ሜዳ ስፓርት በኢትዮጵያ ™
Open in Telegram
በሜዳ ስፓርት ምንም አይነት ስፓርታዊ መረጃዎች በትኩሱ ይደርሶታል 💥የዝዉዉር ዜና 💥የአሰልጣኞች አስተያየት 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት »አዘጋጅ/Creator: ማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @etoglory
Show more1 190
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2030 days
Posts Archive
1 190
ቴሌግራም ለሁሉም ቴሌግራም ተጠቃሚዎቹ ሽልማት አዘጋጅቷል
የሚታየው :-
Telegram አካውንታችሁ የተከፈተበትን እድሜ አመት እና ተጠቃሚ መሆናችው ብቻ ነው
መጀመር ከፈለጋችሁ 👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=hbZ08BueR4m0ncdjiElMNg
Who let the DOGS out?
1 190
🤠 ሽልማት ይንኩት ይሸለሙ መጀመሪያ ድረ ገፁን ለተቀላቀሉ 3 ብቻ ነው👇👇👇👇
Your referral link: https://t.me/avagoldcoin_bot?start=de5ac58792874d6e1154
1 190
Avacoin ትናንት ያዘጋጁት 70M token ለሁሉም ተወዳዳሪዎች 1800 ተከፋፍሎ ደርሶዋቸዋል 👌
ዛሬም ወደ 80M Avacoin token ከፍ ብሎ 3 ሰው ለሚጋብዙ በሙሉ ለማከፈፈል ዝግጅት አዘጋጅተዋል። ቢያንስ 50ሺህ ሰው ዝግጅቱ ላይ ቢሳተፍ እራሱ 1600 የ Avacoin token ይደርሳቹሃል ማለት ነው። ካልጀመራችሁ አሁንም ሰው ጋብዛችሁ ድርሻችሁን መውሰድ ትችላላችሁ ይንኩት 👇👇👇 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=de5ac58792874d6e1154
Listing date: 30/07/24 ከ4 ቀን በኃላ ነው
1 190
እስካሁን ካልጀመራቹ አሁን ጀምሩ አሪፍ ላይ ነዉ😍
Dogs የተባለ Airdrop መጥቷል ካልሰማቹ
እንደሌሎቹ Tap Tap ማድረግ አይጠይቅም
የሚታየው :-
Telegram አካውንታችሁ የተከፈተበትን እድሜ አመት እና ተጠቃሚ መሆናችው ብቻ ነው
መጀመር ከፈለጋችሁ 👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=hbZ08BueR4m0ncdjiElMNg
Who let the DOGS out?
1 190
የቴሌግራም #Stars ዋጋ ከላይ የምትመለከቱትን ያህል የኢትዮጵያ ብር ያወጣል። እናም ይህ Stars ልክ እንደ TikTok coin ማለት ነው። ወደ ፊት ደግሞ ቴሌግራም ላይ ለመገበያየት ይጠቅማል
እናም ለጊዜው በMajor ቦት አማካኝነት የተወሰነ Stars መሰብሰብ ትችላላችሁ 👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=458425894
👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars!
15⭐️ invite bonus for you
50⭐️ if you are Premium Majo
1 190
አርሰናል መጀመሪያ ካቀረበው 47 ሚሊዮን ዩሮ ጨምሮ ቦሎኛ የሚፈለገውን የ€50m ጥያቄ ለመክፈል ተስማምተዋል ።
#Mirror football
1 190
#አርሰናል አንድ ስሙ ያልተገለፀ ጀርመናዊ ተጫዋች ከአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ቡሀላ ያስፈርማል የሚባለውን ዜና እውነትነትን ታማኙ የመረጃ ምንጭ #football London አረጋግጧል ።
1 190
እስካሁን ካልጀመራቹ አሁን ጀምሩ ሳይረፍድ ገንዘብ ለመሆን ጥቂት ቀናት ይቀራሉ ! 👇👇👇
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId458425894
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1 190
ምን አይነት ድራማ ነው የተመለከትነው 🔥
አከተመላት የተባለችው የባለፈው የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ጣሊያን 90+9' ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥራ ክሮሽያን ጥላ ወደ 16 ተቀላቅላለች👏🔥
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች
⏰ ተጠናቀቁ'
አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 1-1 ጣልያን
ስፔን እና ጣልያን 16ቱን ተቀላትለዋል
1 190
እስካሁን ካልጀመራቹ አሁን ጀምሩ ሳይረፍድ ገንዘብ ለመሆን ጥቂት ቀናት ይቀራሉ ! 👇👇👇
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId458425894
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1 190
" ፍጥረት አይለም ሊያደርገው ሊያስበው እንኳን የማይችለው ግብ " በማለት ጣሊያናዊው የስፖርት ጋዜጠኛ እና የእግር ኳስ ተንታኙ ጋብርኤል ማርኮቲ ግቧን ይገልፃታል...
የስኮትላንዱ ሀምፕደን ፓርክ (ሬንጀርስ) የእንግሊዙን ማንችስተር ዩናይትድ በ Away_Goal ያሸነፈውን የጀርመኑን ባየር_ሊቨርኩሰንን እና የ ምንግዜም ተቀናቃኙን ባርሴሎናን በአሳማኝ ሁኔታ አሸነፎ የመጣውን ሪያል_ማድሪድን ለፍፃሜ ጨዋታ አፋጧል
ገና ጨዋታው በተጀመረ በ8 ኛው ደቂቃ ስፔናዊው ጉል አዳኝ ራውል_ጎንዛሌዝ ከግራ ክንፍ ከ ሮቤርቶ ካርሎስ የተሰነጠቀለትን ኳስ በቀላሉ ወደ ጎል ቀየራት
➬ ማድሪድ 1-0 ሊቨርኩሰን
ጨዋታው ቀጥሏል
በ 13ኛው ደቂቃ በክንፍ በኩል ፈረንሳዊው ክላውድ_ማኬሌሌ ሚሸል_ባላክን በመጥለፉ ለባየር ሊቨርኩሰን የተሰጠውን ቅጣት ምት በርናንድ ሽናይደር ወደ ግብ ሲያሻማው ብራዚላዊው ሉሲዮ በግንባሩ በመግጨት ግብ አስቆጥሮ ክለቡን አቻ አደረገ
ጨዋታው እየተጋጋለ ነው
ሊቨርኩሰን በ #ብራዲች #ዚኮቪች እና ባላክ ተደጋጋሚ የጎል ሙከራዎችን አደረጉ
45ኛው_ደቂቃ
ከመሀል ሜዳ አካባቢ ሳንቲያጎ_ሶላሪ በግራ ክፍን በኩል ለነበረው ሮቤርቶ_ካርሎስ ኳሳን አቀበለ ካርሎስም የተሰጠውን ኳስ ወደ 16ከ 50 አሻገረው
በዚህ ቅፅበት ፈረንሳዊው ታዕምረኛ #ዚነዲን_ያዚድ_ዚዳን የተሻገረውን ኳስ ማንም ባላሰበው እና ባልጠበቀው መልኩ በግራ እግሩ ቮሊ በመምታት በ ጆርጌ_በት መረብ ላይ አሳረፈው...
ሪያል ማድሪድም ለ 9 ጊዜ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
ጣሊያናዊው የእግር ኳስ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ #ገብርዔል_ማርኮቲ ጎሏን "ፍጥረት አይደለም ሊያደርገው ሊያስበው እንኳን የማይችል ጎል" በሚል ቃል ገልፇታል
እኔ ባንተ ምክንያት በእግር ኳስ ፍቅር እብድ እንድሆን ዘንድ እንኳን ተወለድክ
1 190
እስካሁን ካልጀመራቹ አሁን ጀምሩ ሳይረፍድ !
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId458425894
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1 190
#አርሰናል ከየትኛውም የእንግሊዝ እግርኳስ ክለብ በላይ በክለቡ ባለቤቶች ለዝውውር ትልቅ በጀት የቀረበለት ክለብ ነው ።
#Skysport
