cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አላማ ፍለጋ

#አላማ የሌለው ሰው የሚኖረለት ነገር የለውም ማለት ነው ሁላችንም ወደዚህ ምድር ያለ #አለማ አልመጣንም ስለዚህ የተፈጠርንለትን #አላማ ፍለጋ ጉዞ ጀምረናል @alama_felga

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
153
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ሰዎች እንዴት አደራችሁ ዛሬ በጣም አሳሳቢ ነገር ላወራችሁ ነው የመጣሁት .ሰዎች በዚች ከንቱ አለም ላይ የሚፈልጉት ወይ ደግሞ የሚያስፈልጋቸው ነገር እጅግ ብዙ ነው ለምሳሌ ከቤት እስከ መኪና ብቻ ምድር ላይ አለ የሚሉትን ነገር ቢያገኙ ደስታቸው ይጨምራል ከዛም አልፎ ተርፎ ካለው ላይ እንዲጨመርለት ይኖራል....... እውነት የፈለግነው ሁሉ ቢሳካልና ከፈለግነው በላይ ቢደረግልን፣ እንደፈለግነው ብንኖር እንረካ ይሆን???? ሰው ከንቱ በሆነች ወይ ትርፍ በሌለባት በዚች አለም ላይ ካገኘው ነገር ይልቅ ያጣው ነገር ይብሳል ...... 👉 በጣም እንድናስበውና እንድናስተውለው የምፈልገው ነገር የሆነ ቀን ላይ ያለንንም ሊኖረን የምንፈልገውን ምኞታችንን ትተን ከዚች ምድር የምናልፍበት ቀን ይመጣል። ሰዎች እናስተውል መች እንደምንሞት ለማናውቀው ህይወት ለምን ተራ ኑሮ እንኖራለን #ፈጣሪ መች እንደምንሞት ቢነግረን ጥሩ ስራ ከመስራት አንስቶ ንስሀ እስከመግባት ፈጣሪን #busy የምናረገው ይመስለኛል 👉 እና መች ልናልፍባት እንዳሆነ በማናውቃት ምድር አላማ ያለው ሰው ሆነን ብንጨርስ ምን አለ? #መኖራችን ስለተፈጠርን ብቻ አይሁን የምንኖርለት #አላማ ይኑረን ከመልካምነት ሳንጎድል ልናለ ጊዜያችን ቢያልፈ ሁሉም ሰው ያለ ነገር ወደዚ #ምድር አልመጣም። #እናስተውል 👉 በዚህ ሰአት ብዙ ሰው ይሄን ምድር ትቶ እያለፈ ነው በቀን 1 ሰው #መቅበር Normal እየሆነ ነው እና መልካም ነገር በመስራት #ፈጣሪንም በማስደሰት ያለንን በማካፈል እድሜያችን እንዲያልቅ #ፈጣሪ ይርዳ🙏🙏🙏🙏 ሀሳብን እንቀጥላለን ✍ ይሳኮር እንደገባው ....... @yesu_setota
Show all...
#መሄጃ አጥተን ሳይሆን የምንሆድበት ስለማይጠቅመን ነው ከብዙ የህይወት መንገድ አንዱን መምረጥ እድሉ ቢሰጠን የምንመርጠው ምርጫ አለ ማናችንም የምንፀፀትበትም ምርጫ የምንመርጥ አይመሰኝም #ብዙ መንገዶች መብዛት የምርጫችንን ሁኔታ አስቸጋሪ ሊያደርገው ይችላል ከብዙ የመንገድ መራጮች አንዱ ብንሆን የቱን እንመርጥ ይሆን ብዙ መንገደኛ በበዛበት ይሆን ወይስ ጭር ባለበት ምርጫውን ለናንተ ተውኩ #ህይወት ብዙ አማራጮች አሏት ከብዙ ውስጥ መምረጥ የኛ ድርሻ ነው ሁሉም መንገድ ክፍት ቢሆንም መሄድ የሚቻለው በሚጠቅመን ብቻ ነው #መሄጃ አተን ሳይሆን የሄድንበት ስለማይጠቅመን ነው አደራ ምርጫችንን እናስተካክል.
Show all...
አንድ ከሆነች ነገር ላይ የሰማሁትን ላካፍል ብዬ ነው የሰው ልጅ ወደ መድረሻው ለመድረስ የሚደርስበትን #ግብ ማስቀመጥ ያለብን ይመስለኛል ማለትም #መድረሻን ሳያውቁ ጉዞ መጀመር ትርፉ ድካምና የማያውቁበት ቤት መጠለል ነው። +++ ሁላችንም የምንሮጥለት ግብ ይኑረን ምክንያቱም ሮጠን የምናርፍበት ግብ((ተስፉ) ያስፈልገናል። እንዲህ ካልሆነ ትርፋችን ትርፍ አልባ ትርፍ ሆኖ ይቀርብናል እና የሆነ የምንጓዝለት አላማ ይኑረን +++#መድረሻን ካወቁ መሄጃው አይቸግርም ። ++++#መድረሻን ካወቁ አካሄድ አይጠፋም ። እና ወገኖች ሁላችንም ቆም ብለን ራሳችንን እንይ የምንደርስበት ግብ ሳናስቀምጥ እየሄድን ይሆን???? የት ይሄን ከተጓዝንበት የድካም ስሜት ምናርፈው ???? እና አደራ አደራ🙏🙏🙏 #መድረሻ አልባ ተጓዝ እንዳንሆን ቆም ብለን እናስብ..... ብዙ ከተጓዘ በሰው ዘንድ ብዙ እየለፋ እንደሆነ ከሚታይለት ግን ከፍሬ የጎደለ እንዳንሆን ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏 የሀሳቡ አፍላቂ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሆን🙏🙏🙏🙏
Show all...
🙏 5
አንድ ከሆነች ነገር ላይ የሰማሁትን ላካፍል ብዬ ነው የሰው ልጅ ወደ መድረሻው ለመድረስ የሚደርስበትን #ግብ ማስቀመጥ ያለብን ይመስለኛል ማለትም #መድረሻን ሳያውቁ ጉዞ መጀመር ትርፉ ድካምና የማያውቁበት ቤት መጠለል ነው። +++ ሁላችንም የምንሮጥለት ግብ ይኑረን ምክንያቱም ሮጠን የምናርፍበት ግብ((ተስፉ) ያስፈልገናል። እንዲህ ካልሆነ ትርፋችን ትርፍ አልባ ትርፍ ሆኖ ይቀርብናል እና የሆነ የምንጓዝለት አላማ ይኑረን +++#መድረሻን ካወቁ መሄጃው አይቸግርም ። ++++#መድረሻን ካወቁ አካሄድ አይጠፋም ። እና ወገኖች ሁላችንም ቆም ብለን ራሳችንን እንይ የምንደርስበት ግብ ሳናስቀምጥ እየሄድን ይሆን???? የት ይሄን ከተጓዝንበት የድካም ስሜት ምናርፈው ???? እና አደራ አደራ🙏🙏🙏 #መድረሻ አልባ ተጓዝ እንዳንሆን ቆም ብለን እናስብ..... ብዙ ከተጓዘ በሰው ዘንድ ብዙ እየለፋ እንደሆነ ከሚታይለት ግን ከፍሬ የጎደለ እንዳንሆን ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏 የሀሳቡ አፍላቂ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሆን🙏🙏🙏🙏
Show all...
ሰዎች እስካሁን ወዳቆምናቸው ነገሮች እንመለሳለን 🙏🙏🙏
Show all...
ዛሬ የድል ቀን ነው🇪🇹 በተለይ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ብድንም ለኢትዮጵያም ይህ ድል በኢትዮጵያ ልጆች የተገኘ ነው በሁላችንም ልብ ውስጥ የደስታ ስሜት ተፈጥሯል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዛሬ በኢትዮጵያዊያን ልብ የተፈጠረው ነገር ሁሉንም ያሰባሰበ እና ከምንም የራቀ የሆነ ነው ማንም ኢትዮጵያዊ ማንነቱ ትዝ ሳይለው በአንድነት ኢትዮጵያን ከፍ አድርገዋል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በእርግጥ ሁላችንም ፈርተን ነበር ወይም ታልፋለች የሚል ስሜት አልነበረንም ግን አልፋለች ብቻ ከ 8 አመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸው ደስታን ፈጥሯል.... 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እውነት ከተጫዋቾች በላይ ጨዋታውን የሚመለከተው ተመልካች በጣም ተጨንቀን ነበር ብቻ የኢትዮጵያ ልደት ዛሬ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በዚሁ አንድ ነገር ላንሳ አንድነታችን የሚፈጠረው በሚፈጠሩ ምክንያቶች ብቻ አይሁን ሁሌም የአንድነታችን ሚስጥር ፍቅር ብቻ ይሁን..... ፈጣሪ ሁሌም አንድነታችንን ጠብቆ ያቆይልን . 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Show all...
>>Join & Share
Show all...
Part 2 👉 ይህ ነው አምላክነት ማጥፋት ባናቆምም ይቅርታውም ለጥፋታችን አይዘገይም 👉ጥፋቶች የሚታረሙት በጥፋት አይደለም ሰዎች ጥፋትን ስናጠፋ ይቅር ማለት በጣም ይከብዳቸዋል እኛ ማለት እኮ የዋሸንን ሰው አመት የምንዘጋ ሰዋች ነን ፈጣሪ እንደሰው ቢያይ ኖሮ የሀጢያታችንን ዋጋ ምላሽ መመለሻ ነገር የጠፋበት ነበር ጥፋታችን ከመብዛቱ የተነሳ 👉 እና ሰዎች እኛ ይቅር ስንባል ሳንሰለች እንዴት ይቅር ለማለት ያቅተናል እንዴት ስንወደድ ምክንያት ሳይኖረን ስንጠላ ምክንያት ይኖረናል???? 👉ፈጣሪ ይቅር የሚለን ለሰራናቸው ብቻ ሳይሆን ገና ለምንሰራቸው ነው 👉 ሰዎች እኮ ጥፋት ማጥፋታችን ይሰለቻቸውና እሱ ከጥፋት ውጪ ምንም አያውቅም የሚል የጥፋት ታፔላ ለጥፈን በጥፋት ከቤተል ወይራ በጥፋት ታፔላ እንዲያመላልስ እንፈርዳለን ፈጣሪ ግን በይቅርታ ታፔላ ከቤተል ወይራ እንዲያመላልስ አድርጎ ይሾመዋል ይህ ነው ይቅርታ.... part 3 ይቀጥላል
Show all...
እግዚአብሔር ይቅር ባይና አዛኝ ነው 👉 አንዳንድ ጊዜ የሰው ልጅ በእግዚአብሄር ይቅር እንደተባለ እዚ የደረሰ አይመስለውም ወይም አያስተውልም ከዛ የተነሳ ብዙ ድፍረት የሆኑ ሀጢያቶችን ይሰራ በዚህ ሁሉ ግን ይቅር ማለት የማይሰለቸው ፈጣሪ አለን 👉 ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ችግር አለበት አውቆም ቢሆን ሳያውቅ ጥፋትን ያጠፋል እግዚአብሔር ግን ይቅር ይለዋል ግን ዋናው ነገር ምን መሰላችሁ እግዚአብሔር ጥፋታችንን ይቅር ቢለንም ግን በፊቱ ጥፋታችንን ማመን ያስፈልገናል ... 👉 እስቲ ሰዎች ምን ይክሎቻችን ነን ከእጁ እየበላን ተረከዞቻችንን በእሱ ላይ እያነሳን ያለነው ስንቶቻችን ሁሉም ሰው ስለ አንድ ነገር እንዲያስብ እፈልጋልሁ ምን መሰላችሁ ፈጣሪ ማመስገን ስለመቻላችን ማመስገን አለብን ማመስገን ስለመቻላችን ማመስገን ስለቻልን ሁላ ማመስገን አለብን እንደዚህ እየተባለ ፈጣሪን የምናመሰግንበት ነገር እናጣም ግን አንዳንድ ሰዎች ምስጋና ጠፍቶበት ዝም ብሎ ይቀመጣል ብቻ እናስብበት 👉እግዚአብሔር ምን ያክል ትቅል አምላክ መሆኑን የምናውቀው እሱን እያሳዘንነው ስለኛ ነፍስ ይጨነቃል እየሰረቅን መስረቃችን ሀጢያት ሆኖ ሳለ በሰረቅነው ነገር እንዳንጎዳበት የሚጠብቅ አምላክ ነው.......part 2 ይቀጥላል
Show all...