ሜዳ ስፓርት በኢትዮጵያ ™
Open in Telegram
በሜዳ ስፓርት ምንም አይነት ስፓርታዊ መረጃዎች በትኩሱ ይደርሶታል 💥የዝዉዉር ዜና 💥የአሰልጣኞች አስተያየት 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት »አዘጋጅ/Creator: ማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @etoglory
Show more1 190
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2030 days
Posts Archive
1 190
#ይህም_አለ!🙄
🚨🇧🇷| የካካ የቀድሞ ሚስት ካሮሊን ሴሊኮ እሱን የፈታችበት ምክንያት እሱ በጣም ፍፁም ባል በመሆኑ እንደሆነ ተናግራለች።
"ካካ አይከዳኝም፣ በጥሩ ሁኔታ ይይዘኛል፣ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ሰጠኝ፤ ግን ደስተኛ አልነበርኩም። የሆነ ነገር ጎድሎ ነበር፤ እሱ ለእኔ በጣም በዝቶብኝ ነበር ነበር። "
1 190
#Official
ኪንግስሌይ ኮማን ባየርሙኒክ ከአርሰናል ጋር በሚያደርገው ጫወታ ላይ በጉዳት አይገኝም ለሳምንታትም ከሜዳ ይርቃል ።
1 190
+1
ምርጡ ሊግ ተመልሷል፤ በ2 እስቴድየም 10 ሚያማምሩ ጎሎችን ተመልክተናል፡፡😍
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ
⏰ Full-Time
ሪያል ማድሪድ 3-3 ማንችስተር ሲቲ
⚽️ #ካማቪንጋ 12' ⚽️ #በርናንዶ 2'
⚽️ #ሮድሪጎ 14' ⚽️ #ፎደን 66'
⚽️ #ቫልቬርዴ 79' ⚽️ #ግቫርዲዮል 71'
03' ሪያል ማድሪድ 0-1 ማንችስተር ሲቲ
11' ሪያል ማድሪድ 1-1 ማንችስተር ሲቲ
14' ሪያል ማድሪድ 2-1 ማንችስተር ሲቲ
75' ሪያል ማድሪድ 2-2 ማንችስተር ሲቲ
77' ሪያል ማድሪድ 2-3 ማንችስተር ሲቲ
79' ሪያል ማድሪድ 3-3 ማንችስተር ሲቲ
12’ አርሰናል 1-0 ባየር ሙኒክ
18’ አርሰናል 1-1 ባየር ሙኒክ
31’ አርሰናል 1-2 ባየር ሙኒክ
75’ አርሰናል 2-2 ባየር ሙኒክ
ISIS ቢያስፈራራም የዛሬዎቹ በሰላም ተጠናቀዋል፡፡
1 190
ዛሬ በተደረገ ጨዋታ የማንችስተር ዩናይትድ ከ18 አመት በታች ቡድን የሊቨርፑልን ከ18 አመት በታች ቡድን በሜዳው 9-1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል ።
1 190
የሉተን ታውኑ አለቃ ሮብ ኤድዋርድስ የአርሴናልን አስፈሪነት በተመለከተ የሰጡት አስተያየት . . .
"ለተጋጣሚ ቡድኖች ምንም አይነት ዕድል አይሰጡም፤ በሳምንቱ መጨረሻ ምናልባትም የሊጉን ምርጥ ቡድን፣ እጅግ ምርጥ ቡድን(ማን ሲቲን)፣ ሲገጥሙ ተመልክተናል፤ በጥቂት ዕድሎች ገድበውታል፣ እናም ምንም ዕድል እንዳይሰጡህም።"
"የማጥቂያ መንገዳቸው በጣም ግልፅ ነው፤ ነገር ግን ለማስቆም በጣም ከባድ ነው። ሁልጊዜም በብዙ ቁጥር የፍፁም ቅጣት ምት ሳጥንህ ውስጥ ተገኝተው፤ መተንፈሻ እንዳታገኝ ያፍኑሃል።"
“እኔ እንደማስበው፣ ምናልባትም ከሦስቱ ከሚፋለሙ(ለዋንጫው) ቡድኖች ውስጥ ማንኛውንም አይነት ጨዋታ መጫወት የሚችሉት እነሱ ናቸው(የጉልበት ጨዋታ፣ የእግር ኳስ ጨዋታ፣ የሩጫ ጨዋታ)፣ ለሁሉም አይነት አጨዋወት መልስ አላቸው። ምንም ድክመቶች አይታየኝም።"
1 190
ባየርሙኒክ አርሰናል ጋር በሚያደርገው የአውሮፓ ሻንፒዮንስሊግ ወሳኝ ጫወታ ላይ የመግባታቸው ነገር ጠባብ የሆኑ ተጫዋች ናስር ማዝራዊ ፣ ኪንግስሌ ኮማን ፣ ማኑኤል ኑዊር ፣ ሌሮይ ሳኔ ፣ አሌክሳንደር ፓቭሎቪች
