cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከዳን እስከ ቤርሳቤህ የአምልኮ ቤት

💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለሌሎችም share በማረግ እርሶም የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ ለማስታወቂያ ስራ 👉 💁በዚህhttps://t.me/HOLYSPRITHOUSE ( @esulane )

Show more
Advertising posts
2 810
Subscribers
+124 hours
+207 days
+24330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
5M coin al tokkoti argadhaa❗️❗️ Dollartti degarati baafadhaa ammuma coin hojjettan hunda👇
Show all...
📣Get Now📣
🎯Withdraw🎯
“ኢየሱስ” እና ዝማሬ “በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።” ፊል 2፥9–11 አንድ ዝማሬ “መዝሙር” ነው የምንለው ከተፈጥሮ በላይ የሆነ መለኮት (አምላክ፦ የወል ስም ነው) አለ ብሎ የሚያምን ሰው ለዛ አለ ብሎ ለሚያምንው መለኮት (አምላክ) የሚያቀርበው ምስጋና፣ መወድስ፣ ቅኔ፣ አልያም በዜማ የተቀነባበረ ጥያቄ (ፀሎት ልንለው እንችላለን) ወዘተ. . . የያዘ ሀሳብ ከዜማ ጋር አድርጎ ሲያቀርብ ነው። ሌላው ደግሞ ፀሐፊው ከሚከተለው መለኮት የመጣ መልዕክት ለአማኒያኑ አልያም ለሰው ልጆች ሁሉ አለ ብሎ ሲያምን እንዲሁም አብረውት እምነቱን ለሚከተሉ ሰዎች ማፅናኛ፣ ማበርቻ ወይም መደሰቻ የሆኑ መልዕክቶች ሲኖሩት እና እነዚህን መልዕክቶቹን በዜማ አቀነባብሮ ሲያቀርበው ነው። በእኛ በወንጌላውያን አማኞች አውድ ካየነው ደግሞ ከላይ የገለፅናቸው ሀሳቦች እንዳሉ ሆነው በግጥሙ ውስጥ የሚንፀባረቁት ጉዳዮች መፅሐፍ ቅዱሳዊ መሰረትን የያዙ እና የወንጌላውያንን አዕማድ መሰረቶችን ያለቀቁ ሲሆኑ ነው። በዚህ ፅሁፍ ላነሳ የወደድኩት ዝማሬ እና ስያሜን በተመለከተ ነው። እንደምታውቁት ስም መጠሪያ ብቻ ሳይሆን መገለጫም ጭምር ነው። ታድያ ዝማሬ እና ስያሜን የማነሳው ከላይ መዝሙርን ከሌላ በዜማ እና ግጥም ከሚቀርብ ስራ እንደለየነው ሁሉ በዝማሬ ውስጥ የምንጠቀማቸው ስያሜዎች እንዲሁ ደግሞ መዝሙርን ከሌላ እምነት (ኃይማኖት) መዝሙር አልያም ከሴኩላር ሙዚቃ ስለሚለዩልን ነው። አማልክት የየራሳቸው ስያሜ አላቸው። አንዳንዱ ስያሜያቸው ደግሞ ተግባራቸውን የሚገልፅ ነው። በመሆኑም አንድ ዝማሬን የሚፅፍ ሰው የአምላኩን ስም እና ምግባር በመዝሙሩ ውስጥ በማሳየት ልዩነት ሊያደርግ ይገባል። ብዙ ጊዜ የወል ስሞችን በዝማሬ ውስጥ መጠቀም የተለመደ ነው። ለምሳሌ፦ አምላኬ፣ ጌታዬ እንላለን። ይህ ሌሎች እምነት (ኃይማኖት) ያላቸው ሰዎችም ሁሉ የሚጠቀሙበት ስያሜ ነው። በመሆኑም ከአማልክት መካከል ማን? የሚል ጥያቄን ያስነሳል። ስለዚህ ፀሐፊው በግጥሙ ሌላኛው እስታንዛ (ቁጥር) አልያም ማጫፈሪ ላይ “ይህ ከላይ አምላኬ፣ ጌታዬ ያልኩት ያህዌ (እግዚአብሔር) ነው” ብሎ ማሳየት ያስፈልገዋል ማለት ነው። ሌላው በዝማሬዎቻችን መካከል የሚስተዋሉ መጠሪያዎች አሉ። እነርሱም፦ እርሱ፣ ወዳጄ፣ አፍቃሪዬ፣ አንተማ የመሳሰሉት ናቸው። እነዚህ መጠሪያዎች ፀሐፊው ለግጥሙ ውበት ለመጠንቀቅ አልያም በራሱ ስያሜ ለመጥራት (አንዳንዴም ለማንቆለጳጰስ) የሚጠቀምባቸው መጠሪያዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ይሁን እንጂ እነዚሁ ቃላት መለኮታዊ ላልሆኑ የግጥም እና ዜማ ስራዎች ላይ የሚውሉ በመሆናቸው ከላይ እንዳነሳሁት በግጥሙ ሌላኛው እስታንዛ (ቁጥር) ወይም ማጫፈሪያ ላይ ስሙን በመጥቀስ “በዚህ መዝሙር እርሱ፣ ወዳጄ፣ አፍቃሪዬ ስል የጠቀስኩት ‘እየሱስ’ ነው” ብሎ ሊገልፅልን ይገባዋል። በተለይ ይህ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም በወንጌላውያን አማኝ ዝማሬዎች እና የዝማሬ ሰንዱቆች ውስጥ ሊበዛ እና ሊጎላ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ። (ለዚሁ ሀሳብ ብዙ አስረጅ የሆኑ ዝማሬዎችን እና የዝማሬ ሰንዱቆችን ማቅረብ ይቻላል። ነገር ግን የፌስቡክ ማኅበር የአጠሬራ (የአጠረ ነገር) ወዳጅ በመሆኑ እና በወገንተኝነትም በኮሜንት ድንጋይ ወጋሪ ስለሆነ አልተካተቱም።) ኢየሱስ የሚለው ስም መጉላት አለበት የምንልበት ምክንያቱ ደግሞ ከላይ ለመግቢያ የተጠቀምነው ቃል እንደሚነግረን፦ 1, ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ በመሆኑ 2, አብ የሚከብርበት በመሆኑ 3, ጌትነቱን የሚመሰክር መሆኑ 4, ሁሉን የሚያንበረክክ ስም በመሆኑ 5, ትህትናውን የሚያስተምር በመሆኑ ነው። (ከአማድ እምነታችን ተነስተን ሌሎች ምክንያቶቻችንን ብንዘረዝር የፌስቡክ ገፆቻችን የሚበቁት አይደለም።) ለማንኛውም ስንደመድም ከላይ ያነሳነው ሀሳብ የዝማሬ ሰንዱቅ (አልበም) በሚሆንበት ጊዜ ከ10 ያላነሱ ዝማሬዎች ስለሚካተቱ ይህንን ስም ለማጉላት ትልቅ እድል ይኖራል ብዬ አስባለሁ። ይህ ሀሳብ ያቃጨለብኝ 12 ዝማሬዎችን በያዘ አንድ ሰንዱቅ ውስጥ ይኼንን ስም በአንዱ ዝማሬ ውስጥ ብቻ በመስማቴ ነው። “ኢየሱስ” ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም!
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
😂Kolfuu ni barbaaddumoo‼️❓❓😂😂 Astemari Mokonin video argachuuf channel keenya kana join godhadhaa👇
Show all...
😅Astemari Mokonin😅
😆Video bashanansiisoo😆
📣Channel keenya📣
❤️Join Now❤️
በሞት ያልተሻረ በሞት ያልተገታ😍 በሰማይም ቀጥሏል ከህነቱ የጌታ❤️ 🥰🥰 ሊቀ ካህኔ🥰🥰 አዜብ❤️
Show all...
2
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
♨️Oduu Gammachiisaa❗️❗️ Namoonni baayyeen torban torbaniin wal dorgommii macaafaa irratti hirmaachuu dhaan badhaafamaa jiru❗️ Kanaafuu siniis dorgomaatii badhaafamaa siniin jenna❗️👇
Show all...
💠Galmaa'uuf💠
🎯Dorgomuuf🎯
🎁Badhaafamuuf🎁
🩷Channel hafuuraa guddaa🩷
💎Join Now💎
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.