cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mena/መና

የዚህ ቻናል አገልግሎት ፦ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል በፎቶ መልክ ማቅረብ :-ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ ጽሁፎችን መልቀቅ :-እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉትን መንፈሳዊ ጽሁፎች ማቅረብ እና ፦በምትወዱት ፎቶ ላይ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን መስራት በተጨማሪም እንዲለቀቅ የምትፈልጉት አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን Contact Us➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion

Show more
Advertising posts
202
Subscribers
+124 hours
-17 days
-130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ዳዊት ሞቶ ቀርቷል የዳዊት የአባቱን ዙፋን የሚወርስ የዳዊት ሥር ሚያበራ የንጋት ኮከብ የሆነው ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ማህተሙን ሊፈታ የተገባው እርሱ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። እግዚአብሔር አብ በቅዱስ መንፈሱ የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነስቶታል ቅዱስ ነውና ኃጢአት የለበትምና ነውር የሌለበት ንፁህ ፃድቅ ነውና መበስበስን አላየም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። በሞት ላይ ስልጣን የነበረውን ዲያብሎስን ድል አድርጎታል ፤ ኃጢአትንም ገድሎታል።  ድል ያደረገበት ኃጢአትንም የረታበት ኃይሉ ደግሞ ቅድስናው እና ጽድቁ ነው። @menayae @menayaediscussion
160Loading...
02
እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።ኢሳይያስ 53፥6            ✨እንኳን ለፋሲካበአል አደረሳችሁ ✨ @menayae @menayaediscussion
781Loading...
03
ፍቅርም እንደዚህ ነው፤..... 1ኛ ዮሐ 4፥10            ✨እንኳን ለፋሲካበአል አደረሳችሁ ✨ @menayae @menayaediscussion
1061Loading...
04
ኢየሱስ እንደሚወደን እርግጠኛ ነን ፤ እርሱ ብቻ አይደለም በዚህ መወደድ ላይ ስጋት የለበትም!!! @menayae @menayaediscussion
420Loading...
05
ሳይነበብ አይታለፍም❌ ሳይነበብ አይታለፍም❌ #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው። አንድ ቀን ከአንድ ልጅ ጋር መንገድ ላይ ተገናኝተን አያወራን ሰምቶኝ ሰምቶኝ ስጨርስ አንተስ አውራ ስል እንዲ ይላል “እናት እና አባት #መሳይ#አምሳያ#ምትክ የላቸውም ይባላል በውዴታ(በስራ ርቀት ፣ ባሳዳጊ እና.....) ወይም በግዴታም(በሞት ፣በትዳር እና.....)፤ ደግሞም እኔ እናት እንዳለኝ ሁሉ አንተም ሌሎችም የኔን እናት የሚመስሉ አሉ፤ ሰው በሰው እንዳለ ሁሉ እንስሳ በእንስሳ ቁስ በቁስ #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው ፤ስለዚህ ያንተስ አምላክ?” በማለት ንግግሩን ጨርሶ ጥያቄውን ጠይቆ ልመልስለት ስስንደረደር ተነስቶ ይሄዳል ተከትየው ብጣራው ይቅር እያለ ጉዞውን ቀጠለ ነገር ግን ያ ክስተት ሰሞኑን ሳስብ ጥያቄው ትዝ አለኝ የዛኔም ለራሴ እግዚአብሔር #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው? ለሚለው ጥያቄ አዎ አልኩ እግዚአብሔር #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው አዎ እርሱም ትላንት የነበረ ዛሬም ያለ ደግሞ ለዘላለም የሚኖር እራሱ እግዚአብሔር ነው የእግዚአብሔር #መሳይ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር #አምሳያ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር #ምትክ እግዚአብሔር የመደምደሚዬም ቃል እኚህ ቃላት አይገልጹትም ግን መሳይ ፈልገው ለመጡት፣ አምሳያ ፈልገው ለጠየቁት እና ምትክ ፍለጋ ለሚደክሙት ይኼው ነው መልሱ ከእርሱ ሌላ እርሱ ነው። በጥቅሉ ዋና መልሱ #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው። ያዕቆብ ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ። ኢሳ 48፥12 #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው።
1901Loading...
06
Media files
1501Loading...
07
.        በትእዛዝ የተሰራ   የማስታወቂያ ግራፊክስ ስራ         [#mena_design]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
1441Loading...
08
.         የልደት ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
401Loading...
09
ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።   ዮሐ 16፥13       ✨መልካም ሰንበት✨ @menayae @menayaediscussion
490Loading...
10
ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን..            ✨መልካም ቀን✨ @menayae @menayaediscussion
1621Loading...
11
.         የልደት ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
1793Loading...
12
“ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ፤”   — ዕብራውያን 3፥1       ✨ መልካም እለተ ሰንበት ✨ @menayae @menayaediscussion
660Loading...
13
.       የሚፖሰቱ እና ስቲከር የሚሆኑ      የማስታወቂያ እና የጥቅስ ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
680Loading...
ዳዊት ሞቶ ቀርቷል የዳዊት የአባቱን ዙፋን የሚወርስ የዳዊት ሥር ሚያበራ የንጋት ኮከብ የሆነው ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ማህተሙን ሊፈታ የተገባው እርሱ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። እግዚአብሔር አብ በቅዱስ መንፈሱ የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነስቶታል ቅዱስ ነውና ኃጢአት የለበትምና ነውር የሌለበት ንፁህ ፃድቅ ነውና መበስበስን አላየም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። በሞት ላይ ስልጣን የነበረውን ዲያብሎስን ድል አድርጎታል ፤ ኃጢአትንም ገድሎታል።  ድል ያደረገበት ኃጢአትንም የረታበት ኃይሉ ደግሞ ቅድስናው እና ጽድቁ ነው። @menayae @menayaediscussion
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።ኢሳይያስ 53፥6            ✨እንኳን ለፋሲካበአል አደረሳችሁ@menayae @menayaediscussion
Show all...
👍 2 2
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅርም እንደዚህ ነው፤..... 1ኛ ዮሐ 4፥10            ✨እንኳን ለፋሲካበአል አደረሳችሁ@menayae @menayaediscussion
Show all...
👍 2 2
ኢየሱስ እንደሚወደን እርግጠኛ ነን ፤ እርሱ ብቻ አይደለም በዚህ መወደድ ላይ ስጋት የለበትም!!! @menayae @menayaediscussion
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሳይነበብ አይታለፍም❌ ሳይነበብ አይታለፍም❌ #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው። አንድ ቀን ከአንድ ልጅ ጋር መንገድ ላይ ተገናኝተን አያወራን ሰምቶኝ ሰምቶኝ ስጨርስ አንተስ አውራ ስል እንዲ ይላል “እናት እና አባት #መሳይ#አምሳያ#ምትክ የላቸውም ይባላል በውዴታ(በስራ ርቀት ፣ ባሳዳጊ እና.....) ወይም በግዴታም(በሞት ፣በትዳር እና.....)፤ ደግሞም እኔ እናት እንዳለኝ ሁሉ አንተም ሌሎችም የኔን እናት የሚመስሉ አሉ፤ ሰው በሰው እንዳለ ሁሉ እንስሳ በእንስሳ ቁስ በቁስ #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው ፤ስለዚህ ያንተስ አምላክ?” በማለት ንግግሩን ጨርሶ ጥያቄውን ጠይቆ ልመልስለት ስስንደረደር ተነስቶ ይሄዳል ተከትየው ብጣራው ይቅር እያለ ጉዞውን ቀጠለ ነገር ግን ያ ክስተት ሰሞኑን ሳስብ ጥያቄው ትዝ አለኝ የዛኔም ለራሴ እግዚአብሔር #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው? ለሚለው ጥያቄ አዎ አልኩ እግዚአብሔር #መሳይ#አምሳያ#ምትክ አለው አዎ እርሱም ትላንት የነበረ ዛሬም ያለ ደግሞ ለዘላለም የሚኖር እራሱ እግዚአብሔር ነው የእግዚአብሔር #መሳይ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር #አምሳያ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር #ምትክ እግዚአብሔር የመደምደሚዬም ቃል እኚህ ቃላት አይገልጹትም ግን መሳይ ፈልገው ለመጡት፣ አምሳያ ፈልገው ለጠየቁት እና ምትክ ፍለጋ ለሚደክሙት ይኼው ነው መልሱ ከእርሱ ሌላ እርሱ ነው። በጥቅሉ ዋና መልሱ #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው። ያዕቆብ ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ። ኢሳ 48፥12 #እግዚአብሔር_እግዚአብሔር_ነው።
Show all...
3👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
.        በትእዛዝ የተሰራ   የማስታወቂያ ግራፊክስ ስራ         [#mena_design]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
Show all...
👍 2 2🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
.         የልደት ስራዎች         [#mena_desin]                 [#ND]   🗣እናንተም እንዲሰራላችሁ  የምትፈልጉት የግራፊክስ አይነት ካለ፡   contact as➺@nebiyu_d @menayae @menayaediscussion
Show all...
ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።   ዮሐ 16፥13       ✨መልካም ሰንበት@menayae @menayaediscussion
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን..            ✨መልካም ቀን@menayae @menayaediscussion
Show all...
👍 2 2🔥 2🎉 1