🇪🇹 Coding
Open in Telegram
A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻
Show more1 131
Subscribers
-224 hours
-127 days
-2730 days
Posts Archive
1 131
Whistle Phone Finder PRO (com.usefullapps.whistlephonefinder)
Version: 2.1(16)
Last Updated: 28-May-2018
Size: 3.35MB
1 131
WiFi Map — Free Passwords & Hotspots (io.wifimap.wifimap)
Version: 4.1.0(580)
Last Updated: 27-Jun-2018
Size: 38.90MB
1 131
360 Security - Antivirus Free (com.qihoo.security)
Version: 5.0.1.3317(2419)
Last Updated: 18-Jul-2018
Size: 19.44MB
1 131
Truecaller: Caller ID, SMS, spam block & payments (com.truecaller)
Version: 9.8.10(908010)
Last Updated: 11-Jul-2018
Size: 23.59MB
1 131
V🔐⚡️ 5 ጠቃሚ የሆኑ አፖች እንጠቁማቹ!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1.➡ #ትሩኮለር/True Caller/ ይህ አፕ ማንኛውም ሰዉ ወደ ሞባይላችን ሲደውል በሶሻል ሚድያ የተመዘገበው ስሙ ያሳየናል: ማለትም ስልኩ በሞባይላችን ባንመዘግበዉም የደዋዪ ስልክ ስም ለማወቅ ይጠቅመናል!
2➡ #ሴክሪቲ 360 /360 Security/
ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።
3➡ #ዋይፋይማፕ/WiFi Map/
በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው።
4➡ #ዊስትል ፎን ፋይንደር/Whistle Phone Finder/
ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል።
5.➡ #ኔክስትዶር/NextDoor/ ይህ ሞባይል አፕሊኬሽን ከጎረቤቶቻቸን ለማዉራት የሚጠቅመን አፕ ነው ይህንን አፕ ተጠቅመን ከጎረበቶቻቸን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እርዳታ ለመፈለግና ተመሳሳይ ስራዎች ለማደረግ ይጠቅማል! ይህንን ስራ ለመስራት ኢንተርኔት አያስፈልጋል
ይቀጥላል!!!!
Like ➹share &Join Us
👇🏾👇🏾👇🏾
☄ @hevas_App_store
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
1 131
Truecaller: Caller ID, SMS, spam block & payments (com.truecaller)
Version: 9.8.10(908010)
Last Updated: 11-Jul-2018
Size: 23.59MB
1 131
🔐SkyVPN-Best Free VPN Proxy for Secure WiFi Hotspot (me.skyvpn.app)
Version: 1.5.51(109)
Last Updated: 13-Jul-2018
Size: 15.60MB
