cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር እና ህይወት

እንኳን ደና መጣቹ ወደ አስተማሪ ታሪኮች ብዙ ትምህርታዊ ነገሮች አባባሎች ልብ ወለዶች ቀልዶች ዘፈኖች ብዙ ብዙ ይገኙበታል ። እናም ከአነበባቹ በኃላ ከተመቻቹ share ካልተመቻቹ comment አድርጉ ይመቻቹ ። ፈታ በሉ😁😁😁 ግን leave ማለት አይቻልም ከደበራቹ Comment ብቻ እናስተካክላለን ። ለሰው ለማጋራት @Sura16722 Call 0988145369 Comment @Komose22

Show more
Advertising posts
557
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+3130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#Meazi 💫የስጦታ ዕቃዎችና አማካሪ ፨ለልደት🍬🎂🍾፣ ፨ለአኒቨርሰሪ💝፣ ፨ለበዓል🎅👳፣ ፨እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ቀናትን በማስመልከት የሚሰጡ ስጦታዎችን እናዘጋጃለን። ⭐️ስጦታዎቻችንን በተመጣጣኝና ሁሉንም ባማከለ ዋጋ፦ ፨በ Normal, ፨በ VIP, ፨በ VVIP ማግኘት ይችላሉ።     🔴በተጨማሪም መስጠት                ለሚልጉት ሰዉ "ምን ልስጠዉ?" ብለዉ እንዳይጨነቁ ምን መስጠት እንዳለብዎት የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን። ⭐️A.D. info 📳+251939008375 ➢Insta፦@meazi1917 https://t.me/Meazi2117 ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @Sura16722] [SHARE: @Sura16722]
Show all...
☎️ ምርትና አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን ቻናል ወይም ግሩፕ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን ☎️ 🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። Share👆👍👍       contact us 👉 @Komose22 ላይ ይላኩሉን። ውድ የፍቅር እና ህይወት ተከታዬች ምን ይፈልጋሉ? አድሚን መሆን ማስታወቂያ ማስተዋወቅ ቻናል ክሮስ ጥያቄ አስታያየት ወ.ዘ.ተ ያላቹ @Komose22 ማዋራት ትችላላቹ ። አመሰግናለሁ ¡¡¡ Share👆👍👍 ስልክ ቁጥር 📞0988145369 ወይም                     📞0940197064 Contact @Sura16722
Show all...
🌹.✍ ❤️. . .በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .💘 ⚠️በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.....ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል. . .💔 ~ መልካም አዳር🙏 #ሼር አደራ🙏 ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @Sura16722] [SHARE: @Sura16722]
Show all...
​​​​​​​​​​​​         ❤️ አንቺ ስትናፍቂኝ😔 🚶‍♂ መውደድና ፍቅርሽ ደርሶ ትዝ ሲለኝ ካለሁበት ሁኜ   አንቺ ስትናፍቂኝ ከቶም አይጋርደኝ ጋራ ሸንተረሩ ፣ ችሎም አያደክመኝ በርሀ ሀሩሩ፣ አባጣ ጎርባጣው የመንገዱ እንቅፋት፣ ላፍታም ትዝ አይለኝ ትንሽንኳ ቅንጣት፣ የፅልመት መደቅደቅ የአውሬው ዋካታ፣ ፍፁም አያሰፈራኝ የናፈቅሽኝ ለታ ፣ ቀን ይሁን ሌት ይሁን ክረምት ወይም በጋ፣ ጊዜም ቦታም አልመርጥ ለምንም አልሰጋ፣ ብርዱና ወጨፉም ካፊያውና ዶፉ ፣ መችስ ያቆሙኛል ፊቴ ቢሰለፉ፣ መውድድና ፍቅርሽ ደርሶ ትዝ ሲለኝ ካለሁበት ሁኜ  አንቺ ስትናፍቂኝ ስከንፍ እመጣለሁ ሳልነግርሽ በርሬ፣ ትዝታ እየጋለብኩ ያሳብ ጓዝ ቋጥሬ፣ ወዲያው እደርሳለሁ ካለሽበት ግድም፣ ካዛ ፊትሽ ቁሜ ሳልተነፍስ ቃልም፣ እንዲሁ በስስት እያዩሽ አይኖቼ ፣ እምባ ይረጥባሉ እነዛ ጉንጮቼ ፣ ደግሞ ቆየት ብዬ ላወራሽ ያምረኛል፣ የምሰሚኝ ያህል ያስለፈልፈኛል ፣ በቃ ስትናፍቂኝ••••🥰 ላንቺ ባልታይም ፊትሽ ተገትሬ፣ ጆሮሽ ባይሰማውም የውስጦቼን ወሬ፣ ገላሽ ባይነካኛም ከጎንሽ አድሬ፣ መውደድና ፍቅርሽ ደርሶ ትዝ ሲለኝ ካለሁበት ሁኜ  አንቺ ስትናፍቂኝ ዘበት እኔ አላቅም ሳልመጣ ቀርቼ በትዝታ ግልቢያ ባሳብ ፈረስ ቼቼ 😥 ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @Sura16722] [SHARE: @Sura16722]
Show all...
"እና ለአንድ ሰው ከመፀለይ የበለጠ ምን አይነት ፍቅር ነው የሚያምረው?" ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @Sura16722] [SHARE: @Sura16722]
Show all...
"ትዝታ"💔 'ታምራት ደስታ' size=1200kb 🛑old music 🛑 👇ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇 ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @Sura16722] [SHARE: @Sura16722]
Show all...
ህይወት አሰልቺ ድግግሞሽ ሆናብኛለች እያልን የምናማርር ሰዎች ሁለት ነገር ማወቅ አለብን። የመጀመሪያው ህይወታችን አሰልቺ እንዲሆን ያደረግነው እኛ ነን እንጂ ፈጣሪ እኮ ሁሌም በአዲስ ነገር እንደጎበኘን ነው። ለምሳሌ የዛሬውን ከዛሬ በፊት አይተነው አናውቅም ስለዚህ አዲስ ቀን ተሰጥቶናል ማለት ነው። ሌላው ማወቅ ያለብን ተመሳሳይ ነገር እያደረግን የተለየ ውጤት መጠበቅ የለብንም። የሁልጊዜም ትኩረታችን ዛሬን ከትላንት የተሻለ ማድረግ ላይ መሆን አለበት። እንደዛ ሲሆን ህይወት አጓጊ ትሆናለች ፤ ለምሳሌ ሁልጊዜ ጠዋት 2 ሰዓት የምንነሳ ከሆነ 30 ደቂቃ ቀደም ብለን የሆነ ነገር ብናነብ ወይ ቀለል ያለ ስፖርት ብንሰራ ከትላንቱ የተሻለ ነገር ስላደረግን ቀናችን ምርጥ ይሆናል። አሪፎቹን ልማዶቻችን እያጠነከርን አሰልቺዎቹን እያሻሻልን ጉዞ ወደ ማይሰለች የደስታ ህይወት! Share -> ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @Sura16722] [SHARE: @Sura16722]
Show all...
☎️ ምርትና አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን ቻናል ወይም ግሩፕ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን ☎️ 🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። Share👆👍👍       contact us 👉 @Komose22 ላይ ይላኩሉን። ውድ የፍቅር እና ህይወት ተከታዬች ምን ይፈልጋሉ? አድሚን መሆን ማስታወቂያ ማስተዋወቅ ቻናል ክሮስ ጥያቄ አስታያየት ወ.ዘ.ተ ያላቹ @Komose22 ማዋራት ትችላላቹ ። አመሰግናለሁ ¡¡¡ Share👆👍👍 ስልክ ቁጥር 📞0988145369 ወይም                     📞0940197064 Contact @Sura16722
Show all...
🌹.✍ ❤️. . .በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .💘 ⚠️በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.....ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል. . .💔 ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @Sura16722] [SHARE: @Sura16722]
Show all...
........."❣ጠብቂኝ ዓለሜ"❣🥺... እሁድ 6 ሰዓት ላገኝህ እሻለሁ ፣ ብለሽ ስለነበር ይኸው መጥቻለሁ።🤗 ትመጫለሽ ብዬ ከቀጠርሽኝ ቦታ፣ ስጠብቅሽ ኖርኩኝ በፍቅር ትዝታ ።🥰 መኪና በልቷታል ወዳንተ ስትመጣ፣ ሄዳ ላትመለስ ዳግመኛ ላትመጣ፣ ባጭሩ መቀጠፍ ሆኗል የሷ እጣ። ሞታለች ይሉኛል እንዴት ልመናቸው?😔 ቃላባይ እንዳልሆንሽ ማን በነገራቸው።       እንግዲያስ ዓለሜ.......💔 የነጠቀኝ ሹፌር እኔን እንዲያደርሰኝ፣ እለምነዋለው ወዳንቺ እንዲወስደኝ። ከኔ ዘንድ ካልመጣሽ እኔ እመጣለው፣🥺 ጠብቂኝ ዓለሜ ቃሌን አከብራለው።❣ ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑 [SHARE: @Sura16722] [SHARE: @Sura16722]
Show all...