Nigat Systems
Open in Telegram
Softwares by Nigat Systems If you have any comments, suggestions or questions you can reach me at @nigatsystems_user
Show more2 344
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+10330 days
Posts Archive
2 344
🔴 አዲስ ጠቃሚ መተግበሪያ : New App Released 🔴
💥 ኦርቶዶክስ ጽሑፎች Orthodox Texts 💥
መንፈሳዊ ጽሑፍ ማንበብ ይወዳሉ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ጽሑፎችን እና ጦማሮችን አደራጅቶ የያዘ መተግበሪያ እነሆ
ኦርቶዶክስ ጽሑፎች እና ጦማሮች መተግበሪያ በተለያዩ ደራስያን እና ጸሐፊዎች በተለያዩ ጊዜ የተጻፉ ዘርፈ ብዙ ጽሑፎችን አደራጅቶ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የያዛቸው አገልግሎቶች
- በየቀኑ ሚለቀቁ መንፈሳዊ ጽሑፎች በቀላሉ ይደርሶታል
- ከጥንታዊ ቅዱሳት መጻህፍት እስከ ዘመኑ ጸሐፊያን ድረስ የተጻፉ ጽሑፎችን ያገኛሉ
- የማታ እና የቀን እይታ በምቾት ማንበብ ያስችሎታል
- እንዲሁም እንደ ፍላጎትዎ የፊደሎችን መጠን ማተለቅ እና ማሳነስ ይችላሉ
- በደንብ በተደራጁ ምድቦች የሚፈልጓቸውን ጽሑፎች በቀላሉ ማግኘት ያስችሎታል
- የወደዷቸውን ጽሑፎች ማስቀመጥ እና በቀላሉ መልሰው ማግኘት ይችላሉ
- ምቹ እና ቀላል በርካታ አግልግሎቶችን ያገኛሉ
ያውርዱና ይጠቀሙበት ፡ ለሌሎችም እንዲዳረስ ያጋሩት።
@nigatsystems
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.orthodoxblogs
2 344
🌼🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
"ደስ ይበለን እልል በሉ፣
አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ፣
በብርሃን መላት ዓለምን በሙሉ"
🌼🌼🌼
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 @nigatsystems 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
2 344
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ ።
ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም ።
ወይረውዩ አድባረ በድው ።
መዝ 64 ÷ 11-13🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ትርጉም ፦በቸርነትኽ አመትን ታቀዳጃለኽ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራራዎች ይረካሉ ኮረብታዎችም በደስታ ይታጠቃሉ። #እንኳን_ከዘመነ_ዮሐንስ_ወደ_ዘመነ_ማቴዎስ በሰላም አሸጋግሮ እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። 🌼ውድ የንጋት ሲስተምስ ቤተሰቦች አዲሱ አመት 🌼የሰላም 🌼የጤና 🌼በጎ የምንሰራበት 🌼የምህረት ዓመት 🌼የይቅርታ ዓመት ያድርግልን። 🌼በንስሐ ወደ በረቱ የምንመለስበት ዘመን ይሁንልን! አሜን 🌼 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 @nigatsystems 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
2 344
🔴 አዲስ ጠቃሚ መተግበሪያ : New App Released 🔴
**********************************
Orthodox Tewahedo Ringtones
**********************************
ለስልክዎ ጥሩ ጥሩ መንፈሳዊ ጥሪዎችን/Ringtone/ ይፈልጋሉ? በመቶዎች ሚቆጠሩ የመዝሙርና የዜማ ጥሪዎችን የያዘ እንዲሁም በየቀኑ ሚሊቀቁ የተመረጡ ጥሪዎችን ሚያገኙበት ጠቃሚ መተግበሪያ።
@nigatsystems
ለማንኛውም አስተያየት
@nigatsystems_user ላይ ያናግሩን
👇 በዚህ ማስፈጠሪያ ገብተው ያውርዱት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.orthodox_ringtones
2 344
🔴 አዲስ ጠቃሚ መተግበሪያ : New App Released 🔴
**********************************
መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS
**********************************
ሙሉ መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና በአማርኛ ከነ ንባቡ እና በድምጽ የያዘ መተግበሪያ ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ገብተው ይጫኑት።
@nigatsystems
ለማንኛውም አስተያየት
@nigatsystems_user ላይ ያናግሩን
👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.mezmure_dawit
2 344
🔴 አዲስ ጠቃሚ መተግበሪያ : New App Released 🔴
******************************
Tewahedo FM 24/7 Online Radio
*******************************
የተደራጀ የማይቆራረጥ የ24 ሰዓት የኦንላይን ሬዲዮ አገልግሎት መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። በዚህ ኦንላይን ሬዲዮ አገልግሎታችን በየትኛውም ሁኔታ እና ሰዓት ላይ መንፈሳዊ መዝሙሮችን ፡ የጸሎት ሰዓት ላይ ጸሎትን ፡ ትምህርቶችን ፡ የመጻሕፍት ትረካዎችን ፡ እንዲሁም ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ያገኛሉ። በሚከተለው ማስፈንጠሪያ በመግባት ወደስልክዎ ይጫኑና ይሞክሩት።
Experience the spiritual richness of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church with our online radio application. Tune in 24/7 to a diverse range of uplifting content, including Mezmurs, songs, prayers, sermons, and arts. Our app is designed to provide a constant stream of inspiring programs to nurture your spiritual growth and well-being. Whether you're seeking spiritual guidance, comfort, or inspiration, our app is the perfect companion for your daily life. Download now and stay connected to your faith anytime, anywhere.
@nigatsystems
ለአስተያየት ፡ ለጥቆማ ፡ ለማንኛውም ጥያቄ
@nigatsystems_user ላይ ይጻፉልን።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.tewahedo_radio
2 344
DOWNLOAD NOW
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.mezmur_player
Join & Share
@nigatsystems
2 344
🔴🔉 መዝሙር Player | Orthodox Mezmurs 📣
👉 Join & Share @nigatsystems
ይህ መተግበሪያ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በሺዎች የሚቆጠሩ መዝሙሮች ትምህርቶች የአብነት ትምህርቶች ኪነጥበቦች ያሬዳዊ ዜማዎች አደራጅቶ የያዘ ነው በውስጡም
👉 ከ 2000+ መዝሙሮች
👉 ከ 100+ ዘማሪያን
👉 ከ 100+ አልበሞች
👉 በተጨማሪም ቅዳሴ ፡ ሰዓታት ፡ መዝሙረ ዳዊት ፡ ማኅሌት ፡ ትረካ ፡ ትምህርት ይገኙበታል
👉 ማራኪ ፡ ምቹ እና ፈጣን አገልግሎት
👉 መዝሙሮች በምድብ ፡ በዘማሪያን ፡ በአልበም በሚገባ ተደራጅተዋል
👉 የመዝሙር ግጥሞችን ከመዝሙር ጋር መመልከት ይችላሉ
👉 መዝሙሮችን በቀላሉ ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ
👉 በደንብ የተቀናበሩ የመዝሙር ስብስቦችን ያገኛሉ
👉 የራስዎን የመዝሙር ስብስቦች መፍጠር ሚያስችል አገልግሎት አለው
👉 በስልክዎ ውስጥ የሚገኙ መዝሙሮችንም ማጫወት እና በስብስብ ማቀናበር ይችላሉ
👉 መዝሙሮችን በርእስ ፡ በዘማሪ ፡ በአልበም መፈለግ ይችላሉ
👉 የመረጡትን መዝሙር በራስዎ ተወዳጅ ዝርዝር ውስጥ ማስቀመጥ ይችላሉ
👉 የማታና የቀን ማራኪ እይታ
👉 እና በርካታ አገልግሎቶች በዚህ መተግበሪያ ላይ ተካቷል።
መዝሙር ማዳመጥ ፡ ትምህርቶችን መማር ፡ ዜማዎችን ማዳመጥ እና ማጥናት ሚፈልጉ ከሆነ ይህ መተግበሪያ ለእርሶ ነው።
==================
Share & Join
@nigatsystems
===================
DOWNLOAD NOW
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.mezmur_player
2 344
🔥🔥🔥እነሆ አዲስ መተግበሪያ🔥
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ ከነ ዜማው
@nigatsystems
✝✝✝✝
ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ በግእዝ እና በአማርኛ - ሥርዓቱን ለመከታተል ፡ ዜማውን ማድመጥ እና ትርጉሙን መረዳት ሚያስችል መተግበሪያ
መጽሐፈ ቅዳሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለትምህርተ ሃይማኖት ለ ጸሎት ፡ እንዲሁም ለአምልኮተ እግዚአብሔር ከምትገለገልባቸው ቅዱሳት መጻሕፍት አንዱ ነው።
ይህ ሥርዓተ ቅዳሴ መተግበሪያ በግእዝ እና በአማርኛ የቀረበ ሲሆን ዋናው አላማው ምዕመናንን ቅዳሴ ሥርዓቱን ለመከታተል ፡ ዜማውን በቀላሉ እንዲያደምጡ እና ትርጉሙን መረዳት እንዲችሉ ለማገዝ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
በውስጡ ከተካተቱ የጽሁፍና የዜማ ክፍሎች መካከል
እምነ በሐ ፡ መስቀል አብርሃ ፡ ኩሉ ዘገብራ ፡ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሉያ ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ ፡ አንቲ ውእት
በአማን ፡ ውይሴብሕዎ
ስብሐት ለአብ ፡ ተንስኡ ለጸሎት ፡ እግዚኦ ተሣሃለነ ፡ ምስለ መንፈስ ፡ ጸልዩ
ኪራላይሶን ፡ ተንስኡ ለጸሎት
ጸልዩ በእንተ እለ ያበውኡ ፡ ተወከፍ መባአነ
ስግዱ ፡ ቅድሜከ
ለአብ ወወልድ ፡ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፡ ድንግል ማርያም ፡ ማዕጠንት ዘወርቅ
ቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስ ፡ ቅዱስ ሥሉስ
ቅዱስ ቅዱስ
ዝውእቱ
ክርስቶስ ተንሥአ ፡ ኪዳን
ጸልዩ በእንተ ወንጌል ፡ ይረስየነ ድልዋነ
ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ
በወንጌል መራሕከነ ፡ ተፈስሑ ፡ ነአምን አበ
እሉ ኪሩቤል ፡ መኑ ይመስለከ ፡ ቀዳሚሁ ቃል
ፃኡ ንዑሰ ክርስቲያን
ጸልዩ በእንተ ሰላም ቤተክርስቲያን
ጸልዩ በእንተ ዛቲ ፡ ማኅበረነ ፡ ንበል ኩልነ
የሐዋርያት አመክንዮ
ጸሎተ ሃይማኖት
ስብሐት ለእግዚአብሔር ፡ ጸልዩ በእንተ ሰላም ፡ ክርስቶስ
ቅዳሴ ሐዋርያት
አኰቴተ ቁርባን ፡ ምስለ መንፈስከ ፡ ርቱዕ ይደሉ ፡ ብነ ኀበ እግዚአብሔር
መሐሮሙ ፡ እለ ትነብሩ ፡ ውስተ ጽባሕ ፡ ነነጽር
አውሥኡ ፡ ቅዱስ ፡ ተዘከረነ
አንሥኡ ፡ ነአምን ፡ አሜን አሜን
ንዜኑ ሞተከ
አሜን እግዚኦ ፡ በኩሉ ልብ ፡ በከመ ሀሎ ፡ ሀበነ
ጸልዩ ፡ አቡነ ዘበሰማያት ፡ በከመ ምሕረትከ ፡ ሠራዊተ መላእክት
አርኅው ፡ እለ ተቀውሙ ፡ ስግዱ ፡ ቅድሜከ
ነጽር ፡ አሐዱ አብ ፡ ምስለ መንፈስከ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፡ እለ ውስተ ንሰሐ
ሰላም ለኪ እንዘንሰግድ ንብለኪ
እግዚኦ ፡ በእንተ ማርያም
ሰአሊ ለነ ፡ ጸልዩ በእንቲአነ ፡ ቅዱስ
ነአኩቶ ፡ ተመጦነ
ወናእኩቶ ፡ አቡነ ዘበሰማያት ፡ አጽንኡ አርእስቲክሙ
አሜን እግዚአብሔር ይባርከ
እትው በሰላም
ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
ጸሎተ ፍትሐት ዘወልድ እና በእንተ ቅድሳት
ጸሎተ ኪዳን
ምስባክ ዘበዓላት
DOWNLOAD NOW 👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.metsafe_kidase
2 344
✝️👇
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት ከረማችሁ ፥- ጊዜ በመጣበብ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ ርቀን ስለቆየን ይቅርታ እየጠየቅን የብዙዎቻችሁን ጥያቄ ከግምት ውስጥ አስገብተን ለረጅም ጊዜ ስናዘጋጅ የቆየነውን 💥💥 ሁለት እጅግ ጠቃሚ መተግበሪያዎች እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ በቅርብ ቀን ወደናንተ ምናደርስ መሆኑን እንገልጻለን። እናንተም በብዙ ውጣ ውረድ ምናዘጋጀውን መተግበሪያ ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ይህን የ ቴሌግራም ቻናል ሼር እያረጋችሁ እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።
Join | Share
@nigatsystems
ሰላም እግዚአብሔር አይለየን። 🙏
2 344
🕊
" መስቀል አጋንንት ድል የተነሡበት ነው፡፡ መስቀል የኃጢአት ድል መንሻ የጦር ዕቃ ነው፡፡ መስቀል ጌታችን እባቡን የመታበት ሰይፍ ነው፡፡ መስቀል የአብ ፈቃድ ፣ የወልድ ክብር ፣ የመንፈስ ቅዱስ ደስታ ፣ የመላእክት ጌጥ ፣ የቤተ ክርስቲያን አጥር ፣ የቅዱስ ጳውሎስ ውዳሴ ፣ የቅዱሳን ጋሻ ፣ የዓለምም ብርሃን ነው፡፡ "
[ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ]
🕊
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ !
† † †
💖 🕊 💖
