cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

⚡Livescoreethiopia ⚡

⚡ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ⚡ ይሄ አዳዲስ የስፓርት መረጃዎችን በየደቂቃው የምታገኙበት ቻናል ነው። ⚡⚡ @livescoreethiopian "SHERE" በማድረግ ተባበሩን ***************⚡️⚡️⚡️⚡️***************

Show more
Advertising posts
672
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-4430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጆዜ ሞሪንሆ በአሰልጣኝነት ህይወቱ 5 ጊዜ ለአውሮፓ የፍፃሜ ውድድሮች ደርሶ በአምስቱም የዋንጫው ባለቤት ሆኗል እና በነዚህ ጨዋታዎች የተጠቀመባቸው አሰላለፎች ይህን ይመስላሉ። @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትዶች የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አማካይ ማኑኤል ኡጋርቴን ለማስፈረም የሚደረገውን የቼልሲን እና የፒኤስጂ ፉክክር ላይ ገብተዋል። 🔗 A BOLA @skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በ Forbes ዘገባ መሰረት በአለም ላይ እጅግ ውድ  ዋጋ ያላቸው ክለቦች 🤑 1, ሪያል ማድሪድ = $ 6.07 B 2, ማንቸስተር ዩናይትድ = $ 6 B 3, ባርሴሎና = $ 5.51 B 4, ሊቨርፑል = $ 5.29 B 5, ማንቸስተር ሲቲ = $ 4.99 B 6, ባየር ሙኒክ = $ 4.86 B 7, ፒኤስጂ = $ 4.21 B 8, ቼልሲ = $ 3.1 B 9, ቶተንሃም = $ 2.8 B 10, አርሰናል = $ 2.26 B @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: አስቶንቪላ አሽሊ ያንግ በዚህ ክረምት ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ ክለቡን እንደሚለቅ አረጋግጧል። (ምንጭ፡ AVFCOfficial) @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኤርሊንግ ሀላንድ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊግ ከነበሩት ክለቦች ውሰጥ አስራስድስቱ ላይ ጎል አስቆጥሯል። ሃላንድ ጎል ያላስቆጠረባቸው ክለቦች 3 ብቻ ናቸው ▪️ቼልሲ ❌ ▪️ ሊቨርፑል ❌ ▪️ ብሬንትፎርድ ❌ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ማይክል አርቴታ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከአርሰናል ለዝውውር 200 ሚ.ዩሮ እንደሚፈቀድለት ተዘግቧል። 🤑 ➪ MailSport @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
ፒኤስጂ በ2023/24 በሜዳቸው የሚለብሱት ማልያ ይሄን ይመስላል 📸👕 ሜሲም ማልያውን አስተዋውቋል ✅ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኦሊሴ ወደ አርሰናል ! የአርሰናሉ አለቃ ማይክል አርቴታ የክሪስታል ፓላሱን አጥቂ ሚካኤል ኦሊሴን ለማስፈረም ድንገተኛ እንቅስቃሴ ሊያደርግ ይችላል። @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑሎች የአሌክሲስ ማክ አሊስተርን ዝውውር በሚቀጥለው ሳምንት ለማጠናቀቅ ተስፋ አድርገዋል። 🥇| Relevo @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇸 ፔፕ ጋርዲዮላ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 👕 266 ጨዋታዎች 😊 197 አሸነፈ ⛔️ 34 አቻ ❌ 35 ተሸነፈ ⚽️ 659 ግቦችን አስቆጠረ 🌟 11x የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ተባለ 🏆 5x የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆነ 🏅 4x የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተባለ Greatness. 👏🏽 @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.