cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጠበቃ እሱባለው አማረ የሻነው

ጠበቃ እሱባለው አማረ የሻነው (የሕግ መምህርና ተመራማሪ፣ የዓመታት ልምድ በዳኝነት ሙያ) ☎️ +251928560608 | +251912754435

Show more
Advertising posts
2 312
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለዳኞች ሥልጠና የተዘጋጀ የፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ አጭር ማብራሪያ አዘጋጅ፡- ሀብታሙ እርቅይሁን https://t.me/EsubalewAmareLawOffice https://t.me/EsubalewAmareLawOffice
Show all...
የፍትሐብሔር_ሥነሥርዓት_ሕግ_አጭር_ማብራሪያ.pdf1.65 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ 1. የሥራ መደብ፡- Foreclosure and Debt Litigation, Foreclosure Officer የትምህርት ደረጃ፡- በሕግ የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ የሥራ ልምድ፡- ከ4 እስከ 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ የምዝገባ ጊዜ፡- እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2015 ዓ.ም፣ 11፡00 ሰዓት የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ የመመዝገቢያ መንገድ፡- የሚከተለውን ሊንክ ተጭነው ያመልክቱ 👉 https://vacancy.bankofabyssinia.com 2. የሥራ መደብ፡- Foreclosure and Debt Litigation, Legal Aid የትምህርት ደረጃ፡- በሕግ ዲፕሎማ የሥራ ልምድ፡- 3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ የምዝገባ ጊዜ፡- እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2015 ዓ.ም፣ 11፡00 ሰዓት የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ የመመዝገቢያ መንገድ፡- የሚከተለውን ሊንክ ተጭነው ያመልክቱ 👉 https://vacancy.bankofabyssinia.com
Show all...
በሕግ አውጭው በኩል ለብዙ ዘመናት ያገለገለውን የኢትዮጵያ ከውል ውጭ ኃላፊነት ሕግ እንዲሁም የታክስ ሕግጋትን የማሻሻል ዕቅድ አለ፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ በUSAID ፍትሕ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ጥናት ተካሄዷል፡፡ በጥናቱ ከሕግ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ተመራማሪዎች ተሳትፈዋል ፡፡ የጥናቱ ዉጤት ከውል ውጭ ኃላፊነት ሕግን እና የታክስ ሕግጋትን ለማሻሻል ለሕግ አውጭዎች እና ለፖሊሲ አርቃቂዎች ዐብይ ግብዓት ይሆናል፡፡ የእነዚህ ጥናቶች አጭርና ጥቅል የውጤት መግለጫ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕግ መጽሔት ቅጽ 13 ቁጥር 1 ታትሟል፡፡ የእነዚህን ጥናቶች ጥቅል የውጤት መግለጫ ከተያያዘው ፋይል ማግኘት ይችላሉ፡፡
Show all...
BDU-JL Vol 13 No 1.pdf3.57 MB
የፍትሐብሔር ክርክር ሂደት፡- ከክስ አቀራረብ እስከ ፍርድ አሰጣጥ በዚህ ጽሑፍ የተብራሩ የፍትሐብሔር ክርክር ሂደት ደረጃዎች፡- 👉 የክስ ማመልከቻን መመርመር 👉 ለተከሳሽ መጥሪያ መላክ 👉 የመከላከያ መልስን መመርመር 👉 የጽሑፍ ማስረጃ ስለሚቀርብበት ጊዜና ሁኔታ 👉 የጽሑፍ ክርክር የማቀባበል ሥራን ማጠናቀቅ 👉 ክስን መስማት 👉 የሦስተኛ ወገኖች ጣልቃ ገብነት ወይም ክስ ውስጥ መግባት 👉 ተከራካሪዎችን መመርመር 👉 በመጀመሪያ ደረጃ ክርክር ላይ የሚቀርቡ መቃወሚያዎች 👉 የክርክሩን ጭብጥ መያዝ 👉 ለምስክሮች መጥሪያ መላክ 👉 ምስክሮችን መመርመር 👉 ፍርድ https://t.me/EsubalewAmareLawOffice
Show all...
የፍትሐብሔር ክርክር ሂደት.pdf6.94 KB
የፍትሐብሔር ክርክር ሂደት.pdf6.94 KB
“የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ ካለመቁረጥ ጋር ተያይዞ ስለሚኖር የወንጀል ተጠያቂነት አድማስ” ጸሐፊ፡- ሳባ አበረ https://t.me/EsubalewAmareLawOffice https://t.me/EsubalewAmareLawOffice
Show all...
ያለ_ተጨማሪ_እሴት_ታክስ_ደረሰኝ_ግብይት_መፈፀም_ወንጀል.pdf5.68 KB
የወንጀል ቅጣትን መገደብ - ሕጉና ተግባሩ ጸሐፊ፡- ዜና ሁነኛው https://t.me/EsubalewAmareLawOffice https://t.me/EsubalewAmareLawOffice
Show all...
የወንጀል_ቅጣትን_መገደብ_ሕጉና_ተግባሩ.pdf9.16 KB
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተዘጋጀ የፍትሐብሔር ክስ ለማቅረብ የሚከፈል የዳኝነት ክፍያ መጠንን ለማስላት የሚያስችል ሲስተም፡፡ 👉 https://www.fsc.gov.et/Court-Services/Registry-Services/Court-Forms-and-Fees
Show all...
Federal Supreme Court of Ethiopia > Court Services > Registry Services > Court Forms and Fees

The Federal Supreme Court of Ethiopia has enjoyed a rich history as an institution since it was established on 1934 E.C. The Federal Supreme Court has evolved through the decades, starting from the Emperor regime throughout the Derg regime.

Photo unavailableShow in Telegram
የቅጥር ማስታወቂያ
Show all...
⚖️ Attorney II - Ethiopian Airlines https://addisjobs.net/jobs/attorney-ii-ethiopian-airlines/
Show all...
Attorney II – Ethiopian Airlines - AddisJobs

Ethiopian Airlines would like to invite qualified candidates for the following position. Job Title: Attorney II Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Company’s Scale Place of Work: Addis Ababa ,Ethiopia. Job Position: Attorney II Job Requirement: Qualification: Education: A Bachelor of Law/LLB graduate from a recognized college/ University . Experience: Minimum of 5 years of