cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MKC youth @ bichena

ስለ እኛ ተጨነቁ! ስለ እኛ እኛን ጠይቁ!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
170
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Pictures with thousands of meanings This channel posts Pictures that have a deep meanings on basic and common subjects like humanity. . . . . . . . . . . If u have comment, suggestions and other deep meaning pictures to be posted inbox me @thetseat @deepmeaninggpics https://t.me/deepmeaninggpics
Show all...
Pictures with thousands of meanings

This channel posts Pictures that have a deep meanings on basic and common subjects like humanity. . . . . . . . . . . If u have comment, suggestions and other deep meaning pictures to be posted inbox me @thetseat @deepmeaninggpics

Pictures with thousands of meanings This channel posts Pictures that have a deep meanings on basic and common subjects like humanity. . . . . . . . . . . If u have comment, suggestions and other deep meaning pictures to be posted inbox me @thetseat @deepmeaninggpics https://t.me/deepmeaninggpics
Show all...
Pictures with thousands of meanings

This channel posts Pictures that have a deep meanings on basic and common subjects like humanity. . . . . . . . . . . If u have comment, suggestions and other deep meaning pictures to be posted inbox me @thetseat @deepmeaninggpics

ምርጥ 10 የኮምፒዉተር ማዉረጃ ሳይቶች #1. የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡ computer_mobile21 # ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ #3. ZDNet ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ #4. Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡ #5. ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ #6. ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡ #7. ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡ #8. FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡ #9. በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡ #10. እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ ነጻ ሶፍትዌሮችን ስለያዘ በክፍያ የሚገኙ ሶፍትዌሮችንም አማራጭ ነጻ ሶፍትዌር ልናገኝበት እንችላለን፡፡
Show all...
ክርስቲያን ሆይ ማን ነህ? የማን ነህ? ለማን ክብር ትኖራለህ? ራስህን ፈትሽ !!! በእውነት ዳግም የተወለደ የክርስቶስ ተከታይ ሰውን በሰውነቱ ይወዳል ክፉ ተግባሩን ይቃወማል መልካም ነገሩን ያበረታታል እንጅ ሰውን በብሔር አይለካም ። ክርስቲያን የእርሱ ብሔር ሲያሸንፍ የሚያጨበጭብ የሚደሰት ሌላው ሲጠቃ የሚዘል የሚደሰት እውነተኛ ክርስቲያን አይደለም የአንድ ቤተእምነት አባል እንጅ ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት የለውም ። ምክንያቱም ክርስቶስ የሞተ የተነሳም ለሰው ሁሉ ነው እንጅ ለእኛ ብሔር ብቻ አይደለም ። በአሮጌ አስተሳሰብ ተይዞ የክርስቶስ ተከታይ መሆን እውሸት ነው ። ክርስቶስ 1.በሰዎች መካከል የነበረውን ጥል ግድግዳ አፈረሰ ኤፌሶን 2:14-15 , እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ 2. ልዩነትን አስወገደ ወይም አንድ አደረገ ። ጳውሎስ በገላትያ 3:28 አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም ። ሰዎች ሁሉ በክርስቶስ አንድ ናቸው ። 3.ሰዎችን ሁሉ ከቋንቋ ከነገድ ዋጅቷል ራዕይ 5:9-10 “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ። እግዚአብሔር ለሰዎች ሁሉ መዳኛ ወይም መዳህኒት ያደረገው ክርስቶስን ነው ። ሰውንም የሚቀበለው በክርስቶስ ነው ። ብሔር የሰው የምድር ነው ። ሰለሆነም ሰውን በክርስቶስ እንወቅ ። ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር መንግስት ናት እንጅ የብሔር ፖለቲካ ተፅእኖ ሊደርግባት አይገባም ። ክርስቲያን ዋጋ የሚሰጠው ለቃሉ ነው ። ባልንጀራህን እንደ ራስህ መውደድ ይላል እንጅ ብሔርህን ውደድ አይልም እና እንጠንቀቅ ማርቆስ 12፥33 ። ሰው መልካም ሲሆንለት ደስ ይበለን ክፉ ሲጀርስበት እንዘን ሰዎች በመሆናቸው እንጅ የእኛ ብሔር በመሆናቸው መሆን የለበትም ። “ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።” ሮሜ 12፥15 ሀሳቤን በዚህ ቃል አጠቀልላለሁ የምለውን ተመልከት፤ ጌታም በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጥህ። 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥7 ጌታ ይባርካችሁ ።
Show all...
💫ሰው መሆን በቂ ነው! አንድ ቀን አንድ ሰው በድንገት በአንድ ጉድጓድ ውስጥ ወደቀና መውጣትም አልቻለም፡፡ ከብዙ ጥረት በኋላ ደክሞት በጉድጓዱ መካከል ቁጭ እንዳለ … ✨ ከንፈር መጣጭ ሰው አየውና - “ሁኔታህን ሳስበው በጣም በሃዘን እሞላለሁ” ብሎት ሄደ፡፡ ✨ተመራማሪ ሰው አየውና - “ይህ ጉድጓድ ከተማ መሃል ሆኖ ሰው መውደቁ አያስደንቅም” ብሎት ሄደ፡፡ ✨ ፈራጅ ሰው አየውና- “ክፉ ሰዎች ብቻ ናቸው እንደዚህ ሊወድቁ የሚችሉት” ብሎት ሄደ፡፡ ✨ ሂሳብ አዋቂ ሰው አየውና- የጉድጓዱን ስፋና ርዝመት ደምሮና ቀንሶ ሄደ፡፡ ✨ ጋዜጠኛ ሰው አየውና - ሰበር ዜና አቀናብሮ ሄደ፡፡ ✨ የአገር ውስጥ ገቢ ሰራተኛ አየውና- “እዚህ ስትታገል የግብር መክፈያ ጊዜ እንዳያልፍብህና እንዳትቀጣ” በማለት አስጠንቅቆት ሄደ፡፡ ✨ነጭናጫ ሰው አየውና- “እኔ ወድቄ የነበረበትን ጉድጓድ አላየህ” ብሎት ሄደ፡፡ ✨ሳይኮሎጂስት አየውና- “ላለህበት ሁኔታ ተወቃሾች አባትና እናትህ ናቸው” ብሎት ሄደ፡፡ ✨ የስኬት አስተማሪው አየውና- “በራስህ ብታምን ከዚህ ትወጣለህ” ብሎት ሄደ፡፡ ✨ዘረኛ ሰው አየውና - “የምን ሃገር ሰው ነህ?” በማለት ከጠየቀው በኋላ የእርሱን ቋንቋ ስላልተናገረ ጥሎት ሄደ፡፡ ✨በመጨረሻ ይህንን ሁሉ ድራማ ሲመለከት የነበረ አንድ ጨዋ ጎልማሳ ከብዙ ጥረት በኋላ እየሳበ አወጣው፡፡ ማብራሪያውን ለአንባቢዬ እተወዋለሁ። ሠውን ለመርዳት ምክኒያት አያስፈልገንም። መቸገሩን መወቅ ብቻ በቂ ነው። ለዛውም ክርስቶስ ያለ ምክንያት የወደደን እኛ!!!! ✍ዶ/ር እዮብ ማሞ 🌓🌓🌓🌓🌓🌓🌓🌓🌓🌓🌓
Show all...
ጦርንና ሁከትንም በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ አስቀድሞ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም። ሉቃስ 21፥9 ጦርንም የጦርንም ወሬ በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ገና ነው። ማርቆስ 13፥7 በእግዚአብሔር- እንታመን - እንፀልይ - እንዘጋጅ የጌታ መምጫው ሰዓት እንደቀረበ አውቀን አንዘጋጅ ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ማቴዎስ 25፥13
Show all...
Graphics by
Show all...