የአዳማ መሳጂዶች ደርስ
Open in Telegram
በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና(105)፣ በኡመር መስጅድ(09)እና የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!
Show more1 752
Subscribers
-224 hours
-67 days
-1430 days
Posts Archive
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️የዛሬዋ ቀንና የነብያችን صلى الله عليه وسلم ውልደት፣ስደትና ሞት!!!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭና መሳጭ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) #አዳማ
🗓እለተ ማክሰኞ በቀን 19/12/2018 E.c
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12345
1 753
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
#የሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ
📚كتاب رياض الصالحين
✍للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي رحمه الله
🎙تعليقات للأخ الفاضل أبي سلمان عبد المجيد حفظه الله تعالى ورعاه
🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።
🕌በኡመር መስጂድ (09)
ደርስ ቁ 👉🏼0⃣5⃣4⃣3⃣
((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).
📚 የኪታቡ pdf 📚⤵️
https://t.me/adamaders/3533
🎧ደርሱን ለማግኘት⤵️
https://t.me/adamaders/7563
1 753
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📩በኡስታዝ አቡ ሰልማን የሚሰጠው የሴቶች ደርስ ከአስር በኃላ የሚሰጠው የሴቶች ደርስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል...
↪️ከመግሪብ በኃላ ያለው የወንዶችም አለ
🗓ዛሬ ማለትም እለተ ሰኞ የሴቶች ደርስ ስላለ ላልሰሙትም አድርሷቸው
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️ዝናብ የሚቋረጥባቸው ሰበቦችና ለመዝነቡ ሰበቦች
↪️በሚል የተዘጋጀ ምጥን ያለ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓እለተ እሁድ በቀን 17/12/2018 E.c
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12339
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
🔻የነብያችን ውዴታ የሚገለፀው እሳቸውን በመከተል ነው እንጂ በጭፈራና በመሳሰሉ ሙኻለፋዎች ልደታቸውን በማክበር አይደለም!
🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓እለተ ቅዳሜ በቀን 16/12/2018 E.c
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12338
1 753
ለጀማሪዎች የሚሆን አዲስ የአቂዳ ኪታብ ተጀምሯልና ...
↪️ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም መቅራት ይኖርብናል ሀቢቢ እድሎችን ተጠቀም።
1 753
📚"شرح لمعة الإعتقاد:الهادي إلى سبيل الرشاد " للشيخ ابن عثيمين رحمه الله
✍️ ﻣﻮﻓﻖ ﺍﻟﺪﻳﻦ ﺃﺑﻮ ﻣﺤﻤﺪ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻦ ﺃﺣﻤﺪ ﺑﻦ ﻗﺪﺍﻣﺔ المقدسي رحمه الله تعالى
https://t.me/Adamaselefy/12337
1 753
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات የአቂዳ የመጀመራው ሪሳላ ጨርሰናል ቀጣይ በአላህ ፍቃድ ሉምአቱል ኢእቲቃድ እንጀምራለን
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ
🔻 የአላህ መልክተኛን መታዘዝ አላህን እንደመታዘዝ ነው!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ አብደላ ሙኽታር ቢን ሁሰይን #ቢርቢርሳ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓ረቢዕ አል-አወል 03/1448 ሂ
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12333
