cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከመፀሀፍት አለም

🚩 Channel was restricted by Telegram

Show more
Advertising posts
12 621
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በተፈጥሮአዊ ምርቶች ውበትዎን ይጠብቁ! ከተፈጥሮአዊ ነገሮች ብቻ የተሰሩ ከማንኛውም ኬሚካል ነፃ የሆኑ እንዲሁም ለሁሉም ሰዎች የሚሆን ተፈጥሮአዊ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን ይዤላቹ ቀርቤያለው። ➲ፊታችሁ:- በቡጉር        -በማድያት       -በፀሀይ ለተጎዳባችሁ ▶Albent scrub◀ ➲ፀጉራችሁ:-ለሳሳ                -ለተሰባበረ                - ለሸሸ እና እየሸሸ ላለ                - ለለተጎዳ እንዲሁም                - ለሁሉም አይነት ፀጉር የሚሆን ▶Bio9◀ ➲የሰዉነት ጠረን ወይም መጥፎ ሽታ ያስቸገራቹ ቆሻሻን በመፅዳት የተመሰከረለት ▶Sheba soap◀ አለላቹ                    እነዚህን ተፈጥሮአዊ የውበት መጠበቂያ ምርቶች ከፈለጉ 👇👇👇👇👇👇👇 @hayusales
Show all...
ቤተል ላይ የሚሸጥ ፊኒሺንግ ብቻ የቀረው          አፓርትመንት ቤቶች         👆👆👆        በታላቅ ቅናሽ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ ቤት 👉 120 ካሬ ሜትር 👉 5ኛ ፎቅ ላይ 👉 አጠቃላይ ዋጋ ከፊኒሺንግ ጨምሮ   10 ሚሊየን 500 ሺ  ብር ብቻ 👉 ቅድመ ክፍያ 7,000,000 ብር ብቻ 👉 ቀሪውን ቀስ ብለው ይከፍላሉ 💥Bet Addis Home Sale🏡🏡 💥ቤት የህልውና ጥያቄ በሆነበት በዚህ  ዘመን ቤት አዲስ ሆምስ የቤት ባለቤት ሊያደርጎ እየሰራ ይገኛል 🎤🎤ይደውሉ የቤት ባለቤት የመሆን ህልሞን እውን ያድርጉ!!! አድራሻችን፡ አ.አ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ በውስጥ ያናግሩን 👇 @Hayusales ተጨማሪ  ሌሎችንም አማራጭ ለማየት https://t.me/betaddissales
Show all...
👍 1
በ አዲሱ ቻናላችን አሮራን እየተለቀቀ ነው የጀመራችሁት ቤተሰቦቻችን እዛ ላይ ሙሉውን ታገኙታላችሁ Share ግን እያደረጋችሁት አደለም ብዙ ቤተሰቦችን ማፍራት አለብን ብዙ ስራዎችንም ተደረሽነት እንዲኖረው ከታች ያለውን Link Group ላይ እና ቻናልም ካላችሁ ሼር በማረግ እንድትተባበሮን በትህትና እንጠይቃለን እዚህ ቻናል ላይም ሆናችሁ ወደ አዲሱ ቻናላችን ያልገባችሁ Join አድርጉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 https://t.me/+7-IzgxCOU0xlY2Vk https://t.me/+7-IzgxCOU0xlY2Vk https://t.me/+7-IzgxCOU0xlY2Vk
Show all...
🔻 ከቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ግንባታው የተጀመረ የአፓርታማ ቤት ሽያጭ በጀርመን አዳባባይ ዋና መንገድ ላይ 140 ካሬ ሜትር ባለ 3 መኝታ ቤት እና ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ያለው በቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን ብር ብቻ አድራሻችን፡ አ.አ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ በውስጥ ያናግሩን @Hayusales ሌሎቸ ተጨማሪ ቤቶችና አማራጮችን ለማየት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/betaddissales
Show all...
👍 1
👍 4
አጭር ጣፋጭ ታሪክ ናት ትነበብ እና ይቀጥላል
Show all...
👍 3
ከዚህ በፊት ጀምረነው የነበረውን ይህን አጓጊ ታሪክ ሙሉ ክፍል ልንጨርስላችሁ ወደድን በጉጉት ስጠብቆን ለነበረ እና በሌሉች ታሪኩችም በ ጥሩ አቀራረብ እናንተን ለማስደሰት ሁለተኛ ቻናላችንን ከፍተን ዝግጅታችንን ጨርሰናል ከ ታች ያለችውን Link በመጫን የ አዲሱ ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ
Show all...
👍 9
❤️ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
አሮሯ ግማሽ ልቤን እና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል ምዕራፍ_16 💔💔💔 ‹‹ጭካኔ አይደለም…በቃ ቀላል ነው፡፡ህግ አክብሪ ሚገባሽንና ሚያስፍልግሽን ያሟላልሻል፡፡በተረፈ እኔ በአመት አንዴም ሁለቴም እየመጣሁ አያችኋላው፡››፡ መንግስቱ መስማማቱን ግንባሩን ከፍ ዝቅ በማድረግ አሳወቀ፡፡ ‹‹ሌላ ጥያቄ አላችሁ?›› ሁለቱም ዝም አሉ፡፡ ‹‹በሉ እንደዛ ከሆነ እንሄድ ..የእኔ ፍቅር ነገ መጣለሁ›› አላትና ከንፈሯን  በድጋሚ በበመሳም ተሰናበታት፡፡..መንግስቱን  ጨበጣችና ተለያዩ፡፡ ግቢውን ለቀው ከወጡ በኃላ‹‹አጎቴ በጣም አስደንቀህኛል….የእውነት ሶስተኛም እቤት አለህ፡፡?››ሲል ጠየቀው፡፡ ‹‹አዎ አሁን ወደቤት እየወሰድኩህ እኮ ነው፡፡እዛም ተመሳሳይ የራስህ ክፍል ተዘጋጅቶልሀል፡፡እንግዲህ ስራ እንዳበዛውብህ ይገባኛል፡፡ቢሆንም ግን በንብረቴም ሆነ በሚስቶቼ ላይ ሌላ የማምነው ሰው የለም…እራሳቸው ሚስቶቸንም አላምናቸውም ፡፡ሁሉንም ኮስተርና ቆፍጠን ብለህ አስተዳድራቸው..ለነገሩ እንዲሁ ለማውራት ያህል እንጂ ግርማ ሞገስህና ኮስታራነትህ ከእኔ በላይ ያርዳል….›› ‹‹ግን እርስ በርሳቸው ይታዋወቃሉ?››ሲል የከነከነውን ጥያቄ ጠየቀ፡፡ ‹‹‹ያው ተገኛኝተው ባያውቁም የአንደኛዋን መኖር ሌለኛዋ ታውቃለች…ከዋናዋ ውጭ ያሉት መጀመሪያም ግንኙነቱን ስንጀምር አውቀው ነው የገቡበት፡፡ ‹‹ከባድ ነው፡፡›› ‹‹እኔ አጎትህ ከባድ ነገር በጣም ያስደስተኛል….የተለመደ አይነት ስትሆንማ ታሰለቻለች፡፡ያው እንደአንተ ሙጭጭ ያልኩ አፍቃሪ አይደለሁም …ግን ሴቶች ደካማ ጎኔ ናቸው..ለማንኛውም ያቺ ያንተ ሴት እንዴት እየሆነልህ ነው፡፡ ምንም አዲስ ነገር የለም፡፡በቀደም የምትሰራበት ቦታ ሄጄ አይቻት ነበር..ግን የማናገሩ እድል አልገጠመኝም›› ‹‹ላግዝህ የምችለው ነገር ካለ ከመሄዴ በፊት ንገረኝ ..የምችለውን ነገር ሁሉ ሞክራለሁ፡፡›› ‹‹አይ አጎቴ በራሴ እወጣዋለሁ..አንተ አታስብ ››አለው፡፡ እንደህ ሴለው ሶስተኛውን ቤት ደርሰው የውጭ በራፍ እንዲከፈትላቸው መኪና ጥሩንባ እያስጮኀ ነበር፡፡ ይቀጥላል......     ♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️
Show all...
የታላቅ እሮጫ Tishert የሚፈልግ ሁለት ፍሬ Xl እና Large አለ 1500 ፈላጊ ባፋጣኝ @Eyobad ላይ ያናግረኝ
Show all...