cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኤልዘቦ

ጥንት ታሪካችን 👉ጥበባችን 💪ጀብዳችን 👉አፃፃፍ ጥበባችን 👉ግዕዝ 👉ስነ-ፅሁፍ 👉የአበዉ ትርክት በአጠቃላይ ስለሀገራችን እዉቀት በመጠኑ ይዳሰሳል ከርሶ ሚጠበቀዉ Join👇👇👇 @elthebo እህት channel👇👇 @planetisimals መወያያ ግሩፕ @elthebo_ethiopian_group ለአስተያት እና ለጥያቄ👇👇 @elthebo_bot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
150
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኤልዘቦ ሰላም እንኳን ወደ ግሩፓችን በሰላም መጡ በዚ ግሩፕ ከጠፈር እስከ ምድር ያሉ ህልቆ መሳፍርት በሌለዉ ተፈጥሮ እንዲሁም በራስ አመለካከት(ፍልስፍና) ዙሪያ ሀሳብን በግለፅ ያወያያል ያከራክራል!!! ተቀላቀሉን!!! ገደቦቻችንን አምነን ስንቀበል አልፈናቸዉ እንሄዳለን::🙌🙌🙌 ለጠቢብ አይዜንዉ ለአንበሳ ኢይመትሩ::😇😇😇 https://telegram.me/elthebo_ethiopian_group
Show all...
ኤልዘቦ

ሰላም እንኳን ወደ ግሩፓችን በሰላም መጡ በዚ ግሩፕ ከጠፈር እስከ ምድር ያሉ ህልቆ መሳፍርት በሌለዉ ተፈጥሮ እንዲሁም በራስ አመለካከት(ፍልስፍና) ዙሪያ ሀሳብን በግለፅ ያወያያል ያከራክራል!!! ተቀላቀሉን!!! ገደቦቻችንን አምነን ስንቀበል አልፈናቸዉ እንሄዳለን::🙌🙌🙌 ለጠቢብ አይዜንዉ ለአንበሳ ኢይመትሩ::😇😇😇

🇪🇹🇪🇹ከእኛው ለኛው🇪🇹🇪🇹 👉ወጎችና አስተማሪ ጽሑፎች 👉 #የታላላቅ #ሊቆቻችን መጽሐፍ ፣እንዲሁም 👉የሀገራችን ቅርሶች እንዘረዝራለን እንፈትሻለን ፣ ስለ 👉ኢትዮጵያ ድብቅ ሚስጥራትን እንፈለፍላለን ፤የኋላ ታሪካችንን እንመረምራለን፣ ኢትዮ : : : : : : 👉ጥንታዊነት የዘመኑ ስልጣኔ ነው። -----------------(ወደ ኋላ)----------------------------- ኢ:ት:ዮ:ጲ:ያ: ለ:ዘ:ላ:ለ:ም: ት:ኑ:ር https://telegram.me/yegitmmedbil
Show all...
🇪🇹🇪🇹ከእኛው ለኛው🇪🇹🇪🇹

👉ወጎችና አስተማሪ ጽሑፎች 👉 #የታላላቅ #ሊቆቻችን መጽሐፍ ፣እንዲሁም 👉የሀገራችን ቅርሶች እንዘረዝራለን እንፈትሻለን ፣ ስለ 👉ኢትዮጵያ ድብቅ ሚስጥራትን እንፈለፍላለን ፤የኋላ ታሪካችንን እንመረምራለን፣ ኢትዮ : : : : : : 👉ጥንታዊነት የዘመኑ ስልጣኔ ነው። -----------------(ወደ ኋላ)----------------------------- ኢ:ት:ዮ:ጲ:ያ: ለ:ዘ:ላ:ለ:ም: ት:ኑ:ር

ኤልዘቦ ገደቦቻችንን አምነን ስንቀበል አልፈናቸዉ እንሄዳለን::🙌🙌🙌 ለጠቢብ አይዜንዉ ለአንበሳ ኢይመትሩ::😇😇😇 https://telegram.me/elthebo_ethiopian_group
Show all...
ኤልዘቦ

ሰላም እንኳን ወደ ግሩፓችን በሰላም መጡ በዚ ግሩፕ ከጠፈር እስከ ምድር ያሉ ህልቆ መሳፍርት በሌለዉ ተፈጥሮ እንዲሁም በራስ አመለካከት(ፍልስፍና) ዙሪያ ሀሳብን በግለፅ ያወያያል ያከራክራል!!! ተቀላቀሉን!!! ገደቦቻችንን አምነን ስንቀበል አልፈናቸዉ እንሄዳለን::🙌🙌🙌 ለጠቢብ አይዜንዉ ለአንበሳ ኢይመትሩ::😇😇😇

ሰላም የኤልዘቦ ቤተሰቦች🇪🇹 ለዛሬ በጣም አሪፍ ከምላቸዉ ደራሲ አንዱ የሆኑት #ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ስለ ማመስገን የተናገሩት አጭር መቅረፀ ምስል አቅርቤአለዉ:: Share & join @elthebo @elthebo_bot @elthebo_ethiopian_group
Show all...
2.43 MB
ሰላም የኤልዘቦ ቤተሰቦች🇪🇹 መልስ✔️ 1,እኚህ ሊቅ ኢትዮጵያዊ ከ3000 ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ይመሩ የነበሩት #አፄ እስያኤል ናቸዉ::(በቀጣይ የሳቸዉን ታሪክ በሰፊዉ እናያለን) 2,ኢትዮጵያን 306 ነገስታት መርተዋታል የመጀመሪያዉ ንጉሣም #ስብታህ ይባላሉ:: 3,የመጀመሪያዉን የፊደል ገበታ ያዘጋጁት አባት #ተስፋ ገብረ ሥላሴ ዘብሔረ ቡልጋ ይባላሉ:: Share & join @elthebo @elthebo_bot @elthebo_ethiopian_group
Show all...
ሰላም የኤልዘቦ ቤተሰቦች🇪🇹 ጥያቄ❓ 1,ለመጀመሪያ ግዜ አህያና ፈረስን በማዳቀል በቅሎን ያገኙት እና እራሳቸዉን በንግስና ለመቆየት ለራሳቸዉ የ10 ዓመት ገደብ ሰጠዉ የመሩት ኢትዮጵያዊ ሊቅ ማን ይባላሉ❓ 2,ኢትዮጵያን ስንት ነገስታት መርተዋታል? የመጀመሪያዉ ንጉሥ ማን ይባላሉ❓ 3,የመጀመሪያዉን የፊደል ገበታ የፃፉት ኢትዮጵያዊ ማን ይባላሉ❓ መልሶቻቹን👇👇አድርሱን @elthebo_bot
Show all...
Show all...
ኤልዘቦ

ገደቦቻችንን አምነን ስንቀበል አልፈናቸዉ እንሄዳለን::🙌🙌🙌 ለጠቢብ አይዜንዉ ለአንበሳ ኢይመትሩ::😇😇😇

"ህያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቶል እንጂ በዚህ የለም የልቋ ፪፬÷፬-፭" እንኳን ለብርሀነ ትንስዔው በሰላም አደረሣችሁ።
Show all...
sticker.webp0.50 KB
ሰላም የኤልዘቦ ቤተሰቦች🇪🇹 ለዛሬ ስለ ኢትዮጵያ ስም የመጨረሻዉን ክፍል አቀርብላችኃለዉ:: 9, "ኢትዮጲስ" ✍በሀገራችን ታሪክ ዉስጥ "ኢትዮጲስ" የሚለዉን ስያሜ የተሠጠዉ የመጀመሪያ ንጉሥ "ኢትዮጲስ 1ኛ" ነዉ::የነበረበት ዘመንም 1800 ቅ.ል.ክ ላይ ሲሆን ይህ ንጉስም #የአፄ ሠንደቅ-አልማ አባት ነበር::ከርሳቸዉ ቡሀላም ሌሎች ነገስታት "ኢትዮጲስ" በመባል ተጠርተዋል::ብዙ ተመራማሪዎች ኢትዮጵያ በንጉስ "ኢትዮጲስ" ስም እንደተሰየመች ያምናሉ ነገር ግን ንጉሥ #ኢት-ኤል የነበረዉ ከንጉሥ ኢትዮጲስ 200 ዓመታት አከባቢ በፊት ነዉ::ስለዚህ ይህ ሀሳብ ዉድቅ ይሆናል:: 10, "ኢት-ኤል" ✍ኢትዮጵያ የሚለዉ ጥንታዊ ስም "ኢት-ኤል" ከተባሉት የጥንት ንጉሥ ነዉም ይባላል ለዚህም ማስረጃ :- 👉እንደ ሊቃዉንት ገለፃ 2000 ቅ.ል.ክ አከባቢ አንድ ከዋልድባ ዋሻ(ጫካ) የተነሱ ኢትዮጵያዊ ካህን ነበሩ ስማቸዉም #"ጌራራ" ይባላሉ::እኚህ ካህን ከባለቤታቸዉ #"ሳሌም" በኢየሩስአሌም 3 ወንድ ልጆችን ወልደዋል ስማቸዉም:- 1,#ኢት-ኤል 2,#ሃሞል 3,#ፍልሰጣ...........ይባላሉ:: ✍ኢት-ኤል በኢትዮጵያዊዉ #"መልከ ፄዴቅ" ግዮን ላይ ተቀብተዉ #የኤልዘቦ የአሁኒቷ ኢትዮጵያ ንጉሥ ሆኑ:: ✍በዚህም ግዜ ልዑል እግዚአብሔር በአባታችን #"መልከ ፄዴቅ" ላይ አድሮባቸዉ ኢት-ኤል "ኢት-ዮጵ" ተብለዉ በኢትዮጵያ ላይ ነግሰዉ ሀገሪቷም ኢት-ዮጵ-ያ ተብላ እንደምትጠራ ተናገሩ:: 🇪🇹ትርጓሜዉም:- 🇪🇹ኢት ማለት ስጦታ 🇪🇹 ዮጵ ማለት የግዮን ቢጫ ወርቅ ማለት ነዉ:: ✍በአጠቃላይ ኢት-ዮጵ-ያ ማለት ለእግዚአብሔር የሚቀርብ የቢጫ ወርቅ ስጦታ እንደማለት ነዉ:: 🔴ንጉሥ ኢት-ኤልም ለ98 አመታት መርተዋል:: ተጠናቀቀ............... ለአስተያየት እና ጥያቄ 👇👇👇👇👇👇👇 @elthebo_bot Share & join 👇👇👇👇 @elthebo
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.