cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሀ̤በ̤ሽ̤ይ̤ օբբícíαl

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ የእኛ ዋና አላማችን አላህን መገዛትና መልእክተኛውን መከተል ነው፡፡[ ﷺ ] . . ሄለው እዛጋ ይሰማል🧐🧐🧐?

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
691
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጣፋጭ የአላህ ጥሪ ..... ۞ وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ ۞ ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡ ۞ ٱلَّذِينَ يُنفِقُونَ فِى ٱلسَّرَّآءِ وَٱلضَّرَّآءِ وَٱلْكَٰظِمِينَ ٱلْغَيْظَ وَٱلْعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِ ۗ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلْمُحْسِنِينَ ۞ ለእነዚያ በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፣ ቁጭትንም ገቺዎች ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት ( ተደግሳለች ) ፡፡ አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል ፡፡ ۞ وَٱلَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا۟ فَٰحِشَةً أَوْ ظَلَمُوٓا۟ أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا۟ ٱللَّهَ فَٱسْتَغْفَرُوا۟ لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ إِلَّا ٱللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا۟ عَلَىٰ مَا فَعَلُوا۟ وَهُمْ يَعْلَمُونَ ۞ ለእነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱና ለኀጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ለኾኑት ከአላህም ሌላ ኀጢአቶችን የሚምር አንድም የለ፡፡ (በስሕተት) በሠሩትም ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት (ተደግሳለች) ፡፡ ۞ أُو۟لَٰٓئِكَ جَزَآؤُهُم مَّغْفِرَةٌۭ مِّن رَّبِّهِمْ وَجَنَّٰتٌۭ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَا ۚ وَنِعْمَ أَجْرُ ٱلْعَٰمِلِينَ ۞ እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶችም ናቸው፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ (ገነት) ምንኛ አማረች! ፡፡ سورة آل عمران ( 133 - 136 ) 🍂_____________________🍂
Show all...
🏞 የጠዋት 🏖 አዝካር 🏞 ━═══ ❁❁❁ ════━ _አስባህና ወ አስባሃ አልሙልኩ ሊላህ ወልሃምዱሊላህ ላ ኢላህ ኢለላህ ዋህደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁልሃዱ ወሁወ ዓላ ኩሊሼኢን ቀዲር ፡፡ ረቢ አስአሉካ ከይሪ ማፊ ሃዘል የውም ወከይር ማባእደሁ ፡፡ ወዐኡዙ ቢካ ሚን ሸሪ ሃዘል የውም ወሸሪ ማባዕደሁ ፡፡ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚነል ከሰል ወ ሱኢል ኪበር ፡፡ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚን ዓዛብ ፊ ናር ወ ዓዛብ ፊልቀብር፡፡_ 👇 *ትርጉሙ*👇 *ማለዳ ላይ ለመድረስ ነቅተናል፡፡)በዚህ ሰዓት ሉአላዊነት የለዓማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው፡፡ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡አንድ ነው፤ አጋር የለውም፡፡ሉአላዊነት የእርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡ጌታዬ ሆይ! የዚህን ቀንና (የምሽቱን) መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ ከዚህ ቀንና ከቀጣዩ (ከምሽቱ) ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከስንፍናና መጥፎ ከሆነ እርጅና (ከመጃጀት) በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ጌታዬ ሆይ! ከእሳት ቅጣት ከቀብር ውስጥ ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡* ☄☄🔹☀🔹☄☄☄ አላሁመ ቢከ አስባህና ወቢከ አምሰይና ወቢካ ናህያ ወ ቢከ ነሙት ወኢለይከኑሹር፡፡_ 👇 *ትርጉሙ*👇 *አላህ ሆይ ! በአንተ ለማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተም ለምሽት እንበቃለን፡፡በአንተ ህያው እንሆናለን፤ በአንተም እንሞታለን፤መሰብሰባችን ወደ አንተ ነው፡፡* ☄☄🔹☀🔹☄☄☄ አላሁመ ዓሊሚል ገይቢ ወሸሃዳ ፋጢሩ ሰማዋቲ ወልአርድ ረቢወዓን ኩሊሸይ ወመሊኪህ ፡፡አሽሃዱ አን ላ ኢላሃኢላ አንተ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ነፍሲ ወሚን ሸሪ ሸይጣን ወ ሺርኪህ፤ አቅተሪፉ ዓላ ነፍሲ ሱአን አው አጁሩሁ ኢላ ሙስልም፡፡_የሰማያትና 👇 *ትርጉሙ*👇 *የሩቅንም የቅርብንም የምታውቅ፤ የምድር ፈጣሪ የሆንክ አላህ ሆይ! የሁሉም ነገር ጌታ ነህ፤ የሁሉም ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ ነህ፤ከአንተ ሌላ የሚመለክ አምላክ የለም ብዬ እመሰክራለሁ፡፡ከነፍሴ ክፉ ነገር ፣ ለሸይጣንና ከአጋሮቹ ተንኮል፣በራሴ ወይም በአንድ ሙስሊም ላይ ክፉ ነገር እንዳልፈፅምም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡* ☄☄🔹☀🔹☄☄☄ _አላሁመ ኢኒ አስአሉከ አልዓፍው ወልዓፊያ ፊ ዱንያ ወልአኪራ ፤ አላሁማ ኢኒ አስአሉከ አልዓፍው ወልዓፊያ ፊ ዲኒ ወዱንያይ ፣ ወአህሊ ወማሊ ፤ አላሁማ እስቱር ዓውራቲ ወአሚን ረውዓቲ ፤ አላሁማ አህፈዝኒ ሚን በይኒ የደይ፣ ወሚን ከልፊ ፣ ወዓን የሚኒ ወዓን ሺማሊ ፣ ወሚን ፈውቂ ፣ ወአዑዙ ቢከ ቢዐዘመቲካ አን ኡግታል ሚን ታኽቲ፡፡_ 👇 *ትርጉሙ*👇 *አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! በሃይማኖቴ በዚህች ዓለም ህይወቴም ፣ በቤተሰቦቼም፣ በንብረቴም፣ ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ ፣ከኋላዬም፣ከቀኜም ፣ ከግራዬም፣ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡* ☄☄🔹☀🔹☄☄☄ ላኢሃ ኢለላህ ዋህዱ ላሸሪከ ለሁ፤ ለሁልሙልክ ወለሁ ሃምድ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፡፡_ 👇 *ትርጉሙ*👇 *ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡አንድ ነው፤ አጋር የለውም፡፡ንግሥና ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ በሁሉም ነገር ላይ ፍፁም ቻይ ነው፡፡* *👉መቶ ጊዜ ማለት ‏👆* ☄☄🔹☀🔹☄☄☄ _አስባህና ዓላ ፊጥረቲል ኢስላም ወዓ ከሊመቲል ኢኽላስ ወዓላ ዲኒ ነቢዩና ሙሐመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወዓላ ሚለቲ አቢና ኢብራሂመ ሃኒፈን ሙስሊመን ወማካነ ሚነል ሙሽሪኪን፡፡_ 👇 *ትርጉሙ*👇 *በኢስላማዊ ተፈጥሯችን፣ በመልካም ንግግር(ከሊመተል ኢኽላስ)፣በነቢያችን በሙሐመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)ሃይማኖት ፣ቀጥ ያለ ሙስሊም በነበረውና ከሙሽሪኮች (ከሚያጋሩት) ባልነበረው በአባታችን በኢብራሂም ጎዳና ላይ እንደፀናን አነጋን፡፡* ☄☄🔹☀🔹☄☄☄ _ያሃዩ ያቀዩም ቢራህመቲከ አስተጊስ ፤ አስሊህሊ ሻእኒ ኩሊህ ወላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ ዓይኒን፡፡_ 👇 *ትርጉሙ*👇 *አንተ ህያው የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! በእዝነትህ እታገዛለሁ፡፡ጉዳዬን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ፡፡ለቅፅበት እንኳን እኔን ለራሴ ብቻ አትተወኝ፡፡* ☄☄🔹☀🔹☄☄☄ _አላሁመ አንተ ረቢ ላ ኢላህ ኢላ አንተ ኸለቅተኒ ወአና ዐብዱክ ፣ ወአና ዓላ ዓህዲከ፣ ወዋዕዱከ መስተጣዕቱ ፣ ዓኡዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ሰዓዕቱ፣ አቡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዓለይ፤ ወ አቡኡ ቢዘንቢ ፈግፊርሊ ፈኢነሁ ላየግፊሩ ዙኑብ ኢላ አንተ፡፡_ 👇 *ትርጉሙ*👇 *አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፣ከአንተ ሌላ የሚመለክ የለም፣አንተ ፈጠርከኝ፣እኔ ባርያህ ነኝ፡፡ በቃልኪዳኔና በገባሁት ቃል በምችለው አቅም አሟላለሁ፡፡በሰራሁት ሃጢአት ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡በእኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅናን እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴንም አምኛለሁ፤ማረኝ፡፡ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡* ☄☄🔹☀🔹☄☄☄ _ሱብሃነላህ ወቢሃምዲሂ፡፡_ 👇 *ትርጉሙ*👇 ለአላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው፡፡ *👉 መቶ ጊዜ👆* ━════ ❁❁❁ ════. 👇👇 @Taha_islamic_Channal👈 @Taha_islamic_Channal👈 @Taha_islamic_Channal👈 ይቀላቀሉን 👆😍
Show all...
sticker.webp0.12 KB
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏 አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡ 1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ 2,ቁርዐን አኽትም 3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል 4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤ ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው ❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡ 1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው። 2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል። 3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል። 4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው። 5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;; አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና። አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን🤲✍ ✍Strong iman
Show all...
ይ ህ ን ያ ው ቁ ኖ ሯ ል? በተቀደሰው ከዕባ ላይ መብረር የማይቻለው ለምንድን ነው?መካ ምድር ላይ የአየር ማረፊያ የሌለውስ ለምንድን ነው? ብዙዎች ኢስላምን እንዲቀበሉ መነሻ የሆነ አስደማሚ መረጃ ነው! የተቀደሰው ካዕባ የያዘው ልዩ ስፍራ በጂኦግራፊ ቋንቋ ትክክለኛው የመሬት እንብርት ነው። ማዘንበል፣መዛባት ወይም መጣመም የማይስተዋልበት ፍፁማዊ (ፐርፌክት) ነጥብ ነው። ከዕባው ያረፈበት ልዩ ስፍራ የምድራችን የስበት (ግራቪቲ) ማዕከልም ነው።ስለሆነም ማንኛውንም ማግኔታዊ ኃይል ወይም አካል ወደ ራሱ ይስባል። በዚህ ምክኒያት የመጀመሪያው የፀሀይ ጨረር የሚያርፈው በዚህ ልዩ ስፍራ ላይ ነው። ከዕባው የያዘው ልዩ ስፍራ የምድራችን የስበት ማዕከልና የዩኒቨርሱ( ከውኑ) የጨረር ኃይሎች መገናኛ ስለሆነ፣ በካዕባው ሰማይ ላይ ማንኛውንም በረራ ለማድረግ አያስችልም። አዕዋፍም ሆኑ አውሮፕላን በላዩ መብረር አይችሉም። ወፎቹ በጎኑ እየበረሩ ይዞሩታል እንጂ በላዩ አይበሩም። የተቀደሰው ከዕባ የመሬት ብርሀን መሆኑም ይታወቃል። ከከዕባው የሚመነጨው ብርሀን የመሬትን ከባቢ ክልል በማለፍና ወደ ጠፈር (ሰማይ) በመዝለቅ በዚያው ዓለም በሚገኘውና በይተል መዕሙር በሚባለው ማዕከል ላይ ያርፋል።ሁለቱ ቅዱስ ማዕከላት (ከዕባና በይተልመዕሙር)በ አንድ ቀጥተኛ የሆነ የቁም (ቨርቲካል) መስመር ላይ ( ትይዩ) ናቸው። (ኢዒቁከ/Tahar Tahar)
Show all...
. . . አሚን ብንለናል ሙሂቦቹ አቅምሱና ከዱዓቹ አሚን ብንለናል ሙሂቦቹ አቅምሱና ከዱዓቹ አሚን ብንለናል ሙሂቦቹ አቅምሱና ከዱዓቹ አሚን ብንለናል ሙሂቦቹ አቅምሱና ከዱዓቹ አሚን ብንለናል ሙሂቦቹ አቅምሱና ከዱዓቹ አሚን ብንለናል ሙሂቦቹ አቅምሱና ከዱዓቹ አሚን ብንለናል ሙሂቦቹ አቅምሱና ከዱዓቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👉 @IkhlassTube
Show all...
የመውሊዳችን ቀን ተቆረጠ !!!! ነሀሴ 16 በአንባሳደር ቴአትር አዳራሽ!!! በሙፍቲና በመሻይኮቻችን መንገድ አንድ ነን ቁጥር 2 🥀 አል ኢኽላስ ጀመዓ 🥀 👉 @IkhlassTube
Show all...
ጣፋጭ የአላህ ጥሪ ..... ۞ وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ ۞ ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡ ۞ ٱلَّذِينَ يُنفِقُونَ فِى ٱلسَّرَّآءِ وَٱلضَّرَّآءِ وَٱلْكَٰظِمِينَ ٱلْغَيْظَ وَٱلْعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِ ۗ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلْمُحْسِنِينَ ۞ ለእነዚያ በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፣ ቁጭትንም ገቺዎች ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት ( ተደግሳለች ) ፡፡ አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል ፡፡ ۞ وَٱلَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا۟ فَٰحِشَةً أَوْ ظَلَمُوٓا۟ أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا۟ ٱللَّهَ فَٱسْتَغْفَرُوا۟ لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ إِلَّا ٱللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا۟ عَلَىٰ مَا فَعَلُوا۟ وَهُمْ يَعْلَمُونَ ۞ ለእነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱና ለኀጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ለኾኑት ከአላህም ሌላ ኀጢአቶችን የሚምር አንድም የለ፡፡ (በስሕተት) በሠሩትም ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት (ተደግሳለች) ፡፡ ۞ أُو۟لَٰٓئِكَ جَزَآؤُهُم مَّغْفِرَةٌۭ مِّن رَّبِّهِمْ وَجَنَّٰتٌۭ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَا ۚ وَنِعْمَ أَجْرُ ٱلْعَٰمِلِينَ ۞ እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶችም ናቸው፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ (ገነት) ምንኛ አማረች! ፡፡ سورة آل عمران ( 133 - 136 ) 🍂_____________________🍂
Show all...
2,አንዋር ምስጅዲንም ይሁን የአዲስ አበባ መጅሊስ ተጠሪነቱ (ከፍተኛ የስልጣን አካል ለሆነው) ለፌደራል መጅሊስ ስለሆነ በአንዋር መስጅድ ዙርያ የሚሰራ ማንኛውንም ፕሮጀክት ጠቅላይ ምክር ቤቱ ይምራው፤ 👉 @IkhlassTube
Show all...
Share share Share 👇👇👇👇👇👇👇 የአዲስ አበባ ኢማሞች ማሕበር በአንዋር መስጂድ ዙሪያ ጠንካራ መልእክት አስተላልፈዋል በጥሞና አንብቡት!!አንዋር ዓይናችን ፤ ልባችን !! =================== በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ እንደሌላው ኢትዮጵያዊ የሕብረተሰብ ክፍል ሁሉ ሙስሊሙም የእናት ሀገሩ ታሪክ ተጋሪ ነው። ኢትዮጵያ እንደሀገር ትቆም ዘንድ ከኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦ እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ከፍሏል። እምብዛም ባይነገርለትና ቢዳፈንም የራሱን ጉልህ አሻራ አኑሯል። በራሱ ድክመትና ከቀደሙት እስካሁን ባሉት መንግሥታት ትኩረት መነፈግ የተነሳ በቅጡ ባይያዙና እንክብካቤ ባያገኙም ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ባሉት የሀገራችን ክፍሎች የሙስሊሙን ታሪክ የሚያሳዩ፤ ጥበቡን የሚያንፀባርቁ የማይዳሰሱና የሚዳሰሱ ቅርሶች ይገኛሉ።ከእነዚህም መካከል በአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝምና በኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን በቅርስነት የተመዘገበው የአንዋር መስጂድ ይጠቀሳል። አንዋራች'ን ======== የታላላቅ ዑለሞች መናገሻ ፤ የሐጂ ሳኒ እና ሐጂ ራፊዕ.... ማስታወሻ ፤ ለመስጅዶች ኑር መለኮሻ ፤ ለነጋዴው ወደ አላህ መሸሻ ፣ ለሙሳፊር መንበሽበሽያ.....የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት እና ቅርስ። የመኖች የእጅ አሻራቸውን ያሳረፉበት ፤ የሊብያው ጋዳፊ ያሰገዱበት ፤ ከዙህር እስከ አሱር ፤ ከአሱር እስከ መግሪብ ፤ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ በሚያስተናግደው የጀመዓ ብዛት ከአፍሪካ የመሪነትን ስፍራ የተቆናጠጠው፤ መስጂድ አንዋር ! እና ይህ ታሪካዊ እና ታላቅ መስጅድ ሰሞኑን ውስን በሆኑ ሰዎች ፕሮጀክት ተነድፎለት ፤ እንደ አዲስ ሊሠራ መሆኑን ሰማን! ነገሩ ባልከፋ ......የመስጅዱ ባልተቤት የሆነው መላው ሙስሊም ህብረተሰብ ሳይመክርበት ፣ በዕጣ እንደተገኘ ቤት “ና ተረክብ!” ሊባል መሆኑን ስንሰማ አዘንን። እርግጥ ነው አንዋር መስጅድ ዘመኑን በዋጀ አሠራር እና አቀራረብ ሊሠራ ይገባል። ይህ አከራካሪ ጉዳይ አይመስለንም፤ ሰው ሆኖ ! እንደማኅበረሰብም ሆነ ግለሰብ ልማትን የሚጠላ ይኖራል ማለትም ዘበት ነው። አዎን አንዋር መስጂድ ዘርፈ-ብዙ ትውልድ ተኮር ሪፎርም ያስፈልገዋል። ነገር ግን ሁሉም መሆን ያለበት በወጉ ነው የሚል አቋም አለን! ሕግና ሥርዓት ከፍ ሲልም የሙስሊሙ ኡማ ሞራልም መጠበቅ አለበት። መስጂዱ አንዋር ነውና! ሀገራችን ላይ ከሃይማኖት ጋር የተያያዙ በርካታ ቅርሶች ተሰርተዋል ፤ ታድሰዋል። እነዚህ ቅርሶች እጅግ አጥባቂ እና እያንዳንዷን እንቅስቃሴ ጆሮዎን አቁሞ ፤ አይኑን ጎልጉሎ የሚከታተል ህዝብ ሀብት መሆናቸው ስለሚታወቅ ....እድሳቱም ይሁን ሥራው ለረጅም ዓመት ተጠንቶ፣ የገንዘብ ምንጩ ታውቆ፣ ከፍተኛ ቴክኖሎጂን ተጠቀሞ ፣ ታሪኩ ተጠብቆ ፣ ፕሮጀክቱ ለህዝብ ቀርቦና ተገቢው ባለሙያ ለሥራው ተመድቦና ብዙ ተመክሮበት ነው ለሥራ የሚበቃው። ታድያ አንዋራችን ይህንን ማዕረግ ለማየት ምን ያንሰዋል? ህዝብ ሳይመክርበት ፣የገንዘብ ምንጩ ሳይገለፅ፣ የስነ ምህንድስናው ሥራ አካታች በሆነ መልኩ ሳይጠና ፣ ዑለሞች አስተያየት ሳይሰጡበት፣ የመስጅዱ የረጅም ዓመት ዋና ኢማም እና ኸጢብ ሳይሰማ ... ከመሬት ተነስቶ “ሊሠራ ነው” ብሎ ማለት እውነት ከጤነኛ አስተሳሰብ የሚመነጭ ነው? ወይስ ጀብደኝነት ? ወይስ ለፕሮጀክት ጀማሪ ? ከዚህ ቀደም በኑር መስጂድ ግንባታ ወቅት ባለማወቅ የተፈፀመው የታሪክ ውድመት ዛሬ ላይ በአንዋር ላይ እንዲደገም የሚፈቅድ ይኖራል ብሎ ማሰብ የስህተት ስህተት ይመስለናል። በቅርስነት የመዘገበው የመንግስት አካልም በቅርሱ ላይ ውድመት ሲደርስ ዝም እንደማይልም መታወቅ ይኖርበታል። ከዚህ በተረፈ፤ … ============ 🔹የምንፈልገው ትልቅ የገበያ ማዕከል ሳይሆን ፤ ትልቅ የዒልም ማዕከል ነው! 🔹የምንፈልገው ለሀብታሞች አፓርታማ ሳይሆን ፤ ለየቲሞች ማሳደጊያ ቦታ ነው! እስልምና መንፈሳዊነት ያዛል፤ ያበረታታልም። ቁስ አፍቃሪነትን ይጠየፋል፤ ያወግዛልም። ይሁን እንጂ በአሁኑ ጊዜ ይህንን የሃይማኖታችንን አስተምህሮ በሚፃረር መልኩ መስጂዶቻችን የገበያ ማዕከል ወደ መሆን እየተሸጋገሩ ይገኛሉ። የኡማው አጠቃላይ የገንዘብ አወጣጥ ችግር፣ በመስጅዶች ዙሪያ ባሉ ሱቆች ሂሳብ ሲወራረድባቸው እያየን ነው። በዚህ ሁኔታ ሰው መስጅድ ለመስገድ ሳይሆን ዕቃ ለመግዛት የሚመጣበት ጊዜ ሩቅ የሚሆን አይመስልም። ትኩረት ለመንፈሳዊነት !!! የጠና'ን ጉዳይ ========== እንደ ሚታወቀው የአዲስ አበባ መጅሊስ በ2011 ዓ.ል ሸራተን ላይ እንደ አዲስ ሲዋቀር ከሁሉት አካል ነው የተሰራው::ሱፍያ + ሰለፍያ! ሁለቱም የኡለማ እና የቦርድ አባል ያላቸው ሲሆን ....ይህ አወቃቀር በግልፅ እውቅና ተሰቶት በፊርማ ፀድቆ ለህዝብ ይፋ የሆነ የአደባባይ ሀቅ ነው:: ተቋሙ እንደ አዲስ ከተቋቋመ ጀምሮ የተለያዩ ተግዳሮቶች ያጋጠሙት ሲሆን በሁለቱ ወገን መመካከር እና ውይይት... ለውጥ ይገኛል ብለን እናስብ ነበር::በአንዋር መስጅድ ፕሮጀክት ላይ ያየነው እና የሰማነው ነገር ግን ገርሞን ሳያበቃ ድጋሚ ገረመን:: የሰለፍያ ተወካዮች ለሱፍያ ተወካዮች (ኡለማውም ሆነ ቦርዱ) ስለ ፕሮጀክቱ ገለፃበማድረግ መርዶውን ያረዷቸው ፕሮጀክቱ ስታድየም ለህዝብ ይፋ ከመሆኑ 2 ቀን በፊት ቅዳሜ 9/11/2013 ኡማ ሆቴል ነው::እንዲሁም የመስጅዱ ዋና ኢማም እና ኽጢብ ሸይኽ ጣሀ ሙሀመድ ሀሩን ጉዳዩን ይፋዊ በሆነ መልኩ የሰሙት እንደ ማንኛውም ሰው በአደባባይ ነው! ጥያቄ መጠየቅ ፀረ አንድነት እና ፀረ ልማት መሆን አደለም! ===================== 1,ሱፍያው ህብረተሰብ አምጦ በወለደው ፣ በተንከባከበው ፣ ባሳደገው ፣ ኡለሞቹን እና ልጆቹን በገበረበት መስጅድ ላይ፥ በፕሮጀክቱ ዙርያ የበይ ተመልካች የሆነው ለምንድነው? 2,ፕሮጀክቱ በአሁኑ ሰዐት በመስጅዱ ላይ ዘርፈ ብዙ እድሳት እና ልማት እያካሄዱ ያሉ በርካታ ወንድሞች፣ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ወጣት ጀመዐ ለምን አቃፊ አልሆነም? 3,እንደ ተቋም ! በታሪኩ ምንም አይነት መስጅድ ሰርቶ የማያቀው አዲስ አበባ መጅሊስ እውነት ይህንን ከፍተኛ አቅም እና ገንዘብ የሚጠይቅ ፕሮጀክት ሊሰራ ነው ወይስ በቴሌ ቶን ገንዘብ ሊሰበስብበት! 4,በአንዋር መስጅድ ላይ ዘርፈ ብዙ እድሳት እና ግንባታ ላይ እርብርብ እያደረጉ ያሉ ወጣት ወንድሞችን ስራ እውቅና መስጠት ለምን አልተፈለገም? 5,ልጆቻችን ከፍተኛ ገንዘብ እና ጉልበት አውጥተው ፤ ለሁለት አመት ያክል የለፉበትን ስራ ከግምት ሳያስገቡ ሌላ ፕሮጀክት ማሰብስ በኢስላም ብሎም ከሞራል አንፃር አግባብ ነው? እንደ ማህበር ያለን እይታ ================= በዚህ ታላቅ መስጂድ ዙሪያ “ምንም አይሠራ!” የሚል አቋም የለንም። ብዙ ሊሠራ ይገባል። አሁንም ልጆቻችን የሚችሉትን እያደረጉ ነው (ለኢኽላስ ብለው አንገት ደፍተው እንጂ በፎቶ እና በ3D ምስል ቢያሳዩት ....ባስደመሙን) ፤ ወደፊትም ብዙ ያደርጋሉ ብለን እንጠብቃለን። ነገር ግን አሁን ላይ ሊሰራ የታሰበው ምንም ይሁን ምን፤ … 1,ከፕሮጀከቱ በፊት በ2011 ዓ.ል የተቋቋመው አዲሱ የአዲስ አበባ መጅሊስ በመስጅዶች ላይ ያለው አስተዳደራዊ መብት እና mandate ይታወቅ፤
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.