en
Feedback
etrade.gov.et

etrade.gov.et

Open in Telegram

ይህ ቻናል በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በክልል ንግድ ቢሮዎች ተጠቃሚ ደንበኞች ስለ ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳ ዘንድ የተፈጠረ ነው:: This channel was created to help users of the Ministry of Trade & Regional Integration and Trade Bureaus exchange info about OTRS.

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel etrade.gov.et

Channel etrade.gov.et (@etrade_gov_et) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 715 subscribers, ranking 6 225 in the Business category and 1 835 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 715 subscribers.

According to the latest data from 23 July, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 73 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ይህ ቻናል በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በክልል ንግድ ቢሮዎች ተጠቃሚ ደንበኞች ስለ ኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳ ዘንድ የተፈጠረ ነው:: This channel was created to help users of the Ministry of Trade & Regional Integration and Trade Bureaus exchange info about OTRS...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 24 July, 2025), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.

16 715
Subscribers
No data24 hours
+367 days
+7330 days
Posts Archive
የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀናት ብቻ ቀሩት!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን ያድሱ።

የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀናት ብቻ ቀሩት!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን ያድሱ።

የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀናት ብቻ ቀሩት!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን ያድሱ።

የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ ቀናት ብቻ ቀሩት!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን ያድሱ።

የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀሩት!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን በኦንላይን ያድሱ።

ማስታወቂያ፡- ለንግዱ ማህበረሰብ በሙሉ ወቅቱ የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል፡፡ ይሁን አንጂ የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ ከግምት ዉስጥ በማስገባት ከመደበኛ የሥራ ሰዓት በተጨማሪ ቅዳሜን ጨምሮ በምሽትም አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን፡፡ አገልግሎቱን ለማሳለጥ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ንግድ ቢሮዎች በቂ ዝግጅት በማድረግ ከሠኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 2፡30 የኦንላይን የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት በበጀት ዓመቱ ከሀምሌ 1/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30/ 2017 ዓ.ም ድረስ ያለቅጣት የሚታደስ መሆኑን እየገለፅን ከሠኞ እስከ ቅዳሜ ከጧቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 2፡30 በምንሠጠው የኦንላይን አገልግሎት አስፈላጊ መረጃዎችን በሟሟላት የንግድ ስራ ፈቃድዎን አስቀድመው እንዲያድሱ እናሳስባለን፡፡ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለተጨማሪ መረጃ Email: fdremotri@gmail.com fdremotri@motri.gov.et Facebook:-https://www.facebook.com Ethiopian-Ministry-of-Trade-and-Regional-Integration For trade license: www.etrade.gov.et Website: www.motri.gov.et Telegram channel: https://t.me/motri_gov_et https://t.me/etrade_gov_et https://www.youtube.com/Ethiopian Ministry of Trade& Regional Integration Facebook (https://www.facebook.com/) Twitter: https://x.com/MoTRI_Ethiopia Tiktok: https://www.tiktok.com/@ethiopianministryoftrade

የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ 10 ቀናት ብቻ ቀሩት!!! አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን ያድሱ።

‼️ማስታወቂያ‼️ የክፍያ ሥርዓታችን ላይ ብልሽት ገጥሞን እንደነበር ይታወቃል። ስለሆነም ከቡራን ደንበኞቻችን ከአሁኑ ስዓት ጀምሮ የአገልግሎት ክፍያ በመፈጸም የጀመሩትን አገለግሎት መጨረስ የምችሉ መሆኑን እንገልጻለን። እናመሰግናለን።

‼️ማስታወቂያ‼️ ውድ ደንበኞቻችን የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ 14 ቀናት ቀሩት። መስፈርቱን ያሟላችሁ በሙሉ አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን ያድሱ። ++++++++++++++++++++++++++++++++++ ‼️Notice‼️ Dear customers, there are 14 days left until the end of the business license renewal period without penalty. Once you meet the requirements, renew your business license now. For more Info https://t.me/EthioEoDB/9

‼️ማስታወቂያ‼️ ውድ ደንበኞቻችን የንግድ ፈቃድ ያለ ቅጣት ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ 22 ቀናት ቀሩት። መስፈርቱን ያሟላችሁ በሙሉ አሁኑኑ የንግድ ፈቃድዎን ያድሱ። ++++++++++++++++++++++++++++++++++ ‼️Notice‼️ Dear customers, there are 22 days left until the end of the business license renewal period without penalty. Once you meet the requirements, renew your business license now. For more Info https://t.me/EthioEoDB/9

‼️ማስታወቂያ‼️ ውድ ደንበኞቻችን ከ29/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለንግዱ ሕብረተሰብ ደህንነት ሲባል "ከመግባትዎ በፊት ማንነትዎን ማረጋገጥ አለብን።" እንዲሁም "የይለፍ ቃልዎን ጊዜው ስላለፈበት ይቀይሩ" የሚል አስገዳጅ መልዕክት ይመጣል። የይለፍ ቃል መቀየሪያ ገጹ ላይ አዲስና ጠንካራ የይለፍ ቃል በመቀየር እና በስልክዎ በደረስዎትን ኮድ በማስገባት አግልገሎት ከፖርታላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ። እናመሰግናለን።

‼️ ማሳሰቢያ ‼️ በኢትዮጵያ በጀት ዓመት የምትጠቀሙ ውድ ደንበኞቻችን፣ የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ጠይቃችሁ እና አገልግሎት ክፍያ የደረሳችሁ ከታህሳስ 30 በፊት እንደድትከፍሉ በጥብቅ እያሳሰብን ከታሕሳስ 30 በኋላ ክፍያ የምትፈፅሙ ከሆነ በደረሳችሁ መክፈያ ኮድ በቅጣት የምታድሱ መሆኑን እንገልፃለን።