አላውቅም ባይ ነው፡፡ ስለ አሌክትሪክ ምንነት የሰው ልጅ
ያወቀ ‘ለት ያ ዕለት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ ልዩ ትርጉም የሚሰጠው ቀን ይሆናል ሲል ጽፏል፡፡ በ17 ዓመቱ ኦስትሪያ፣ ግራትዝ ወደሚገኘው ፖሊቴክኒክ ገብቶ በወቅቱ ገና አዲስ ከነበረው የኤሌክትሪክ ዓለም ጋር የተዋወቀው ቴስላ በቤተ ሙከራ ውስጥ የማያት እያንዳንዷ የኤሌክትሪክ ብልጭታ በሺዎች
የሚቆጠሩ ጥልቅ የማወቅ ስሜቶችና የፈጠራ መነሳሳቶችን በአእምሮዬ ውስጥ ታጭር ነበር ሲል ያስታውሳል፡፡
.... ይቀጥላል
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
Any one graduated with public health looking for job there is a job at medium clinic
Both for fresh graduate and experienced can apply
Able to speak both Amharic and Afan oromo
Salary with agreement
Please inbox me if you fulfill the requirement
2 886
ሁለቱ ትዕቢተኞች
/// ከሰዉነት ዓለም//
ብዙ ዓይነት ትዕቢተኞች ቢኖሩም ለኔ ግን ሁለቱ ጎልተዉ ይታዩኛል። አንደኛዉ የሐብት ወይም የገንዘብ ትዕቢተኞች ሲሆኑ
ሁለተኛዉ ና ከዚ የከፋዉ ደግሞ የእዉቀት ትዕቢተኞች ናቸዉ። የሐብት ትዕቢተኞች በገንዘባቸዉ ስለሚተማመኑ በገንዘብ
የፈለጉትን ነገር ማድረግ እንደሚችሉ ያስባሉ። ሰዉንም በገንዘብ ለመግዛት ይቃጣሉ አንዳንዴም እግዚአብሔር የለም ሊሉ ይችላሉ። ዋና አጀንዳቸዉ ግን ቁሳዊ ና ሰዉ ላይ ነዉ። የእዉቀት ትዕቢተኞች ግን ከሰውም አልፈዉ የእግዚአብሔርን ሥራ
ለማረም ይሞክራሉ። እግዚአብሔር ለምን እንዲ አደረገ እንደዚ ማድረግ አልነበረበትም እንዲ እንዲያ ቢሆን ይሻላል ይሉናል። . …. ግን ግን እኛ በጭላንጭሉዋ ብቻ የምንጉዋዝ ሰዎች ነን።
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
ካክሽ…እንትፍ … እፉ
///.......///
ያኔ ድሮ ልጅ እያለን የማይበላ ነገር ወደ አፋችን ስናስገባ ካክሽ እንትፍ ሲሉን ትፍት እናረገዋለን። ጉዳት ያለዉን ነገር ደግሞ
እፉ ሲሉን እሺ ብለን ትዉት እናረገዋለን። ዛሬ ግን አድገን ከትናንቱ አውቀን ካክሽ የተባልነዉን ምን ችግር አለዉ ብለን
ቡክክክክት እፉ ያሉንን ደሞ እስቲ ልየዉ ብለን ንክክክክት!!!! እንደዚ አወቅን እያወቅን አለቅን!
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
ልጅ ያቦካዉ ለራት አይበቃም
//// ....... ////
ልጅ ያቦካዉ ለራት አይበቃም የሚለዉ ምሳለያዊ አነጋገር እነ ከማልቀበላቸዉ አባባሎች ዉስጥ አንዱ ነው። የሰዉ ልጅ
ብቁነት የሚመዘነዉ ከእድመዉ ከአቅሙ ወይም ከእውቀቱ አንጻር እንጂ ያን ሰዉ ሊያማክሉት በማይችሉ ነገሮች ብቁነቱ
ሊመዘን አይችልም። አንድ ህጻን በአንድ ዓመት ዕድመዉ መቆምና መራመድ ሲችል ጎበዝ እንለዋለን ምክያቱም ቆሞ
መራመዱ ዕድመዉን ያማከለና እንድ ትልቅ ስከት ና ብቁነት ሊቆጠር የሚችል ነው። እነ እንደሚገባኝ ይህ አባባል የመጣዉ
አንድ ለህጻነት አቅማቸውን ያላማከለ ስራ በመስጠት ሳይችሉ ሲቀሩ ሲሆን ሁለት ደግሞ ልጆችን ከትላልቆች ጋር መመዝን
ና ብቁነታቸውን ከነሱ አንጻር በማየት የአትችሉም ሃሳብ በዉስጣቸዉ በማስረጽ ይህንንም ሃሳብ ይዘዉ እንዲያድጉ ይሆናሉ።
በዚህም ምክንያት አልችልም ባይ፤ጥገኛ፤ በራስ መተማመን የለላቸዉ፤ እራሳቸዉን መግለጽ የማይችሉ ብዙ ትዉልዶች
ተፍጥረዋል። ይህ አባባል ዛረም ድርስ በብዙ የሃገራችን ከፍል ጥቅም ላይ እየዋለ ነው።
2 886
DISCLAIMER
ከደሙ ንጹህ ነን
/////////////
ሰው ሙሉ አይደለምና በዓለማችን ላይ ያሉ በጣም ትላልቅ መጽሃፍት በተለይ በተለይ የመድሃኒት እና ልሎችም
በመጀመሪያዎቹ ገጽ ላይ Disclaimer ብለዉ ነው ሚጀምሩት። በመጽሃፉ ምክንያት ለሚመጡ ወይም ለሚከሰቱ
አላስፈላጊ የጎንዮሽ ጉዳቶች ሃላፊቱን አንወስድም ይላሉ። በዓለማችን ላይ Disclaimer ሳይል የሚጀምር ወይም ሊል
የማይገባው ሙሉ መጽሃፍ የለም ካለም እሱ የመጽሃፍት ንጉስ ነዉ።
👇👇👇👇👇👇👇
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
አራዳ ና ፋራ
///////////////////
ሁለት ገጽ ላላቸዉ ሁለት ነገሮች ለሁለቱም ፋራ ወይ ለሁለቱም አራዳ መሆን አይቻልም። ክፉዎች፤ጭለማን የሚወዱ፤
ጠጪዎች፤ተሳዳቢዎች፤አመንዝሮች ለዓለምና ክፋቱዋ አራዳዎች ናቸዉ ፤ ለፈጣሪያችዉ ግን ፋራዎች ናቸዉ። ደጋጎች ፤
ፈጣሪያቸዉን የሚፈሩ፤ብርሃንን የሚወዱ፤ጨዋዎች፤ ክፉን ሚጠየፉ ለጨለማዉ ዓለም ፋራዎች ቢሆኑም ለፈጣሪያቸዉ ግን
አራዳዎች ናቸዉ። ስለዚ አራዳ መሆንም ፋራ መሆንም ጥሩ ነው ጉዳዩ ምን ላይ ነዉ አራዳ ወይ ፋራ የሆንከዉ ነዉ።
@CalebTamru
2 886
R.I.P and L.I.P
///// ... ////
ለሰዉ እና ሰዉነት የተሰጠ ድንቅ ስጦታ ነዉ ሰላም። ሰዎች ከስጋቸዉ ሲለዩ ብዝዎች RIP( Rest in peace) ይላሉ።
በስጋም እያለን የሰላም ህይወት እንድንኖር ሰላም ተትቶልናል። ስለዚሀ let’s LIP (live in peace) before RIP
(Resting in peace).
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
ከነዚ መፅሐፍት ውስጥ በ 2016 የቶቹን ሊያነቡ አስበዋል?
1. The Power of Now… Eckhart Tolle
2. The new Earth…. Eckhart Tolle
3. Atomic Habit…. James Clear
4. The Seven Habits of Highly Effective people.. Stephen Covey
5. Social media made me rich…. Mathew Loop
6. Rich Dad and poor Dad…. Robert Kiyosaki
7. The Cash flow quadrant… Robert Kiyosaki
8. Rich Dad’s Guide to investing…… Robert Kiyosaki
9. 365 days with self-discipline … Martin Meadows
10. The secret ….. Rhonda Byrne
11. Ego is the enemy… Ryan Holiday
12. From failure to success…. Martin Meadows
13. Give and Take… Adam Grant
13. How to win every Argument….. Madsen Pirie
14. How to Improve Memory…..Stephen Pierce
15. Why know is the time to Crush it… Tim Ferriss
16. The golden rules, … Napoleon Hills
17. The law of Human Nature… Robert greene
18. Striking Thoughts Bruce Lee’s Wisdom for daily living… Bruce Lee
19. The total Man … Lester Sumrall
20. Stillness is the Key…. Ryan Holiday
21. Think and grow rich….. Napoleon Hill
22. The World’s 200_Hardest_Brain_Teasers_Mind_Boggling_Puzzles,_Problems23. You can Win …. Shiv Kera24. The power of your subconscious mind…. Joseph Murphy
25. How To Win Friends And Influence People (By Dale Carnegie)
26. Mind Set The New Psychology Of Success…. Carol S. Dwek
27. The Social Animal - David Brooks
28. Men Are From Mars Women Are From Venus. John Gray
29. The Power of Thinking Without Thinking : MALCOLM GLADWELL
30. How to stop worrying and start Living … Dale Carenigie
31. Do the Work by Steven Pressfield
32. Influence- The Psychology of Persuasion .. Robert B, Cialdini
33. Let your life Speak. Parker J palmer
34.Richard_Templar-The_Rules_of_Work-EN(1)
35.The_5_Second_Rule_Transform_your life … Mel Robins
36. The Art of work…Jeff Goins
37. The Miracle Morning… Hal Erlod
38. The_Whole_Brain_Child .. 12_Revolutionary Strategies to nurture your child’s developing mind .. Daniel and Tina
39. Your Brain on Food….. Garry L. wenk
40. How to stop doubting your greatness and live an awesome life.. Jen Sincero
41. Time Management … Richard Walsh
42. The Energy Bus …. JON GORDON
43. Talk Like TED The 9 Public-Speaking Secrets of the Worlds Top Minds by Carmine Gallo
44. The fine Art of Small talk… DEBRA FINE
45. Leil Lowndes - How to Talk to Anyone
46. The 48 laws of power.. Robert Greene
47. 7 strategies for wealth and Happiness… JIM JOHN
48. Tell me your Dreams
49. CRITICAL THINKING SKILLS SUCCESS IN 20 MINUTES A DAY – Laure
50. The 4 hour Work week .. Tim FerrissAnd many more others
ሌሎችም በመቶዎች ሚቆጠሩ መዕሐፍትን እኛ ጋ ያገኛሉ
የምትፈልጉትን መፅሐፍት ከ @M1CHET በ Soft Copy inbox አርጋቹ ማግኘት ትችላላቹ የአንድ መዕሐፍ ዋጋ 20 ብር ብቻ
2 886
ቀን 10
ሰወነት እና ሳይንስ
//// ////
ሳይንስ የተመጣጠነ ምግብ በልቶ ያደገ ሰዉ ጠናማ አዕምሮ ይኖረዋል ይለናል። ዓልማችን ላይ ያሉ ከሰዉነት ይልቅ
አዉረነት ሚገልጻቸዉ ሰዎች የተመጣጠነ ምግብ ሳይበሉ ያደጉ ይሆን ካልሆነስ? ካልሆነ ሳይንስ ብቻዉን አንድን ሰዉ ሙሉ
ሰዉ ሊያደርገዉ አይችልም።
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
1
ተሽሎ መገኘት
//// ከሰዉነት ዓለም ///
ተሽሎ መገኘት ታላቅነት ነው
የሰደበህን መልሰህ አትስደብ
ያስቀየመህን እንድ ዉለታ ቆጥረህ መላሽ አትሁን
ይህን በማድረግህ ብቻ የሰደበህ መልሶ እንዳይሰድብህ ያስቀየመህም ተመልሶ እንዳያስቅይምህ ማረግ ትችላለህ።
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
ከበላህ ከጠጣህ ምን ጎደለህ??
//// .............. ////
በልቶ ጠጥቶ መዋል ማደርን ብቻ ብዙ ሰዎች በቂ ነው ከዚ ዉጪ ያለው ትርፍ ነው ይላሉ። ምግብ ና መጠጥ ሆድን እንጂ
አዕምሮን ወይ ምንፈስን አይመግቡም። የሆድ ምግብ ብቻዉን አንድን ሰው ሚዛናዊ ህይወት እንዲኖረዉ ማድረግ
ስለማይችል ከሆዳችን እየቀነስን አዕምሮአችንንም መንፈሳችንንም እንመግብ።
@Tizitan_Be_Gitim
2 886
ጺም አወጣህ አሉኝ ፥ ጎልምሰህ ገረጅፈ፣
ማን በነገራቸው ፥ልቤ ገና መሆኑን፥ መስመር ያላለፈ።
ጺም በማውጣት ቢሆን፥ የእውቀት ጉልምስና፣ እንደ በቆሎ እህል ፥ማን ነበር ገናና። ነገር ግን አደለም ፥ጸጉር ባበቀለ፣ በቆሎ በእናቱ ፥ታዝሎ ባልበቀለ ። ✍ ይሳቅ @Tizitan_Be_Gitim
2 886
ተከስተናል ትላለህ😊
እስኪ ሁላችንም አንድ ቀን ሙሉ ሰጥተን ራሳችንን እንየው ... "ይሳቅ ዛሬ ምን እያለ ነው " ብላችሁ ይሆናል በልባችሁ ...ማለቴ እስኪ ሁለት ሰው ሆነን ሁልጊዜ አንድአይነት የሆነውን ማንነታችንን እንመልከተው Mr. X/Ms. X... ከዛ ደሞ ሁልጊዜ መሆን የምንፈልገውን ማንነት በአይምሯችን እንሳለው Mr. Y/Ms. Y ... አሁን የትኛው ጋር ነን
2 886
ተስፋ የዛረ መቀነት የነገ ሰገነት ነዉ
////// //////
ሰዎች ነገን ብለን እንጂ ዛረ እኮ ምኑም ደስ አይልም ይላሉ። ነገ መልካም ነገር እንደሚጠብቃቸዉ ያስባሉ። ተስፋ ባይኖር
ኖሮ ነገስ ቢሆን ምኑ ደስ ይላል ይሉ ይሆናል። ተስፋ ዛረ እንዳንዝል እንዳንድክም መቀነት ሆኖ ያገለግለናል፤ዛረ ካልደከምን
ደግሞ በተስፋ የጠበቅነዉን ና በምናብ ያየነዉን ነገ እዉን ሆኖ በሰገነቱ ላይ እናገኘዋለን።
@Tizitan_Be_Gitim
