cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Techopia Tube

👉ሰላም በዚህ ቻናል ስለ👇 🟢ስለ Technology 📱 🟡ስለ hacking 🎭 🔴ስለ Editing 🎨 🔵Android Apps📱 🟣PC Software 💻 🟦እና የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ 📡 🔔Share & Join 📢@techopiatube2 💬@kira1213 🔔Subscribe My Youtube Channel 👇 https://www.youtube.com/channel/UCaH11J2v8E7M6

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 757
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Samsung a10 32/2 All most new No cracks Price @kira1213
Show all...
✳️ ትውልደ ኔትዎርክ1G, 2G, 2.5G, 3G, 4G, 5G ▫️1ጂ ከ1980-1990 ፍጥነቱ #2.4Kbps ሚሰራዉ በ አንድ ሀገር ዉስጥ ብቻ ነዉ ሚጠቀመዉ የ ሞገድ አይነት አናሉግ ነዉ መጀመሪያ #ዩኤሰኤ(USA)ዉሰጥ ነዉ ደካማ ጎኑ #የድምፅ ጥራት የለዉም ባትሪ ይጨርሳል ስልኩ ትልቕ ነዉ ሴኪዩሪቲ የለዉም ▫️2ጂ የተጀመረዉ ፊንላንድ ነዉ በ 1991 ዲጂታል ሞገድ ነዉ ሚጠቀመዉ እስከ #64kbps ደርስ ፍጥነት አለዉ መልእክት መላላኪያ አለዉ(SMS,MMS) ጥሩ የድምፅ ያሰማል። ደካማ ጎኑ #ጠንካራ ሞገድ ይፈልጋል አንድ ቦታ ከተበላሸ ሌላ ቦታ ሞገዱ ይደክማል ብዙ ዳታ መላክ እና መቀበል አይችልም። ▫️2.5 ጂ #በ 2ጂ እና 3ጂ መካከል ይገኛል ኢሜል መላክ እና መቀበል ያስችለናል ኢንተርኔት ማስጠቀም ይችላል 64Kbps-144Kbps ▫️3ጂ #በ 2000 አከባቢ ነዉ የተጀመረዉ ፍጥነቱ 144Kbps-2Mbps ትልቅ መጠን ያለዉ ኢሜል መላክ እና መቀበል ያስችላል #እየተያዩ መደወል ይቻላል/3ዲ ጌሚንግ(3D GAMING) ቀጥታ ቲቪ ማየት/የስልክ ቲቪ ደካማ ጎኑ ዉድ ነዉ መስመሩን መዘርጋት ከባድነዉ ስልኮቹ ትልቅ/ዉድ ናቸዉ ብዙ ሞገድ ይጠቀማል ▫️4ጂ #ፍጥነቱ ከ100Kbps-1Gbps ሌላ ስሙ #(MAGIC) (M)obile Multimedia (A)nytime Anywhere (G)lobal Mobility Support (I)ntegrated Wireless Solution (C)ustomized Personal Services #ደካማ ጎኑ ባትሪ በጣም ይጠቀማል ዉስብስብ የሆነ ስልክ ያስፈልጋል ዉድ አቃዎች ያስፈልጋሉ መስመሩን ለመዘርጋት ▫️5ጂ #ከ 2010 ጀምሮ ነዉ ይሄ ሁሉን ነገሮች አሉት እንከን የለዉም ብዙ ነገር ይሰራል እያንዳንዱን ነገር #ጥርት አርጎ ያሳያል (HD) ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ━━━━━━━━━━━━━━━
Show all...
Show all...
best Lightroom photo editing/Lr በአማርኛ/Danayit Mekbeb/seifu on ebs

Welcome to our YouTube channel 🙏🙏🙏 #Lr_photo_editing #lightroom_photo_editing #lightroom_photo_editing_tutorial #lightroom_editing_tutorial *Lightroom Pre...

@Techopiatube2 💁‍♀Android ምንድን ነው❔ Android Open Source የሆነ Operating System ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል! ☑️ጎግል በ 2003 አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው Operating System ሲስተም ሊሆን ችሏል! 💁‍♀Android ስራው ምንድን ነው❔ ☑️አንድሮድ Operating System ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው! 🔷ለምሳሌ : አንድ ተጠቃሚ Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ Keyboard ይሰጣል! ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል! ☑️Google በየአመቱ ለ Android System Update ይለቃል! ምንም እንኳን Google ለ Android እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የ Android Operating ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል! ☑️Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony አንድሮይድን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው! በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል! ☑️ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው! መልሱም ብዙ የ Android ስሪቶች አሉ ምክንያቱም Android Open Source ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ። 💁‍♀ አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል? በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል። በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል። 💁‍♀አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…? 1 የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር 2 የስልካችን እድሜምን ለማርዘም 3 አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም 4 የሰልካችንን ደህንነት ለመጠበውቅ 5 ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል 6 የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም 👉አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል.. 1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት 2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት 3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን። 4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን። ማስጠንቀቂያ፦ 👉በ WiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል። 👉በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል። share በማድረግ ሌሎችንም ያሳውቁ!! በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ computer, smartphone እና በአጠቃላይ የተለያዩ ምርጥ ምርጥ የቴክኖሎጂ መረጃ እና ዕውቀቶችን ያገኙበታል ።
Show all...
One IT Solution 💁‍♀Android ምንድን ነው❔ Android Open Source የሆነ Operating System ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል! ☑️ጎግል በ 2003 አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው Operating System ሲስተም ሊሆን ችሏል! 💁‍♀Android ስራው ምንድን ነው❔ ☑️አንድሮድ Operating System ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው! 🔷ለምሳሌ : አንድ ተጠቃሚ Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ Keyboard ይሰጣል! ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል! ☑️Google በየአመቱ ለ Android System Update ይለቃል! ምንም እንኳን Google ለ Android እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የ Android Operating ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል! ☑️Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony አንድሮይድን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው! በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል! ☑️ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው! መልሱም ብዙ የ Android ስሪቶች አሉ ምክንያቱም Android Open Source ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ። 💁‍♀ አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል? በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል። በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል። 💁‍♀አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…? 1 የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር 2 የስልካችን እድሜምን ለማርዘም 3 አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም 4 የሰልካችንን ደህንነት ለመጠበውቅ 5 ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል 6 የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም 👉አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል.. 1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት 2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት 3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን። 4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን። ማስጠንቀቂያ፦ 👉በ WiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል። 👉በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል። share በማድረግ ሌሎችንም ያሳውቁ!! Be One IT Solution በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ computer, smartphone እና በአጠቃላይ የተለያዩ ምርጥ ምርጥ የቴክኖሎጂ መረጃ እና ዕውቀቶችን ያገኙበታል ።
Show all...
ስማርት ስልኮቻችን ሀይል እንዴት መሙላት አለብን…? በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል? ✴️ የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የስልክዎን ባትሪ ቢያንስ ሙሉ ቀን እንዲያስጠቅምዎትስ ጥረት አድርገዋል? ✴️በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ። ✴️የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው መተግበሪያዎች መብዛት እና እያወቅንም ይሁን ሳናውቅ ተከፍተው ባትሪ መብላታቸው ነው። ✴️የስማርት ስልካችን ላይ ሙጭጭ ብለን አልላቀቅ ማለትም ሌላኛው የባትሪ እድሜን የሚያሳጥር ልማድ ነው። ✴️ሶስተኛው እና ዋነኛው የባትሪ ህይወትን የሚያሳጥረው ተብሎ በባለሙያዎች የተጠቀሰው ደግሞ የሀይል አሞላላችን (ቻርጅ አደራረጋችን መሆኑ ተገልጿል። ✴️ብዙዎቻችን የስማርት ስልካችን ባትሪ ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ቻርጅ ማድረግ እንዳለብን እናምናለን። ✴️በአንዳንዶቻችን ዘንድ ደግሞ ቻርጅ እንደሰካን ሞባይላችንን መጠቀም የባትሪውን አገልግሎት ያራዝማል የሚል አመለካከት አለ። ✴️ይሁን እንጂ የሞባይል ባትሪ እንደ ሰው ልጅ ሁሉ “መጨናነቅን” አይወድም ነው የሚለው ባትሪ ዩኒቨርሲቲ የተሰኘ ኩባንያ። ✴️ስልካችንን ቻርጅ እያደረግን መጠቀም የባትሪውን እድሜ ያሳጥራልም ይላል። ✴️ስለ ስማርት ስልክዎ ባትሪ ከመጨነቅ የሚገላግሉ ናቸው ያላቸውን ነጥቦችም ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች አስቀምጧል። ✴️የስልክዎ ባትሪ ሙሉ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ሞባይሉን ከቻርጀሩ ይንቀሉት፡ ✴️ኩባንያው እንደሚለው የስማርት ስልካችን ባትሪ ከአቅሙ በላይ ቻርጅ ሲደረግ የረጅም ጊዜ አገልግሎቱ እየወረደ ይመጣል። ✴️ስልካችን 100 ፐርሰንት ቻርጅ ከሆነ በኋላ እንደተሰካ መተው ለከፍተኛ መጨናነቅ በመዳረግ የባትሪውን ሀይል የመያዝ አቅም ይቀንሰዋል። ✴️ (እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡ ከአድካሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ ጡንቻዎችን ማፍታታት እንደሚገባ ሁሉ ስልካችንም ሙሉ በሙሉ በሀይል ከተሞላ በኋላ ከቻርጀሩ መንቀል ይገባል። ✴️ባትሪውን ከሙቀት ይጠብቁት የስማርት ስልክ ባትሪዎች በቀላሉ በሙቀት ይግላሉ። ✴️ለዚህም ነው አፕል ራሱ የአይፎን ስልኮችን ቻርጅ ስታደርጉ መሸፈኛ (ኬዞቹን ብታወጡት በማለት የሚመክረው። ✴️ስለሆነም ስልካችን ቻርጅ ስናደርግ መሞቁን ካስተዋልን ሽፋኑን ማውጣት ይኖርብናል። ✴️የባትሪያችን ጤና ለመጠበቅ ስማርት ስልካችን ቻርጅ የምናደርግበት አካባቢ የፀሀይ ሙቀት የሌለበት ቢሆንም ጥሩ ነው። ✴️100 ፐርሰንት ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብንም፡ ✴️እንደ ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ከሆነ ከፍተኛ ቮልቴጅ ባትሪውን ስለሚያጨናንቀው ባትሪን መቶ በመቶ ሀይል መሙላት አያስፈልግም። ✴️ስማርት ስልካችን ቀኑን ሙሉ ቻርጅ ማድረግም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብሏል። ቻርጅ ለማድረግ የባትሪውን ማለቅ አይጠብቁ። ✴️ ስልካችን ቻርጅ ለማድረግ ባትሪው ተሟጦ እስኪያልቅ መጠበቅ የለብንም። ✴️ ባገኘነው አጋጣሚ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን ሀይል ይዞ የመቆየት አቅም ያሳድገዋል። ✴️እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ስልቶች የስማርት ስልካችን ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል እና ቀኑን ሙሉ ከስጋት ነፃ እንድንሆን ይረዳናል ። ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @techopiatube2 ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
Show all...
የስልክዎት ፍጥነት እየዘገየ አስቸገረዎት? የስልክዎን ፍጥነት ወደቀድመው ለመመለስ እነዚህን ቀላል የሆኑ ዘዴዎችን ይጠቀሙ፡፡ 1. ችግሩን ለመለየት ይሞክሩ የስልክ ፍጥነት ችግር በበርካታ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል፡፡ እነዚህን ችግሮች ምናልባት የተከሰቱት ኮራብት በሆኑ አፕልከሽኖችና ፋይሎች፤በRAMና በstorage መጣበብ ወይም በቫይረስ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ እነዚህን ችግሮች በተለያዩ አፕሊኬሽኖች ማወቅ ስንችል የቅርብ ግዜ(latest) የሆኑ ስልኮች እራሳቸው cleaner አላቸው። በነዚህ አፕልኬሽኖች ታግዘው የስልክዎን ብቃት (performance) ሪፖርት ማየት ይችላሉ፡፡ ቀጥሎም የሚከተሉትን ዘዴዎችን ይሞክሩ፡፡ 2. አላስፈላጊ የሆኑ አፕልከሽኖችን ያጥፉ ተጠቅመው የማያውቅትን አፕልከሽኖችን ያጥፉ ወይም freeze ያርጓቸው(ለ latest ስልኮች) 3. የአፕልከሽኖችን cach data ያጥፉ ካች ዳታ ማለት አፕልከሽኖች ለሌላ ጊዜ ለፍጥነት እንዲረዳቸው በራሳቸው የሚያስቀምጡት ዳታ ነው ነገር ግን ይህ ዳታ እየበዛ ስሄድ የስልኩን የውስጥ storage ቦታ በከፍተኛ ሁኔታ ሊይዝ ይችላል። ካች ዳታ ለማጥፋት setting =>apps(all application) ውስጥ ገብተን በየአንዳንዱ አፕልኬሽን ውስጥ እየገባን "clear cache" የምለውን በመምረጥ ካች ዳታ ማጥፋት ይቻላል፡፡ 4. የስልክዎን ስቶረጅ( storage ) ያጽዱ የስልክዎ storage አላስፈላጊ በሆኑ ፋይሎች ተጣቦ ሊሆን ይችላል። እነዚህን ፋይሎች ማጥፋት በተለይም የስልኩን የውስጥ ስቶሬጅ(internal storage) ማጥፋት ለስልክዎ ስራ ጥሩ የመተንፈሻ ቦታ ይሰጣል፡፡ 5. (widgets), በአንመሽን የተሞሉ launcher እና(animated launchers and live wallpapers ) አይጠቀሙ። ውድጌቶች(widgets), በአንመሽን የተሞሉ ላውንቸረችንና ዋልፔፐሮች(animated launchers and live wallpapers ) የስልካችንን ራምና ፕሮሰሰር ሊያጣብቡና ሊያጨናንቁ ስለሚችሉ ውድጌቶችን ያለመጠቀም ይምረጣል፡፡ በተጨማሪም ውድጌቶች(widgets), በአንመሽን የተሞሉ ላውንቸረችንና ዋልፐፐሮች(animated launchers and live wallpapers ) የባትሪ ጠላቶች ናቸው፡፡ 6. በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን አይጠቀሙ በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን መክፈት ከስልካችን አቅም በላይ ሆኖ የስልኩን ፕሮሰሰርና ራም ልያጨናንቅና ልያስቸግር ይችላል፡፡ስለዚህ በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን አይጠቀሙ፡፡ 7. ፎርማት(format) ያድርጉ (ፋክተሪ ሪሲት) ከላይ የተጠቀሱት መፍትሄዎች አንድሮይድ ስልክዎን ፍጥነት ልያሻሽሉ ይችላሉ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ልያጠፉ አይችሉም፡፡ ፎርማት(format) ማድረግ ግን ወደ ቀድመው ፍጥንት ልመልስ ይችላል፡፡ ነገር ግን ስልከዎን ፎርማት ከማድረገዎ በፊት ባክአፕ (backup) ማድረግ የግድ ነው። ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @techopiatube2 ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬
Show all...
❇️ሰላም🙌 የTechopia Tubeቤተሰቦች ዛሬ ስለ ኢትዮጵያዊው 🇪🇹 ሀከር - ጳውሎስ ይቤሎ እናውራ ይህ ደንነት ተመራማሪ ሀከር🧑‍💻 ሲሆን ሀክ ካረጋቸው ድርጅቶችም መካከር google, Facebook, Tweeter, Microsoft,adobe,Yahoo,Dropbox, coin base, Etsy እና ከሌሎችም ድርጅቶች እውቅናን ያገኘም ሀከር ነው🔥 🔆ስለሁሉም መናገር ባይቻልም ስለአንዳንዶቹ እናውራ💬 🔱በመጀመሪያም ሀክ ያረጋቸውን ከኢንተርኔት ጋራ ኮኔክት ማረግ የሚችሉ storageኦችን ልክ እንደ cloud ሆነው ከየትም ቦታ ስቶር ያረጋቹትን ፋይል አክሰስ ማድረግ እንድትችሉ ይረዳል። ፖውሎስ ታዋቂ ሚባሉ ስቶሬጅ ዲቫይሶች የመሳሰሉትንም ሀክ ማረግ ችሏል እሱና ዳንኤል እሸቱም እንድላይ በመሆን እንደተናገሩት እነዚህ ስቶሬጅ ዲቫይሶች እንድ ሀከር ያለምንም ንክኪ የተጠቃሚውን መረጃ ማንበብ እንዲሁም ማጥፋት እንደሚችሉ ተናግሯል። 🔆ለዲቫይሶቹም ሀክ ምክንያት የነበረው በ"exnhira hipserve" የተባለ ቤዝድ ሶፍትዌር ነበረ። ❓ስለ ፖውሎስ ሌሎችም ስራዎች ከፈለጋቹ google ላይ ሞልቷል😁 ☀️Shàré&jøíñ☀️ @techopiatube2
Show all...