cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tofa al inaya

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የማዲህ Tewfik Selahadin የቴሌግራም ቻናል ነው :: ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ 👉https://t.me/Tewfiiq መሃባው ጮሌ ነው ሀድራ መገስገሻ ፤ መሃባው ታጅም ነው የስንቱ መንገሻ ፤ መሃባው መደድ ነው የአላህ መለገሻ ፤ 🍀🍀🍀🍀🍀 https://t.me/joinchat/SLvYjAh-hxCr_mk5

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

﴿ ﷽ ﴾﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾ قال رسول الله ﷺ : أَكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يوم الجمعةِ وليلةَ الجمعة فمن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللَّهُ عليْهِ عشرًا ." اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكَ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ
Show all...
አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ፣ ውዶቼ ለረዥም ጊዜ ስለጠፋው ዐውፍ በሉኝ🙏 አሁን በአዲስ የቴሌግራም ቻናል መጥቻለው joine ብለው ዪቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tewfikalinaya
Show all...
Tofa al-inaya

አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህ የማዲህ Tewfik Selahudin የቴሌግራም ቻናል ነው ::

https://t.me/tewfikalinaya

ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ 👉

https://t.me/Tofaalinaya

መሃባው ጮሌ ነው ሀድራ መገስገሻ ፤ መሃባው ታጅም ነው የስንቱ መንገሻ ፤ መሃባው መደድ ነው የአላህ መለገሻ ፤ 🍀🍀🍀🍀🍀

🌷የዛሬውጁምዓ🌷ፊታችን🌷በፈገግታ 🌷 🌷 እጃችን 🌷 በሰደቃ🌷 🌷ምላሳችን🌷በጥሩ🌷ንግግር 🌷 ቀልባችን 🌷 በዚክር🌷 🌷የተቸገረ የሚያገኝበት🌷 🌷የታመመ ሸፈአ የሚሰጥበት🌷 🌷ፍትህ ያጡ ወገኖቻችን ፍትህ🌷 የሚሰጡበት ያማረ የተዋበ ጁማአ አላህ 🌷ያድርግልን አሚን 🤲🤲🤲በዱአችሁ አትርሱኝ እህትና ወንድሞቸ🌷 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የማዲህ Tewfik Selahadin የቴሌግራም ቻናል ነው :: ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ 👉https://t.me/Tewfiiq መሃባው ጮሌ ነው ሀድራ መገስገሻ ፤ መሃባው ታጅም ነው የስንቱ መንገሻ ፤ መሃባው መደድ ነው የአላህ መለገሻ ፤ 🍀🍀🍀🍀🍀 https://t.me/joinchat/SLvYjAh-hxCr_mk5
Show all...
ኸሚስ ሙባረክ🙏🙏🙏 #እንዴት ነሁ ቢስሚላሂ ብዬ ለክፈተው ኡባቡን ጥቂት ልነካካው እስኪ አህባቡን እስኪ ልከምለት ቁስሉን የልቡን መዲና ላስገባው ሩህ እና ቀልቡን ያጉርፈው እንቡን እየናፈቀሆ አዳምጠው የወስፉን የማማሩን ለዛ ፀጉሩ ረዥም ነበር ከመሩ የበዛ የመስል ነበረ በቅቤ የወዛ ክርድድ አይደለም በጣም አይደል ለዛ የሽታው መአዛ የራቀነው ሪው ያየው እንዳወራን የመልኩን ኸበር ይመስል እንደነበር ግንባሩ ጀንበር ሀዒሻ መርፌ ጠፍቱዋት ጨለማ ነበር በሱ ኑር ተገኘ ሲገባ ከበር ስንቱ ባንቱ ፍቅር ናፍቆ ሞተልሁ አፍንጫው ስልክልክ ቀጥ ያለ ተስሎ በምን ይመስልሀል እሱንስ ማን መስሎ ቢገኝም ተኛ ለይ አደምይ መስሎ ሀቂቃ ገዳይ ነው ጉበትን አቁስሎ ኸረ እንደው (አምሳያ መስሎ) ውዴ ታጣልሁ ቅንድቡን አዳምጠኝ ነፍቆቱ የስጠማል ማማሩ ጥቁረቱ ትዝታው ያደማል ጉንጉኑ እንደ ሀር ሙሉ ነው ይገጥማል ያየው ሁሉ መልኩን ዳይም ይገረማል ይሄን ጉድ ሲያሰማ እኛም ናፈቅነሆ ካለየሁትማ ያንን ፊተ መላካም በሌላ ጥማቴ በምንም አይረካም በምድር ያለ ባር ብጠጣ ተመልካም ዝለቆ ለዮት ሳይመጣብኝ ድካም የሐያት በረካ ግታዬ አንቱ ነሆ የንጉሶች መሪ የሁሉ አለቃ ስምሆ የደመቀው ከ ፀሀይ ጨረቃ ሁሊም ስል ዘከረሁ የ አላህ ሚስጥር እቃ የከውኑ መሸሻ የሚስኪም ጠበቃ ሚን ገርቢ ወሸረቃ ስንቱ አበደልሁ በስምሁ ከብሬ ከፈይዱሁ ጠጥቼ ከወንጀሌ ሁሉ ባንቱ ተጥራርቼ በናፍቆት ሰክሬ ጌታዬ እስከመቼ ጀማልሁ ዘልቆልኝ እንዳይሁ ጠርቼ እንዳልሞት ፈንድቼ ጌታዬ አልጣሁ(አደራሁ) ባጣው ሆድ ብሶኝ ነው የሚጎርፈው እንቤ ታድያ እንዴት ልደሳ ርቆብኝ ቀለቤ ምነው በደረስኩ ምን አለበት ጋልቤ እኔስ ምን ለሁን ጠና መንገብገቤ መች ይሁን አሳቤ ሞልቶ የማየሆ ለበልሁ ሀያቴ ላንቱ ነው መኖሬ ልበልሁ ቀለቤ ባንቱ ነው መክበሬ መከታዬ ዋሴ ለለህዴ ለቀብሬ ካላንቱ የለኝም ለሁለት አገሬ ልሞት ነው ሰክሬ ውዴዋ እንዴት ነሁ ካላየሁትማ ያንን ፊተ መልካም በሌላ ጥማቴ በምንም አይረካም በምድር ባህርን ብጠጣ ተመልካም ዝለቁና ልዩህ ሳይመጣብኝ ድካም የ ሀያት በረካም ጌታዬ አንቱ ነሁ እንዴት ነው ብትለኝ የጉንጮቸ መልክ እጅግ ድንበር አለፏል የማማሩ ለክ እያለው ይመስላል ግታችን ማሊክ መልክን ላድርግልህ አንተ እንደፈለክ እነኳን ሰው መላይክ መቼ መሰለሆ የሙስጠፋ ጀማል ስንቱን አስደለቀው በምንባ እስደፈቀው አያንሰቀሰቀው ገብቶ ኩላሊቱን እየጠበሰቀው አጂብ ነው ሲሰራው ለጉድ ነው የራቀው ሰንቱን ጉድ ኯረቀው ግተዬ ባረው በፀጉሩ ስር ዘልቆ የግምባሩ ኑር ሲጨላም የወጣች ይመስላል ጀምበር ለጉድ አርጎ ከልቆ አላሁ አክበር ሁሉም በርሱ አለቀ በርሱ ሲጀመር ኑሩን ሙነወር አድርጎ ከልቆ ለበልሁ ሀያቴ ላንቱ ነው መኖሬ ልበልሁ ቀለቤ ባንቱ ነው መክበሬ መከታዬ ዋሴ ለለህዴ ለቀብሬ ካላንቱ የለኝም ለሁለት አገሬ ልሞት ነው ሰክሬ ውዴዋ እንዴት ነሁ እንዴት ነው እንዴት ነው እንዴት ነው አረ እንዴት ነው ሙሀመድ አምሳያው የጠፋው የከንፈሩ ማማር ምላሱ ሲናገር የጣፈጠ እንደ ማር ነው እና ሰያመጣው ከሱ ሁለ እነዲማር የሰማውን ሁሉ አዝኖለት እንዲማር የአለሙን ንጉስ ይገርማል ሻመሆ ፂሙ መርዘሙጋ ብዛቱ የደመቀ የጉንጮቹ ማማር ቅላቱ የራቀ የመስላል ጨረቃ ሞልቶ የዘለቀ አንደሱ አሳምሮ ሌላ መች ከለቀ ሁሉን እያረቀ አላ ዘይ ነሆ 🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁👏 በዚህ ቻናል👇 የ መንዙማ Lyrics Audio Vedio እንዲሁምየ ተላያዩ የሀድራ ላይ ቅጂዎችን ለማግኘት JOIN ይበሉ👇 ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇👇 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የማዲህ Tewfik Selahadin የቴሌግራም ቻናል ነው :: ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ 👉https://t.me/Tewfiiq መሃባው ጮሌ ነው ሀድራ መገስገሻ ፤ መሃባው ታጅም ነው የስንቱ መንገሻ ፤ መሃባው መደድ ነው የአላህ መለገሻ ፤ 🍀🍀🍀🍀🍀 https://t.me/joinchat/SLvYjAh-hxCr_mk5
Show all...

#አንዲት_ገራሚ_ቂሷ #ነብዩ በሂወት በነበሩበት ግዜ አንድ ለማኝ ወደ ቤታቸው ይመጣል… #ከዛም አንድ ልብስ ስጡኝ በማለት ሲጠይቃቸው አዛኙ ነብይ አኢሻን አንሺና አንዱን ስጪው ይሏታል… #አኢሻም አንድ ልብስ ታነሳና እንካ ስትለው ይህን አልፈልግም ይላታል እሷም ቀይራ ሌላ ልብስ እንካ አለችው እሱም ይህንንም አልቀበልም ይላታል አሁንም ሶስተኛ ሌላ ልብስ እንካ ስትለው ይህንም አልፈልግም ይላታል… #በመጨረሻም አኢሻ እና የቱን ነው የምትፈልገው ስትለው እሱም ነብዩ ትናንትና ለብሰውት የነበረውን ቀሚስ (ጀላብያ) ነው የምፈልገው ሲላት… #አኢሻም እሱንማ ነብዩ በጣም ስለሚወዱት አልሰጥህም ስትለው ነብዩ ሰሟትና ስጪው ሲሏት አንስታ ስትሰጠው ተቀብሎ ሄደና… #ገቢያ ቦታ ይዞት ወጣና ከፍ ባለ ድምፅ ማን ነው የነብዩ ሙሀመድን ልብስ መግዛት የሚፈልግ በማለት መጣራት ጀመረ… #በግዜውም አንድ አይኑ የጠፍ ሰው ነበር ይህም ሰውዬ የነብዩ ሙሀመድ ልብስ ገቢያ መውጣቱን ሲሰማ ባሪያ ነበረውና ባሪያውን እንዲህ አለው…… #የነብዩ ሙሀመድ ልብስ ገቢያ ወጥቷልና እሱ በሚጠራበት ዋጋ ቢያስወድደውም እንኳን ገዝተህ ካመጣህልኝ ነፃ አወጣሀሉ ይለዋል… #ባሪያውም በፍጥነት ገቢያ ቦታ ሂዶ ልብሱን በጣም በውድ ዋጋ ገዝቶት ተመልሶ ለአሳዳሪው ይሰጠዋል የሸጠውም ሰውዬ ከበረ… #ልብሱን አምቶ ለአሳዳሪው ሲሰጠው ቃል ስለገባለት ባሪያውን ነፃ አወጣው… #ሰውዬውም የነብዩን ልብስ በእጁ ያዘና እንዲህ ሲል ዱኣ አደረገ "ያ አሏህ የነብዩሏህ የእቁብን አይን በነብዩሏህ ዩሱፍ ልብስ አማካኝነት እንዳበራህላች ሁሉ የኔንም በነብዩ ሙሀመድ ልብስ ይሁንብህ አብራልኝ ብሎ ፊቱን ሲያብስበት አይኑ በራለት ከዛ… #የነብዩ ሙሀመድን ልብስ ይዞ ሰውዬው ወደ ነብያችን ሄደና ሀድያ ብሎ ያንን ልብስ ሲሰጣቸው ነብዩን ከየት አገኘህው ሲሉ ጠየቁት… #እሱም ይቺ ልብሳቹህማ ድሃ የነበረን ሰው አክብራ ባሪያን ሁር አስብላ (ነፃ አስወጥታ) አይኑ የጠፍን አይኑን አብርታ ይሄው ተመልሳ መጣችላቹህ አላቸው… #ከዛም ነብዩ ወደ አኢሻ ዞሩና አየሽ አይደል በመስጠትሽ አማካኝነት ይህ ሁሉ ሰው ተጠቀመ አሏት። 🌹🌹ሙሉው ይነበብ 🌹🌹 صلى الله على محمد صلى الله عليه وسلم አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የማዲህ Tewfik Selahadin የቴሌግራም ቻናል ነው :: ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ 👉https://t.me/Tewfiiq መሃባው ጮሌ ነው ሀድራ መገስገሻ ፤ መሃባው ታጅም ነው የስንቱ መንገሻ ፤ መሃባው መደድ ነው የአላህ መለገሻ ፤ 🍀🍀🍀🍀🍀 https://t.me/joinchat/SLvYjAh-hxCr_mk5
Show all...

አቡ ዘር ረዲየላሁ አንሁ እንዲህ ሲል አስተላልፉዋል "የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉኝ:— ከወሩ ውስጥ የተወሰነ ቀናት ከፆምክ 13ኛ፣14ኛ እና 15ኛውን ቀን ፁም (ቲርሚዚ 761፣ነሳኢ 2424) እነዚህን የአያመል ቢድ ቀናትን የፆመ ሰው ወሩን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠርለታል የሚል ዘገባም አለ እናም አህባቢ ዛሬ በሂጅራ አቆጣጠር ረቢኸሳኒ 12 ነው ያ ማለት የዚህ ወር የአያመል ቢድ ቀናት ነገ ይገባሉ ማለት ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም ለሌላው ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን #አስታውሱ ረያን የተባለችው የጀነት በር ለፆመኞች ተዘጋጅታለች!!!!! ፆሙ የሚሆነው ነገ #ሀሙስ_አርብ_እና_ቅዳሜ ነው አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የማዲህ Tewfik Selahadin የቴሌግራም ቻናል ነው :: ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ 👉https://t.me/Tewfiiq መሃባው ጮሌ ነው ሀድራ መገስገሻ ፤ መሃባው ታጅም ነው የስንቱ መንገሻ ፤ መሃባው መደድ ነው የአላህ መለገሻ ፤ 🍀🍀🍀🍀🍀 https://t.me/joinchat/SLvYjAh-hxCr_mk5
Show all...
የሶለዋት ቤተሰቦች እና ተመስጥዖ... አህሉል ኢርፋን ``በእኔ ላይ ሶለዋትን አብዙ`` የሚለውን ነበዊይ ትዕዛዝ ከወሰዱ በኋላ •ከሶለዋት አብዢዎች• ተርታ ለመመደብ በቀን ውስጥ በትንሹ ስንት ሶለዋት ማውረድ እንዳለብን በተጅሪብ ቀምረዋል። ሰይድ ነብሃን ከሸይክ አብዱልገኒይ አል ናብሉሲይ አንስተው ••እለታዊ 300 ሶለዋቶችን ማውረድ ከጀማሪ የሶለዋት ቤተሰቦች ይደባልቃል •• ብለዋል...ሌሎችም ••ቀኑን 350 ሌሊቱን 350 ሶለዋት ማውረድ ከሙክሲሪን መዝገብ ይጎትታል •• እንዳሉ አስፍረዋል። 2 ሙሂቦች ሁለተ ሰሂህ የሆነ የተለያየ የሶለዋት አይነትን ሊያወርዱ ይችላሉ። አንደኛው ሰው በሶለዋት የሚያገኘውን ዱንያዊ እና አኼራዊ ጥቅማጥቅም በመከጀል ሶለዋትን ሲያወርድ ሁለተኛው(የወሊዮች ሶለዋት ) ደግሞ ``ኢነላሃ ወመላኢከተሁ ዩሰሉውነ`` የምትለዋን መለኮታዊ ሐረግ ከአቅላቸው ነዝም በማቀንቀን የአሏህን ጅማሮ የሌለው የተሽሪፍ ሰንሰለት እያብሰለሰሉ የአህመድን ድንበር አልባ ኡዝማ ከሩሃቸው ሩህ ላይ እየሳሉ ያለምንም የግል ጥቅም ፍካሬ በሶለዋት ሞገድ የሚናጡት ናቸው። ሰይድ ነብሃን ከኢማም አብዱልወሃብ አል ሻዕራኒይ ጦባቃት ላይ ነቅል አድርገው የሰይድ አቡል መዋሂብ አሻዚሊይን የመናም ገጠመኝ ያወሳሉ ••የዐለሙን ራህመት በመናሜ ዘየሩኝና አንድን ጥያቄ አነሳሁላቸው. ..`` ያ ረሱለሏህ በአንድ ሶላት አሏህ 10 የሚያወርድባቸው ሙእሚኖች ከልባቸው ተመስጠው ሶለዋት የሚያወርዱትን ነው ወይስ በምላሳቸው ብቻ የሚያነበንቡትን ?``. ...ረሱሉ መለሱ `` ልጄ ሆይ በምላሳቸው ያለ ተፈኩር የሚያወርዱት ናቸው የአሏህን 10 ሶላት እና ሰላም በምላሹ የሚቋደሱት....እነዚያ በኔ ላይ የተመስጥዖ ሶለዋትን የሚያወርዱትማ የጀባታቸውን መቃም አሏህ እንጂ ማንም አያውቀውም``... የማዕሪፋ ወተት የጠጡቱ ዐጀብ ሲያስብሉን •• እንቅልፍ እያዳፋው በእንግልጃጅ እና ንቃት መሀል ሆኖ የሚያወራውን ሳያውቅ ሶለዋት የሚያወርድ ሰው ለሙሐመድ ስም ክብረት ሲባል ያልተጓደለ አጅር ያለወቀሳ ይሰጠዋል•• እያሉ ነው..... ``በእንቅልፍ ዐለም ሜዳ ላይ ከመጣልህ በፊት ያወራኸውን ነገር በመናም የማየት እድልህ ሰፊ ስለሆነ የሞት ታናሽ ወንድም እስኪጨልጥህ ድረስ ሶለዋትን ማውረድ በመናምህ የሙስጦፋን ዚያራ ለማግኘት አብዝቶ ይጠቅምሃል`` 💚💜ሰላም ይድረሶት ሆዴ,በቤተሰብ በአስኋቡም አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የማዲህ Tewfik Selahadin የቴሌግራም ቻናል ነው :: ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ 👉https://t.me/Tewfiiq መሃባው ጮሌ ነው ሀድራ መገስገሻ ፤ መሃባው ታጅም ነው የስንቱ መንገሻ ፤ መሃባው መደድ ነው የአላህ መለገሻ ፤ 🍀🍀🍀🍀🍀 https://t.me/joinchat/SLvYjAh-hxCr_mk5
Show all...

sticker.webp0.40 KB
sticker.webp0.43 KB
sticker.webp0.43 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.