cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

☪📡باحردین جمال Offlcial Channel 🇸🇦

Advertising posts
201
Subscribers
-124 hours
No data7 days
+530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሂጃብ መደበቂያ መሰተርያ እይታ መቀነሻ ነው። Stop The Sexualization of Hijab ብለን ዘመቻ የሚያስወጣ ጉዳይ ገጥሞናል። ሚስ Education, Miss Hifz, Miss innovation ሳትል ቀጥታ ወደ ሂጃብ..  አቶ ጀለብያና ጥምጣም ለምን አትልም ከፈለክ። እፍረት የሌለው ትውልድ!!! ገንዘብ ካገኘ እህቱን ይሸጣል። የጋና ሚስ ሂጃብ አሸናፊዎችን ተመልከቱ። ሂጃብን ማወዳደር ከሆነ ጨርቁ ይወዳደር። ይህንን ጉዳይ ያቀረባችሁ አካላት ሁሉ ልታፍሩበት ልትታረሙ ይገባል። ሂጃብ sex toy አይደለም። ምን አይነት ጉዶች መጣችሁብን። በተጋለጡትም ያልቻልነውን አለም እህቶችን ማራቆት ለምን?
Show all...
ፀሐይና ጨረቃ ዘላለም ቢኖሩ ከዘመኑ ጋር አይሄዱም እናዘምናቸው ተብሎ ይታሰባል? በጭራሽ! ኢስላምም እንዲሁ ነው። እስከ እለተ ቂያማ በሚኖር ህዝብ ልክ የተሰፋ የዘመነ ዲን ነው‼ ሂጃብ ማለት ፀጉር መሸፈኛ ብጣሽ ጨርቅ ሳይሆን ሴቶች ውበታቸውን ለባዕድ ወንዶች ላለማሳየት የሚሰተሩበት፣ የሚሸፈኑበት፣ የሚከለሉበት ተግባር ነው።  ተግባሩ ከራስ እስከ ጥፍር በሰፊ ልብስ መሸፈንን፣ ተግባሩ ባዕድ ወንዶች ባሉበት አለመገኘትን/አለመቀላቀልን፣ ተግባሩ በሚዲያ አለመታየትን፣ ወዘተ ያካተተ የአላህ ትዕዛዝ ነው‼ ስለሂጃብ ምንነት ያልገባቸው ወይም ሊነግዱበት የፈለጉ ሰዎች ሚስ ሂጃብ የሚል ፀረ-ሂጃብ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። የእንቅስቃሴው promoter ደግሞ ሚንበር ቲቪ ነው። ለኢስላም በኢስላም ስም የተቋቋመ አንድ ሚዲያ በዚህ መልኩ ኢስላምን የሚሸረሽር ተግባር ላይ ተሰማርቶ እንደማየት የሚያሳዝን ተግባር የለም ሚዲያውን በቅርብ ለሚያቀው ብዙ የከፍ ተግባትን ሲሰራ ነበር ዛሬ ደሞ ኢሄው በሴት ሀያእነት ስለ ሒጅብ ሊያስተምሩን ሚስ ሒጃብ መጡ!! ምንኛ የከፋ ንግድ ነው! ሰወቹን በቅርበት ለሚያቃቸው ጥቅም ያስገኝ እንጂ ሌላም ነገር ቃላቸውን አሳምረው መምጣታቸው አይቀርም ሀራም ሀራም ነው ኸምርን ስም ብቀይርት ያው አስካሪ መጠጥ ነው!! ብዙ ሰው ሂጃብ ማለት ፀጉር ሚሸፈንበት ከላይ ሚደረገው ጨርቅ(ሻሽ) ይመስለዋል ሂጃብ ማለት ሴት ልጅ ሀፍረተ ገላዋን ምትሸፍንበት እና ክብሯን ምታንፀባርቅበት ፋሽን ያልሆነ ትልቅ አምልኮ ነው
Show all...
🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊gen yet nan
Show all...
ጥቆማ‼ ======= (የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ልጅ ላላችሁ ወላጆች በሙሉ!) || ✍ እኔ በዚህ ጉዳይ የምነግራችሁን ነገር ጆሯችሁን አቁማችሁ ማዳመጥ፣ ዓይናችሁን ከፍታችሁ ማየት ግደታ አለባችሁ። ልጆቻችሁን ፍጠኑን ለቀጣይ ክረምት ለዚህ ትሬይኒንግ አሁኑኑ መዝግቧቸው። የሚቀበሉት 200 ሰው ብቻ ነው። ማስታወቂያውን የለቀቁት ገና አሁን ነው። ልጆቻችሁ ገና ከወዲሁ ለቀጣዩ ጊዜም ተራማጅ የሆኑ መስኮችን በማወቅ ዓይን እንዲከፍቱና ፍላጎቱ እንዲያድርባቸው ያደርጋቸዋል። ተናግሪያለሁ! «ማስታወቂያ ለኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 የክረምት ስልጠና ፈላጊ ታዳጊዎች በሙሉ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ2 ወራት የሚቆይ የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 የስልጠና መርሓ ግብር በአዲስ አበባ አዘጋጅቷል፡፡ ስልጠናዉ በ 🎯AI basics 🎯Robotics 🎯Programming 🎯Machine learning 🎯Internet of Things (IoT) ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡ የመመዝገቢያ መስፈርቶች 👉🏼የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የሆነ/ የሆነች 👉🏼ስልጠናውን በሳምንት 4ቀን መከታተል የሚችል/ የምትችል የምዝገባ ቀናት      👉🏼ከሚያዝያ 17 - ግንቦት 07፣ 2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት አመልካቾች ከታች የተቀመጡትን ሊንኮች በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 👉🏼 https://forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8 👉🏼 https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/ በተጨማሪም እውቀት እና ክህሎታቸውን ለተማሪዎች በማካፈል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ትውልዱን ለመገንባት ዕድሉን የሚፈልጉ አሰልጣኞች ተከታዮቹን ሊንኮች በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ 👉🏼 https://www.aii.et/ethiopian-ai-summer-camp-2024-application-form-trainer-for-summer-camp/ 👉🏼 https://forms.gle/P2vAoZuWT7JgYQtT6 ለበለጠ መረጃ [email protected] ይጠቀሙ ወይም ድረ ገጻችንን www.aii.et  ይጎብኙ፡፡ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በሁሉም!Âť ልብ በሉ! በነፃ ነው።
Show all...
💦 የአላህ ባሮች ሆይ ሜዳው መጨረሻ ላይ ትገኛላችሁ። ➡️ ሩጫውን አታቁሙት! ➡️ ዉጤት የሚለካው በጅማሪ ሳይሆን በፍፃሜ ነው። https://t.me/+eJAafphVkq1hMzNk
Show all...
አስቂኝ ክስተት ፈገግ በሉበት‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ✍የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም¡ || ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን... * እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:- «አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል። ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል። : ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ  ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ። : እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድ-ልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል... ሃሃሃ! ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው... : ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ (ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድመውኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ... (ያዝ እንግዲህ¡) በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው። ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት። ሃሃ! : ብ ር ድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል¡ ህእ! ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው አይጠይቁ ገና ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት። ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ። ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሶፍ ላይ ነበርኩ ይላል። ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው። እህእ! : ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው¿ ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱን ግን አልተወም በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ። ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ። ይህ የተኛው ሰውዬ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ  አውጥቶ ሰገዳችሁ? ብሎ ጠየቀ። : ያኔ! ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ  እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀውን ቤቴን በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም። ኢማሙ (አሰጋጁም) ሲያየው ደንግጦ መሬት ላይ ይወድቋል ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም። : አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ። እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ? እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ። ሃሃሃ! ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው  መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ። በዚህ መልኩ ሁሉም  ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ...» 😂😂😂
Show all...
😁 2
በሳውዲ መማር ለምትፈልጉ! በተለያዩ ዘርፎች ለባችለር ዲግሪ እና ከዛ በላይ የሳውዲ ስኮላርሺፕ ለማግኘት በሚከተለው ኦፊሴሊያዊ ድረገፅ https://studyinsaudi.moe.gov.sa ላይ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን፤ የማመልከቻ ግዜው ከአፕሪል 21 እስከ 28 / 2024 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እንመክራለን። አላህ ይወፍቃችሁ ©: Nesiha Jobs
Show all...
ፋኖ የሚለው ቃል ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ ለማታውቁ፤ ከሊቃውንቶቹ አንደበት መሠረታዊ የቃሉን ትርጉም አዳምጡ¡ (ከባክግራውድ ያለውን የጂል ሳቅ ማስወገድ ስላልቻልኩ ነው!😂😂😂😂
Show all...
እስራኤል ለተከታታይ 190 ቀናት ለሴቶችና ህፃናት እንኳ ሳትራራ ንጹሐን ፈለስጢናዊያንን በምድር፣ በሰማይ፣ በባህር እሳት ስታዘንብባቸው እንኳን ሊቃወሙ ሲደግፉ የነበሩ ምዕራባዊያንና አውሮፓውያን ደም መጣጮች፤ ትናንት ሌሊት እስራኤል በኢራን ተጠቃች ብለው ውግዘት በውግዘት ሆነዋል። ምንም ሼም የሌላቸው የምድር ላይ ከርከሮዎች ናቸውኮ! ሰው ይታዘበናል እንኳ አይሉም! አሁን እነርሱ ሰብዓዊነት ተሰምቷቸው የሐቅ እንኳ ቢሆን የትኛውንም አይነት ጥቃት የሚያወግዙበት ምን ሞራል አላቸው? ሺባ የሆነው የጸጥታው ምክር ቤትም በፈለስጢን ጉዳይ በተደጋጋሚ ተሰብስቦ አንድም መፍትሄና ተሰሚነት ሳይኖረው ድኩምነቱን አስመስክሮ ነበር። ዛሬ እስራኤል ተጠቃች ብሎ ሊሰበሰብ ነው፤ ምን እንደሚሉ እንሰማለን። ወራሪዋን ከግፍ ወረራዋ ሳያስቆሙ፤ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አጥታው የነበረውን ድጋፍ በትናንት ምሽቱ ክስተት ለማግኘት እየተጠቀመችበት ነው። አላህ ያዋርዳትና!
Show all...
"ባለፈው ሌሊት፣ እስራኤል በዓየር ክልሏ የሰረገውን የኢራን የሚሳኤል ጥቃት ለማክሸፍ በወሰደችው የፀረ-ሚሳኤል እርምጃ፣ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ፈጅታለች፡፡" ©የዲዑት አሕሮኖት (የእስራኤል ዕለታዊ ጋዜጣ)
Show all...