en
Feedback
ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

Open in Telegram
744
Subscribers
+124 hours
+117 days
+5230 days
Posts Archive
እንኳን  ለ2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ መጪው አዲስ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የብልፅግና  እንዲሁም ከትራፌክ አደጋ የነፃ አደጋን ተከላክሎ የሚያሽከረ ዜጋ መፍጠር  በሀላፊነት ብቁ አሽከርካሪዎች  ማፍራት  በትራፊክ አደጋ የሰው ህይወት  የካል መጉደል የማንሰማበት ዘመን ይሁንልን ዛየን አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፣፣።

አረንጋዴ አሻራ ዛየን የአሽ/ማሰልጠኛ ከአሽ/ተሽ/ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በጋራ በመሆን የተዘጋጀ።

ይች ቀይ የባትሪ ምልክት በመኪናችን የኤሌትሪክ ሀይል  አመንጪ አካል ለይ ችግር ሲኖር ትበራለች! ይች ምልክት በምትበራበት ወቅት መኪናችን ለይ ያለው ሙሉ የኤሌትሪክ ሀይል ከባትሪ ብቻ እየተጠቀመ መሆኑን ታመላክታለች! ስለዚህ ሞተር ከተነሳ በኋላ ምልክቱ መጥፍት ይኖርበታል ይህ ባይሆን የባትሪው ሀይል ባለቀበት ቅፅበት ሞተር ስለሚያጠፍ በምናሽከረክርበት ወቅት አደጋ እንዳይከሰት ወዲያውኑ ወደዳር በመውጣት ሞተር አጥፍተን ለባለሞያ በመደወል ማማከር ያስፈልጋል!