cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Education

Show more
Advertising posts
1 995Subscribers
-124 hours
-87 days
-2330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Habesha brand👟 📌quality shose Size 36-43 Price 2200 Contact @Arada47 Call +251976135133 Join our channel for more...👇 https://t.me/habesha_brand2 https://t.me/habesha_brand2 📍አድራሻ ሞያሌ 02 ፕላዛ 3ተኛ ፎቅ ሱ:ቁ 37 ⊰━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊰ Habesha brand 🔥 Free delivery 🛍 ⊰━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊰
Show all...
☑️ Past Perfect tense ------------------------------------- 🔘Affermative form Sub + had + past participle 🔷Negative form Sub +hadn't+pastparticiple 🔶Question form Had + Sub + past participle 📢Usage #1🔉) to describe an event which happened before another event in the past.(አንድ ድርጊት ከመፈፀሙ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ: ስለዚህ ሁለት ድርጊቶች አሉ ማለት ነው።) ድርጊት 1: አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነ ድርጊት(event 1) ድርጊት 2: የመጀመሪያው ድርጊት ከተከናወነ በሗላ ቀጥሎ የሚመጣው ድርጊት(event 2) So, ድርጊት 1 በ past perfect tense ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል ። ስለዚህ past perfect ን የምንጠቀመው አንድ ድርጊት ከመከናወኑ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነውን ድርጊት ለመግለፅ ነው። ምሳሌ፡ ትናንት የ English teacher አስተምሮ ጨርሶ ከክላስ ወጣ ግን ከመውጣቱ በፊት blackboardዱን አፅድቶ ነበር የወጣው። ስለዚህ ሁለት ድርጊት ነው የተከናወነው። ድርጊት 1: ከክላስ ከመውጣቱ በፊት ቦርዱን ማፅዳቱ የመጀመሪያው ድርጊት ነው። ድርጊት 2: ቦርዱን ካፀዳ ቡሗላ ከክፍል መውጣቱ ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ ድርጊት 2 ከመከናወኑ በፊት የተከናወነው ድርጊት 1 በ past perfect ይገለፃል ማለት ነው። So, E.g1🔵) The teacher had cleaned the blackboard by the time he left the class.(by means before). ምሳሌ 2 : ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ወደ ሌላ ቦታ ለመሔድ ብለህ ወደ መናኸሪያ ስትሔድ ግን ልትሔድበት የነበረው bus መናኸሪያ ከመድረስህ በፊት አስቀዶሞ ወጣ ና አመለጠህ። ስለዚህ ሁለት ድርጊት አለ፡ ድርጊት 1: መናኸሪያ ከመድረስህ በፊት ባሱ ከመናኸሪያ መውጣቱ ድርጊት 2: ባሱ ከወጣ ቡሗለ አንተ መናኸሪያ መድረስህ። ስለዚህ ድርጊት 1 የመጀመሪያው ድርጊት ስለሆነ በ past perfect ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል። so, E.g2🔊) The bus had left before I arrived at hub.(hub ማለት መናኸሪያ ማለት ነው።) #2🔘🔘) Past Perfect Tense is used with 'Since' and 'For'. 'For' means period of time( ለዚህን ያክል ጊዜ ፡ ለ 10 አመት ፡ ለ 90 ደቂቃ .....) 'Since' means point of time ( ከዚህ ጊዜ ጀምሮ፡ ከ 1995: ከ 10 ሰአት ጀምሮ.....) እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር since ና for ን ተጠቅመን ያለፉ ድርጊቶችን በ past perfect ስንገለፅ ድርጊቶቹ አሁን ላይ ላይ ያልተከናወኑ ከአሁን በፊት ተከናውነው ያለቁ መሆን አለባቸው። ምሳሌ: የ አንደኛው የአለም ጦርነት የተካሔደው ከ 1914 - 1918 ለ 4 አመት ያክል ነው። so e.g🔺 The first world war had been held for four(4) years. e,g🔻The first world war had been held since 1914. Do u look at the difference between for and since? ማስታወሻ: Entrance Exam ላይ Past perfect tense በተደጋጋሚ ጥያቄ ስለሚወጣበት ትኩረት እንድታረጉ። ከተመቻችሁ join and Share👇👇👇👇 https://t.me/Ethio_Education_24 ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/Ethio_Education_24_news
Show all...
#) Tense(ጊዜያት ሰዋሰው) --------------------------------------- Tense -- is used to describe time of an action( ድርጊቶችን በጊዜ ምጣኔ የሚገልፅ የ ሰዋሰው ክፍል ነው :: ጊዜ ስንል ደግሞ ያለፈ ÷ አሁን ና ወደፊትን የሚገልፅ ነው: ስለዚህ Tenses are classified in to 1) past tense 2) prsent tense 3) future tense For now, we discuss about past tense and it's division. 1) Past tenses ✔️ Simple past tense ✔️ Past Continuous tense ✔️ Past Perfect tense ✔️ Past Perfect continous tense ♦️ Simple past tense ----------------------—-------------- 🖍affermative form ----------------------------- Subject + verb 2 🖍Negative form ------------------------- Sub + didn't + infinitive verb(e.g see,know,play...) 🖍 Question form -------------------------- Did + Sub + infinitive verb + object 🔵 Use A) 📣📣Used to tell or talk about finished events , stories, jokes etc in the past.( we usually use here time of an action like yseterday,last week, ago,in 1998......) 🔸🔸e.g1) He saw a film yesterday(afermative form) e.g2) He didn't see a film yesterday(negative form) e.g3) Did he see a film( Question form). Note: Sub means subject https://t.me/Ethio_Education_24 ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/Ethio_Education_24_news
Show all...
👉እንደምታዩት ተወዳጁ ቲክቶከር namen king በminoxidil product 4 ወር ባልሞላ ጊዜ ይሄን የመሰለ ለውጥ ሊያይ ችሏል። 👉አንተም እስከወዲያኛው የፊትህን ገፅታ፣ውበት እና ግርማሞገስ በminoxidil በእጥፉ ማሳደግ ትችላለህ "Minoxidil Kirkland" 🛑 ፀጉርዎ እየገባና እየሳሳ ለተቸገራችሁ እንዲሁም ፂም ማብቀል እና ያላችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ሁሉ አስተማማኝ እና ማረጋገጫ ያለው ምርት ይዘን ቀርበናል። (Minoxidil product) FDA approved hair growth and beard growth for adult men.      📞0945887588 @natifaf For more info https://t.me/beard_minoxidil
Show all...
ስለሚመርጡን አናመሠግናለን 🙏❤❤ All star shoes-->2700br only! Free delivery 📞Tel:-0987928615/0987915870 Dm:-@guramayleonline
Show all...
⭐አስደሳች ዜና 🛑እንደሚታወቀው ሰሞኑን በዶላር ከፍተኛ ጭማሪ ምክንያትና ጉምሩክ ላይ በተፈጠሩ እንዳንድ ምክንያቶች የminoxidil ከፍተኛ እጥረት አለ። 👉 productun ለማታውቁት ፂም ወይም ፀጉር እንዲወጣ የምትፈልጉበት ቦታ በመቀባትና በማዳረስ ፂሙ ወይም ፀጉሩ የሚወጣበትን ቀዳዳ በመክፈትና በማነቃቃት አዳዲስ የፀጉር ዘለላዎች በአጭር ጊዜ እንዲያወጡ የሚያደርግ product ነው። በተጨማሪም በFDA ብቸኛው እውቅና ያገኘ የፂም እና የፀጉር ማሳደጊያ product ሲሆን 👉አስተማማኝ የUSA ምርት የሆነና ብዙ ደንበኞችንም ያፈራንበት product ነው ። 👉እናም ሰሞኑን ጨርሰናል ላልናችሁ ሁሉ እንደበፊቱ በብዛት ስላላስገባን ሳያልቅ መውሰድ እንደምትችሉ እያሳወቅን ክፍለሀገር ነን ላላችሁንም በ1 ቀን ውስጥ እንደሚደርሳቹ እናሳውቃለን። 📞0945887588 @natifaf For more info https://t.me/beard_minoxidil
Show all...
🎉🎁ትምህርቶን በውጭ ሀገር ሄደው ለመከታተል አስበዋል✈️❓❔🎓 🛎አይከን ስኮላር አካዳሚ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ International Student Festival ይዞላቹሁ መጣ🎓 🛎በፌስቲቫሉ ላይ ከአሜሪካ፣ ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እንዲሁም ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ የዩንቨርስቲ ዳይሬክተሮች( ተወካዮች) በቀጥታ አግኝተው የስኮላርሺፕ ፕሮሰሶን የሚጀምሩበት እድል ይኖሮታል❕ 🇺🇸🇨🇦🇭🇺🇪🇺🇦🇪🇨🇳🇦🇹🇮🇳✈️ 📆ሚያዝያ 5 እና 6 📍በ ጊዮን ሆቴል🏨 ⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 11:00 🎓ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል። ፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ ፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፈተና 📝 ፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑 ፨ በሀይ ስኩል ፣በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በማስተርስ👨🏾‍🎓 እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦ 📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት 📝ትራንስክሪፕት /ቴምፖ 🏆ይህንን እድል ለማግኘት ተማሪው መመዝገቡ ብቻ በቂ ነው ። 🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️ ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️ 🆓መግቢያ በነፃ🆓 ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScKTVR6WoXPAivB1RUae_0qYuEjbvwBq_FvIxMzOhMp-fdWkw/viewform #አይከን_ስኮላር_አካዳሚ #አለም_አቀፍ_የተማሪ_ዝግጅት #ትምህርት #ዕድል✨
Show all...
Hey there! 😊 My name is Vadim Sterlin, and I'm a builder in the Telegram & TON ecosystem. I founded the largest fantasy sports game on Telegram, Fanton, and I'm also building an advertising system for mini-apps called Adsgram. This year has been a big one for crypto overall, especially for TON and Telegram. I'm thrilled about it - it opens up a ton of opportunities for changing the world, making money, and having fun, and I want to share these opportunities with the community, help others earn in the Telegram and TON ecosystem, and have a blast doing it! What I want to share with you in this channel: 📗Cool new gem projects with strong teams that offer earning opportunities 📘Reviews of other projects from the ecosystem 📙Observations about current events and their impact 📒Insights from my work on Fanton, Adsgram, and other projects, tips on starting your own project in TON. Let's embark on this exciting journey together! 🚀
Show all...
Remote job opportunities await you! Earn in USD 💵💵💵, gain valuable experience, and enjoy the flexibility of working from home. Don't miss out on this chance to kickstart your career. Register now at www.CDIWork.com Join our telegram group for more updates👇🏻 https://t.me/CDIHub
Show all...
የሞባይል ስልክን ተጠቅመው ተማሪዎች ለብሄራዊ ፈተና እንዲዘጋጁ የሚያደርግ መተግበሪያ ተሰራ exam time የተባለው ይህ የስልክ መተግበሪያ በዋነኝነት  ለመደበኛ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲሁም በሬሜዲያል ፕሮግራም በድጋሚ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ለፈተናው የሚያደርጉትን ዝግጅት ለማገዝ ታስቦ የተሰራ  ነው። #ThinkHubInnovations ያዘጋጀው ይህ መተግበሪያ መጀመሪያ የተሰራው ከ2 አመት በፊት ቢሆንም አሁን ላይ ለውጦች እና ማሻሻያዎች ተደርገውበት በድጋሚ ስራ ላይ ውሏል። አዲሱ exam time መተግበሪያ የድሮውንም አዲሱንም ስርዓተ ትምህርት ያካተተ ነው። በውስጡ የሚገኙት አጫጭር ማስታወሻዎች እና የቪዲዮ ማብራሪያዎችን ይህንን በተከተለ መልኩ የ12ኛ ክፍል ይዘቶችን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የ 9፣10 እና 11ኛ ክፍል ይዘቶችን ደግሞ በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት መሰረት አዘጋጅቶ አቅርቧል። ይህ መተግበሪያ ተማሪዎች ከጥናት ሳይዘናጉ ያላቸውን ቀሪ ጊዜ በአግባቡ እንዲጠቀሙ የሚረዳ ሲሆን ይህንን  የሞባይል አፕሊኬሽን ለመጠቀም #ለጊዜው  ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም። ተማሪዎች ከplaystore ላይ በማውረድ መጠቀም ይችላሉ ለማውረድ ይህን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ይቻላል ➝ Playstore በተጨማሪም የተለያዩ ማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ። Instagram | Telegram | Youtube | Facebook | Tiktok |
Show all...