191
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-330 days
Posts Archive
መልሶም። ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።— ትንቢተ ዘካርያስ 4:6 Amharic Bible Bot
ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።— ትንቢተ ኤርምያስ 29:11 Amharic Bible Bot
ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።— ትንቢተ ኤርምያስ 33:3 Amharic Bible Bot
እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።— ወደ ዕብራውያን 13:15 Amharic Bible Bot
📢JOIN US ON TELEGRAM
👋🏾ሰላም ቅዱሳን ከዚህ ቀደም እንጠቀምበት የነበረውን የቴሌግራም ቻነል ባልታወቀ ምክንያት ስላጣነው ይህንን አዲስ የተከፈተውን ቻነል በመቀላቀል አገልግሎቱን መከታተል እንደምትችሉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
ለመቀላቀል፡ ⬇️
🔗link ➡️ https://t.me/hmkhc_official
📷scan the QR code
📤ለሌሎች ቅዱሳንም መረጃውን ያጋሩ
