en
Feedback
etrade.gov.et

etrade.gov.et

Open in Telegram

ይህ ቻናል በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በክልል ንግድ ቢሮዎች ተጠቃሚ ደንበኞች ስለ ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳ ዘንድ የተፈጠረ ነው:: This channel was created to help users of the Ministry of Trade & Regional Integration and Trade Bureaus exchange info about OTRS.

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel etrade.gov.et

Channel etrade.gov.et (@etrade_gov_et) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 715 subscribers, ranking 6 225 in the Business category and 1 835 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 715 subscribers.

According to the latest data from 23 July, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 73 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ይህ ቻናል በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በክልል ንግድ ቢሮዎች ተጠቃሚ ደንበኞች ስለ ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳ ዘንድ የተፈጠረ ነው:: This channel was created to help users of the Ministry of Trade & Regional Integration and Trade Bureaus exchange info about OTRS...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 24 July, 2025), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.

16 715
Subscribers
No data24 hours
+367 days
+7330 days
Posts Archive

ከሠኞ እስከ እሁድ ባለው የስራ ሰዓት የፈቃድ እድሳት አገልግሎቶችን ማግኘት እንደሚቻል ተገለፀ፡፡ ================ አዲስ አበባ 15/04/2016ዓ.ም (ንቀትሚ) በክልሎች ላይ ሲሠጡ የነበሩ የአስመጪነት እና የላኪነት የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች እንደ ቀድሞው ወደ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መመለሳቸውን ተከትሎ በሚኒስቴር መ/ቤቱ የሚሠጡ የንግድ ስራ መደቦች ላይ በበጀት አመቱ ከሀምሌ1/2015 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30/ 2016 ዓ.ም ድረስ የንግድ ስራ ፈቃድ ለሚያድሱ ተገልጋዮች ከሠኞ እስከ እሁድ በመንግስት የስራ ሰዓት የፈቃድ እድሳት አገልግሎቶችን በኦንላይን ማግኘት እንደሚችሉ የንግድ ስርዓትና ላይሠንሲንግ ዘርፍ መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ጅራታ ነመራ ገልፀዋል፡፡ እንደ መሪ ስራ አስፈፃሚው ገለፃ በበጀት አመቱ 105 ሺህ የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት አገልግሎቶችን ለመስጠት መታቀዱን ገልፀው እቅዱን ለማሳካትና ቀልጣፍ አገልግሎትን ለተገልጋዮች ለመስጠት በቂ ዝግጅት መደረጉን ጠቁመዋል፡፡ ወቅቱ የእድሳት አገልግሎት የሚሰጥበት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በመጨረሻ ቀናት የሚከሰቱ የሲስተም ወረፋዎችን ለመከላከል እንዲቻል ተገልጋዮች የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች በሟሟላት የንግድ ስራ ፈቃዳቸውን በቀሩት ቀናት አስቀድመው በኦን ላይን እንዲያድሱ መሪ ስራ አስፈፃሚው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን:- Email: fdremotri@gmail.com fdremotri@motri.gov.et fakebook:-https://www.facebook.com/people/Ethiopian-Ministry-of-Trade-and-Regional-Integration For trade license : www.etrade.gov.et website: www.motri.gov.et telegram channel :https://t.me/motri_gov_et https://t.me/etrade_gov_et https://www.youtube.com/@ethiopian_ministry_of_trade

ወድ የቻናላችን ተካታታዮች የንግድ ፈቃድ ማደሻ ጊዜ እያበቃ ስለሆነ ዛሬውኑ የንግድ ፈቃድዎን በማደስ በእጆ ይያዙ። እናመሰግናለን። +++ ================ +++ Dear esteemed customers and followers of this channel, because of the business license renewal period is coming to an end, renew your business license today. Thank You.

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የከበረ ሠላምተችንን እያቀረብን የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ እና ሐረር ክልል የግለሰብ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ደንበኞች ያለ ባለመዎች ንክኪ የንግድ ፈቃድ በራሳችሁ አድሳታችሁ ፈቃዳችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡ የማህበራት ደግሞ የአገልግሎት ክፍያ ካከናወናችሁ በኋላ ሰርተፍኬት አትም የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የታደሰ ምስክር ወረቀታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። +++================================================================+++ Dear subscribers of our channel, we would like to inform you that customers who have individual business licenses in Addis Ababa, Dredawa and Harar regions can renew their business licenses without the touch of the Customer officers and the association Once you have paid the service fee of renewal Services, You can take your renewed certificate by pressing the button "Certificate Generate".

ሠላምና ጤና ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች እየተመኝን፣ የእድሳት የምስክር ወረቀቶቻችሁን የአገልግሎት ክፍያ እንዳጠናቀቃችሁ "የምስክር ወረቀት አትም " የሚለውን በመጫን በራሳችሁ ገፅ ላይ ማተም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻልን። +++=================================================== +++ We wish Peace and health to our dear esteem channel followers, we would like to inform you that you can print your renewal certificates on your own page by clicking "Print certificate" after completing the service payment.

08/04/2016 ዓ.ም (ንቀትሚ) ውድ ደንበኞቻችን የኢትሬድ ሲስተማችን ከሚኒስቴር መ/ቤታቸን ቍጥጥር ውጪ በሆነ ምክንያት መቋረጡን መግለፃችን ይታወሳል። ነገርግን አሁን ችግሩ የተፈታ እና የንግድ ፈቃድ እድሳት ወቅት በመሆኑ ከሁለም አገልግሎቶች የቅድሚያ ቅድሚያ በመስጠት የንግድ ፈቃዳችሁን እንድታድሱ እያሳወቅን፣ የንግድ ባለሙያዎቻችን ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት እንድትሰጡ እናሳስባለን። +++=======================================+++ Dear customers, we would like to inform you that our e-trade system has been offline due to reasons beyond the control of the Ministry. However, now that the problem has been resolved. It business license renewal season, we are informing you to renew your business license by giving priority than all other services, and we urge our business experts to provide fast and efficient service accordingly ================ ተጨማሪ መረጃዎችን:- Email: fdremotri@gmail.com fdremotri@motri.gov.et fakebook:-https://www.facebook.com/people/Ethiopian-Ministry-of-Trade-and-Regional-Integration For trade license : www.etrade.gov.et website: www.motri.gov.et telegram channel :https://t.me/motri_gov_et https://t.me/etrade_gov_et https://www.youtube.com/@ethiopian_ministry_of_trade

07/04/2015ዓ.ም(ንቀትሚ) ውድ ደንበኞቻችን ከሀሙስ ማታ ጀምሮ የኢትሬድ ሲሰተም አገልግሎት እንደተቋረጠ ተረድተናል። ችግሩ ከሚኒስትር መስራ ቤቱ አቅም በላይ መሆኑን ተረድታችሁ የሚመለከተው አካል በአስቸኳይ እንዲያስተካክልልን የጠየቅን በመሆኑ ችግሩን እስክንፈታ በትእግስት እንድጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! ተጨማሪ መረጃዎችን:- Email: fdremotri@gmail.com fdremotri@motri.gov.et fakebook:-https://www.facebook.com/people/Ethiopian-Ministry-of-Trade-and-Regional-Integration For trade license : www.etrade.gov.et website: www.motri.gov.et telegram channel :https://t.me/motri_gov_et https://t.me/etrade_gov_et https://www.youtube.com/@ethiopian_ministry_of_trade

ለንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አገልግሎት ተጠቃሚዎች እና ባለድርሻ አካላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን በሚሰጣቸው የህዝብ አገልግሎቶች የተገልጋዮቻችን እና ባለድርሻ አካላትን አስተያየት ለመሰብሰብ ቀደም ሲል የላክነው የጎግል ሊንክ በርካታ አስተያየት ስለሰጣችሁን ምስጋናችንን እያቀርብን በሊንኩ ላይ ቴክኒካል ችግር ስላጋጠመን በአዲስ መልክ አስተካክለነዋል፡፡ በመሆኑም በሚከተለው ሊንክ አስተያየታችሁን እንድትሰጡን በድጋሜ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeksHRJGLrvSNjyGM-mIXhSEu4qiEnLf7Elo-WpvOmSpNwjPw/viewform?usp=sf_link የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

የተከበራችሁ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተገልጋዮች እና ባለድርሻ አካላት ሚኒሰቴር መስሪያ ቤታችን በሚሰጣቸው የህዝብ አገልግሎት የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ የማሻሻያ እርምጃዎችን ለመዉሰድ እያከናወነበት ያለበት የአስተያየት መስጫ ጎግል ሊንክ ለጊዜው የአገልግሎት መቆረጥ ያሳየን በመሆኑ በቅርቡ ችግሩን ፈተን ወደ አገልግሎት የምናስገባ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ውድ ደንበኞቻችን ዛሬ አንዳንድ ቦታዎች ላይ የኢትሬድ ሲሰተም አገልግሎት እንደተቋረጠ ተረድተናል። ችግሩን እስክንፈታ በትእግስት ጠብቁን። እናመሰግናለን! ================================================== Dear customers, we understand that eTrade services has been interrupted in some areas today. Please wait patiently until we solve the problem. Thank you!

የተከበራችሁ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተገልጋዮች እና ባለድርሻ አካላት ሚኒሰቴር መስሪያ ቤታችን በሚሰጣቸው የህዝብ አገልግሎት የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ እና መልካም አስተዳደር ስራዎቻችን ጥንካሬና ድክመቶች በመለየት የማሻሻያ እርምጃዎችን ለመዉሰድ እና የበለጠ የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ በማሰብ የአገልግሎት አሰጣጥ እርካታ ዳሰሳ ጥናት እያደረግን ነዉ፡፡ ስለሆነም የእርስዎ ቀና እና እውነተኛ አስተያየት ለስራችን መቃናት እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ቀጥሎ በተገለፀው ጎግል ሊንክ በመክፈት መጠይቁን እንዲሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ https://create.formsly.app/e43966 የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ውድ ደንበኞቻችን ስለትእግስታችሁ እያመሰገንን የኢትሬድ አገልግሎት አሁን ጅመሯል። ============================================ Dear customers, Thank you for your patience, eTrade service has now started.

ውድ ደንበኞቻችን ዛሬ አንዳንድ ቦታዎች ላይ የኢትሬድ ሲሰተም አገልግሎት እንደተቋረጠ ተረድተናል። ችግሩን እስክንፈታ በትእግስ ጠብቅን። እናመሰግናለን! ================================================== Dear customers, we understand that eTrade services has been interrupted in some areas today. Please wait patiently until we solve the problem. Thank you!

የተከበራችሁ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተገልጋዮች እና ባለድርሻ አካላት ሚኒሰቴር መስሪያ ቤታችን በሚሰጣቸው የህዝብ አገልግሎት የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ እና መልካም አስተዳደር ስራዎቻችን ጥንካሬና ድክመቶች በመለየት የማሻሻያ እርምጃዎችን ለመዉሰድ እና የበለጠ የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ በማሰብ የአገልግሎት አሰጣጥ እርካታ ዳሰሳ ጥናት እያደረግን ነዉ፡፡ ስለሆነም የእርስዎ ቀና እና እውነተኛ አስተያየት ለስራችን መቃናት እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ቀጥሎ በተገለፀው ጎግል ሊንክ በመክፈት መጠይቁን እንዲሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ https://create.formsly.app/e43966 የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ማስታወቅያ አዲስ አበባ 29/03/2016(ንቀትሚ)