cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📚ዕዉቀትን መፈለግ ግዴታ ነዉ!! (رسول صل الله عليه وسلم)📚

✍️قال العلامة صالح الفوزان: طلب العلم فيه #سعادة الدنيا والآخرة فيه الخير كله📚 https://t.me/AlEilmuNur

Show more
Advertising posts
197
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር
Show all...
Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB
معنى كلمة (لا إله إلا الله) عند أهل السنة، وعند أهل الباطل 🎙الشيخ : صالح آل الشيخ - وفَّقه الله -
Show all...
4_5852471374110526581.mp32.57 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እድሜዋ የገፋ እናት ናት። በመኪናው እቃ መጫኛ ላይ ባዘነና በተከፋ ሁኔታ ከኋላ ተጭናለች። ከፊት ያለው ሹፌሩ ልጇ ነው። ጋቢና ውስጥ ሚስቱና ልጆቹ ተቀምጠዋል። ቦታ ስለጠበበው በዚህ ከባድ ብርድ ውድ እናቱ ከኋላ ጭኗታል። ይህች ሽማግሌ እናት በዚህ ሁኔታ ተጭና ሲያዩ ፓሊሶች ይዘውት ነው። አላሁ ሙስተአን። ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይገርማል። እየዋለ እያደረ የሚሰማው ነገር ሁሉ ልብን ይሰብራል። በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ክስተቶች ብዙ ናቸው። ሚስት ጥሩ ካልሆነች ባል ከቤተሰቦቹ ጋር እንዲጣላ ታደርገላዋለች። እናቱን በደሳሳ ጎጆ ያለ ማንም ረዳት ገጠር ጥሎ ሚስቱና ልጆቹን ከተማ ወስዶ የሚያኖር አለ። እናትና አባቱ ተቸግረው የቀን ጉርሳቸው የማያገኙ ነገር ግን እሱና ሚስቱ የተለያየ ቦታ ሄደው የሚዝናኑ በተትረፈረፈ ህይወት የሚኖሩ ብዙ አሉ። ሴቶች ሆይ! ባሎቻችሁ ቤተሰቡን እንዲወድ እንዲቀርብ እንጂ እንዲጠላና እንዲርቅ አታድርጉ። በናንተ ሰበብ ዝምድናውን እንዲቆርጥ አታድርጉ። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
ለእምነቱ ክብርና ፍቅር ላለው ሁሉ ይድረስልኝ -------------------------------------- 👉የኢስላም ወታደሮች 👉ጁዩሹል ኢስላም ------------------------------------------- ወኔ ቀስቃሽ ግሩም ግጥም ተጋበዙልኝ በኑረዲን አል አረቢ t.me/nuredinal_arebi/15544 t.me/nuredinal_arebi/15544
Show all...
ጁዩሹል ኢስላም.mp34.44 MB
☑️ ፂም የወንድነት መገለጫህ ነውና አትነካካው ♦️ሸኽ ሷሊህ ፈውዛን "አላህ ይጠብቃቸውና" እንዲህ አሉ። «ፂምህ ብታፀዳው ወይም ብታጥበው አልያም ሽቶ ብትቀባው ችግር የለውም የተፈቀደ ነው። ነገር ግን በፂምህ ላይ ድምበር ማለፍህ፣ በተወሰነ መልኩ መቀነስህ (ማሳጠርህ)፣ ከግራም ከቀኝ በኩል መነካካትህና ክብ አድርገህ መቁረጥህ ይህ አይፈቀድም። ፂም ውበትህ ነው። የወንድነትህ መገለጫ ነው። ታዲያ ለምን ታበላሸዋለህ? (በመነካካት) ከፂም ውጪ ሌላ ሀሳብ እንደሌለበት ሰው ለምን ትሆናለህ? ቅንድብ እንጂ ሌላ ሀሳብና ጭንቅ እንደሌላቸው አይነት ሴቶች ለምን ትሆናለህ?።» 📚ﺍﻟﻨﺼـﻴﺤﺔ ﻭﺃﺛـﺮﻫﺎ ﻓـﻲ ﻭﺣـﺪﺓ ﺍﻟﻜـﻠـﻤﺔ (صــ:٢٧‏) ⭕️👉ፂምን፦ ማሳጠር፣ ከግራና ከቀኝ በኩል መነካካት፣ ቅርፅ ለማስወጣት እያሉ መጋጥና ኦ ቅርፅ መስራት ይህ ሁሉ በፂም ላይ መጫወት ነው። ⭕️👉አንዳንዱ ፂም ሲባል አገጩ ላይ ያለው ብቻ ይመስለዋና ያንን በመተው ጉንጩ (ፊቱ) ላይ ያለው ሙልጭ አድርጎ ያነሳዋል። ፂም የሚባለው አገጭ ላይ ያለውና ፊትህም ላይ የበቀለውን ይጨምራል። == http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ የጁሙዓ ኹጥባ تَشَبُّهُ الرِّجَالِ بِالنِّسَاءِ وَالنِّسَاء بِالرِّجَال ሴቶች በወንዶች መመሳሰል ወንዶች በሴቶች መመሳሰል 🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ 📅يوم الجمعة 18 من شهر ربيع الأول/1444) 🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام       ↓↓↓ t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451 t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
Show all...
Record-13.mp36.00 MB
Show comments
Photo unavailableShow in Telegram
የሰለፊያ ዳእዋ መስራች ማን ነው? የሰለፍዮች መሪ ማን ነው? ሰለፍያ ብሎ ማለት፦ በሽርክና በቢድአ ያልተበረዘ የትክክለኛው እስልምና መገለጫ ነው። ቁርአንና ሀዲስ በሰሀባዎች ግንዛቤ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው። ሰለፍ ማለት ቋንቋዊ ትርጉሙ "ቀዳሚ" ማለት ሲሆን ሰለፋ ሷሊህ ማለት ደግሞ በመልካም አርአያ በዲን የቀደሙን ሶሀባዎችና እነሱን በመልካም የተከተሉ በሶስቱ ክፍለዘመን ላይ የነበሩ የዲን ሊቃውንቶችን የሚገልፅ ቃል ነው። ቀደምቶቻችን እነሱ ስለሆነ ጎዳናቸውና ፈለጋቸውን መከተል የሰሩትን መስራት የተውትን መተው ሰለፍያ ይባላል። በዋናነት ልንከተላቸውና አርአያ ልናደርጋቸው የሚገቡ ሰለፎቻችን (ቀደምቶቻችን) ሶሀባዎች ናቸው። ሰለፍይ ማለት ደግሞ ቀደምቶችን (ሶሀባዎችን) በመልካም የሚከተል ማለት ነው። ስለዚህ እንደሚታወቀው የቀደምት ሰለፎች (የሶሀባዎች) መሪ ነብዩ ናቸው። በተመሳሳይ መልኩ ሶሀባዎችን በመልካም የሚከተሉ ሰለፍዮች መስራችም ሆነ መሪያቸው ነብዩ ናቸው። መሪያቸው የአላህ ቃል ቁርአንና የነብዩ ሀዲስ ሱና ነው። ከዚህ ውጪ መስራችም ሆነ መሪ የላቸውም። ነገሩ አንዳንድ የዳእዋ ሰለፍያ ጠላቶች እንደሚቀጥፋት አይደለም። የዳእዋ ሰለፍያ መስራች ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይም አልያም ሸኽ መሀመድ አብዱል ወሀብ ወይም ኢብኑል ቀይም ወይም ሌላ እንደሆነ ለመግለፅ ይሞክራሉ። እነዚህ ታላላቅ ሙጀዲዶች ወደ ዳእዋ ሰለፍያ ጥሪ ካደረጉ መሻይኾች መካከል እንጂ መስራችም ሆነ ሌላ አይደሉም። ከሽርክ፣ ከቢድአና ከኹራፋት ርቀህ በነብዩ ላይ የወረደው እስልምና ሶሀባዎች በኖሩበት መልኩ በትክክል መከተል ከፈለግክ የተግባር ሰለፍይ ሁን። በዳእዋ ሰለፍያ ላይ የሚቀጣጠፋ ቅጥፈቶች የሚወሩ አሉባልታዎችና ከእውነት የራቁ ትችቶች ሰለፍይ ከመሆን እንዳያዘናጋህ። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
01:59
Video unavailableShow in Telegram
አንድ ሰዉ ሰለፍይ ነኝ ካላለ ሙብተድዕ ወይም ሌላ ስም የምትሰጡ ሰዎች በሚድያ ብዙ ተመልክቻለሁ አድምጡት ሰለፍያ የሚለካዉ የሰለፎችን መንገድ በመከተል እንጅ ሰለፍይ ብለን ስለተናገርን አይደለም ሰለፍያ በንግግር ወይም በፌስቡክ ፕሮፋይል አይገለፅም በተግባር እንጅ 👆👆
Show all...
2.80 MB
﴿ اقتَرَبَتِ السّاعَةُ وَانشَقَّ القَمَرُ ﴾
Show all...
سورة القمر .. مشاري البغلي.m4a5.99 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.