cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Feta be getm

be getmoch lay lalachu asteyayet ena endilekeklachu ymtfelgut sera kale @EMUYELUBE

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
638Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እነሰርክ አልቃሾች በብሶት ሲነጉዱ፣ ጣሪያው አፈሰሰ ተጋለጠ ጉዱ። እዬዬን እናፍርስ አብሽርን እንገንባ፣ ጎርፍ ሆኖ ሳይወስደን የውድቀቶች እንባ። የጥበብ ቤት 24 ዙር ልዩ መሰናዶ "የውድቀት እንባ…!" እሁድ ሰኔ 5/2014| ከጠዋቱ 2:30 በአምባሳደር ቴአትር አዳራሽ የዕለቱ ተጠባቂ ዝግጅቶች የአንድ ሰው ተውኔት (ኮሜዲ) አነቃቂ ንግግር ልዩ ዳዕዋ አዳዲስ የህብረት ነሺዳዎች ግጥሞች ወጎች ካሊዮግራፊና ሌሎችም አዳዲስ የመድረክ ድምቀት መሰናዶዎች… የመግቢያ ዋጋ 150 ብር ብቻ ትኬቱን ለማግኘት ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ቢቁ 1017 0937060707 ቡራዩ አከባቢ ለምትገኙ በ 0921125054 ቤተል 0919870615 ዘነበ ወርቅ አከባቢ ለምትገኙ በ 0912616263 አየርጤና አለም ባንክ አከባቢ በ 0911 13 72 07 /0963 352736 አጠና ጠራ እና ጠሮ አከባቢ ለምትገኙ 0910182476 ገርጂ እና አከባቢዋ 0914298759 አተውቢስ ተራ እና ስድስት ኪሎ ለምትገኙ 0928281261 ቦሌ እና ደምበል አካባቢ 0922880282 ካራ ወለቴ እና ጦርሀይሎች 0939871138 ወይም 0988155879 አሸዋ ሜዳ እና ሜክሲኮ 0912402886 መርካቶ እና አከባቢዋ 0911727326/0911872237 ቀራንዮ እና ጋርመንት 0916799802 አዳማ 0938936677
Show all...
Show all...
Bright Design and Fashion📏✂️🧵

Design and Fashion 📏✂️🧵

አህለን ቢክ ያ ረመዳን* ረመዳኑ*ያ *ረመዳን*ረመዳን*ረመዳን* አህለን ቢክ ያ *ረመዳን*ረመዳን*ረመዳን..!* 🌙 🌙ውብ የሆነ የሙአዝ ሀቢብ ነሺዳ..... ባለቅኔው ጀላሉዲን ሩሚ እንዲህ ሲል ስለ ፆም ይናገራል ያውም በውብ አገላለጽ..... "....ጾም ለኛ [እንደምናቀርበው] መስዋእታችን ነው! የነፍሳችንም ሕይወትን ነው። ነፍስ እንግዳ ሆና ስለመጣች ሰውነታችንን ሁሉ ስለ እርሷ ልንሰ'ዋ ይገ'ዳል። ቁርባን (ወደ ፈጣሪ የሚያቀርብ ማንኛውም ተግባር! -ሰላት፣ ፆም፣ ፀሎት ወ.ዘ.ተ) ልክ እንደ ጣፋጭ ደመና ነው። ጥበብም ከእርሱ ይዘንባል! .... ምክንያቱም የእርሱም ቃል ጥበብ ሲሆን የወረደው በዚሁ ደመና [ረመዳን ወር] ነው!"-ሩሚ . በመራብ መሀል ጥበብ አለ! በገና ነን! በውብ ድምፅ የምንዋጅ። ድምፀ ሣጥኑ በጨርቅ ቢሞላ በርኩማ እና እንዚራ ድምፅ እንደማያወጡት በቁንጣን ስንሰክር ምንም ነን! ምንም። በፆም መሀል ባለው ነበልባል አዕምሯችን ሲንቀልቀልቅ ግን ከእሳቱ መሀል ውብ ዝማሬ ይፈልቃል! #በመጨረሻም በድጋሚ ለማስታወስ ጠዋት ሁለት መፅሐፍ እንድታነቡት ጥቆማ ሰጥቼ ነበር። አሁንም አደራ በተገኘበት ቦታ የቻላቹ ገዝታቹ ፣ ያልቻላቹ ተውሳችሁ አንብቧቸው #እውነቴን ነው ትደመሙበታላቹ!!! ሒዳያ (ስጦታ) ለሰው ገዝታቹ ስጡት ተቀባዩን እጅግ ታስደስቱታላቹ!❤ እንኳን ለተከበረው ለታላቁ እና ለተናፋቂው ወር አላህ በሰላም አደረሳቹ ወሩን የምትደሰቱበት ሀገራችን እኛም ሰላም የምናገኝበት የታመመ አፊያ የሚሆንበት ያጣ የሚያገኝበት የተጨነቀ የሚፈረጅበት ሀጃችንየሚወጣበት ሙራዳችን የሚሞላበት ይሁንልን!!❤ @EthioHumanity @EthioHumanity @Nagayta
Show all...
Repost from Feta be getm
የኔታዬ ምን እንደሆነማ ፍቅርን አሣወቅሽኝ ማፍቀር እንዴት እንደሆን በደንብ አሥተማርሽኝ እወድሻለው ብዬ አልዘላብድ ባፌ ከ ቃል በላይ እኮ ያወራል ድርጊቴ አሁን ለኔ አንቺ ነሽ ልክ እንደ የኔታ መውደድ አሥተማርሺኝ ከፍቅር ገበታ ላጣሽ ከቶ አልሻም ሁል ተዜ ከጎኔ የኔ ሁኚልኝ እሥከ እድሜ ዘመኔ 09/04/2010 ምሽት 01፡29
Show all...
ማነዉ ረመዳን የናፈቀው ❤️
Show all...
❤️ 1,348
Show all...
Peka Watch Store

We provide genuine quality brand watches with reasonable price 💵 and Free Delivery 🚚 Contact @Pikasto ☎️ 0944172314

ሞቴን በሀገሬ ሁሉም የምቾቱን እዛው ይኖርና ብሩን ሲሠበሥብ ሢልም ደፋ ቀና የገዛ እውቀቱን ለሠዉ እየሠጠ ያለውንም ሀብት እዛው እያሟሟጠጠ ሞቴን በሀገሬ ይላል እያንጋጠጠ መሬት ባልጠፋበት አለም እየኖረ ከፈን በበዛበት ውሎ እያደረ ለሞቱ ብቻ ሀገሩን ተመኘ ቆይ መቼ ጀመርን መሰብሠብ እሬሳ በቁሙ እያለ አገር ሳያወሳ ለመሞት ብቻ ከሆነ ለመቀበር አገሬን ማለቱ ምንም የለው ሚሰጢር ሞትን ከመመኘት እንደው በአገር ላይ ጠል ማድረግ ደግ አሻራ በሷ ላይ ኤሚ 27,11,11 92፡18 @Fetabegetm @Fetabegetm @Fetabegetm @Fetabegetm eskii sahreeeeee
Show all...
Show all...
ኡሚ አዋርድ አዲስ ነሺዳ#ummi new neshida#ummi award#ኡሚ አዲስ ነሺዳ#umi#ummi

ውድ እህቴ አንድ ቀን ሙሉ ከራስ እስከ እግርሽ የምከፈኚ ይሆናል የመጨረሻሽ ቀን አይሁን መሬት ላይ እያለሽ የምትሸፈኚበት አስቀድመሽ ሂጃብን ልበሺ ። ቻናላችንን ከወደዱት_ሼር ያርጉ ይቀላቀሉን የ telegram ቻናላችንን #share ያርጉ👎 https://t.me/mubaraakboss @mubaraakboss @mubaraakboss @mubaraakboss @mubaraakboss
Show all...