𝑐𝑟𝑎𝑧𝑦 𝑚𝑜𝑜𝑑😇😇
Open in Telegram
Welcome guys & we post some: #Crazy_pics 😮😮 #Funny_vedios 🤣🤣🤣 #Amazing_pic's 🤩🤩🤩 #Fashion 👢🧢👗 #Best_new_music 🎼🎤🎼🎤 #Dance_vedio 💃🕺 Any comment and cross promotion 👇 @bezinawitt Please don't leave 🙏🙏🙏
Show more2 365
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 365
✍✍😌
የ ህይወት ግቦችህ ላይ በጣም SERIOUS ስትሆን😇 ወዳጆችህን እና ጓደኞችህን ልታጣ ትችላለህ 😒ግን ለምን ላምበርጊኒ እና ፌራሪ መኪኖች ሁለት መቀመጫዎች እንዳሏቸዉ 🥺እና የ ከተማ አዉቶቢሶች 50 መቀመጫዎች እንዳሏቸዉ🤔 ልብ ብለህ ስታስበዉ ትክክል እንደሆንክ ይገባሀል 🤗ሰዎች ቢገፈትሩህ ልትወድቅ ትችላለህ አደራ በላቸዉ🗣 ተመልሰህ እንዳትነሳ በደንብ ይፀልዩ ከተነሳህማማማ🔥🔥
ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሁሉ ለእናንተ መልካም ቀን
@bezinaye1
2 365
🔥እተቱ በረደኝ እያለ ሰው ሁሉ
ደሞ እንደለመደው ሲደርብ ለአመሉ
አይደርብም ልቤ ሌላ ተመኝቶ
ጸሀይ የሆነች ሴት በፍቅር አጊኝቶ
የኔ ጸሀይ ይኸው አለች የኔ ጸዳል...!!!🥺
@bezinaye1
😍😍😍😍😍😘😘
2 365
💞ለሚወዱት ሰው ፍቅርን መግለፅ መሸነፍ አይደለም
ማፍቀርም ሆነ መፈቀር ፀጋ ነው።ስላፈቀርሽው
አትዘኚ ያዘዘሽ ልብሽ እንጂ ሰው አይደለም💞
💕ለምትወዱት ሰው ፍቅራቹን ለመንገር
ምንም አይነት አጋጣሚዎችን ማባከን
የለባቹም።ምክኒያቱም ነገ የረፈደ ጊዜ ሊሆን ይችላልና.....❣❣❣❣❣❣❣❣❣
@bezinaye1
Join share ❤️
2 365
🌿አፍቅሩ፣ ነገር ግን . . .
አንድን ሰው ስታፈቅሩ በዚያ ስሜት ውስጥ ሆናችሁ ረጅም ርቀት ከመጓዛችሁ በፊት እናንተ ያንን ሰው ባፈቀራችሁበት የፍቅር ጥልቀት ልክ እሱም እንደሚያፈቅራችሁ እርግጠኛ መሆናችሁን አትዘንጉ፡፡ እናንተ ላላችሁ ጠሊቅ ፍቅር የሚመጥን ፍቅር የሌለው ሰው የሚሰጣችሁ ቁስል ያንኑ ያህል ጠሊቅ መሆኑን አትርሱ፡፡
አፍቅሩ፣ ነገር ግን ያላችሁን የፍቅር ስሜት መውሰድ በፈለጋችሁት ፍጥነት ያኛውም ሰው መውሰድ መፈለጉን እርግጠኛ ሁኑ፡፡
አፍቅሩ፣ ነገር ግን ልባችሁን አሳልፋችሁ ከመስጠታችሁ በፊት እናንተም መፈቀራችሁን እርግጠኛ ሁኑ፡፡
አፍቅሩ፣ ነገር ግን ፍቅር አውነተኛ ነው እንጂ እውር እንዳልሆነ አትርሱ፡፡ ፍቅር ያስባል፣ ያያል፣ ያመዛዝናል፣ ምላሽ ይጠብቃል፣ በመጨረሻም በትክክለኛው ነገር ላይ ይቆርጣል፡፡
@bezinaye1
2 365
🙄ደግሞ ሁሌ ስለ ፍቅር ስፅፍ
ፅኑ አፍቃሪ እንዳልመስላቹ..
... ስለ ፍቅር የፃፈ ሁሉ
አፍቃሪ አይባልም....ምናልባት ህልሙ ሆኖ እውን አደርጎት ሊኖረው ስለሚፈልግ ይሆናል
~እስረኛ አብዛኛውን ጊዜ የሚፅፈው ስለ ነፃነት ነውና
@bezinaye1
2 365
Ferhanovich_Beqa_Eneleyay_በቃ_እንለያይ_prod_by_addi_Official_Music_Video128k.m4a2.73 MB
2 365
#𝗘𝘆𝗼𝗯_𝗠𝗲𝗸𝗼𝗻𝗻𝗲𝗻 🌤
" #ነገን ላየው #እጓጓለሁ
በል ሂድ #ዛሬ #ጠግቢያለሁ
ከእንግዲህ #መቼም ላትመጣ
ደና ሁን በል #ሌላ #መጣ..."
#ነሀሴ12 📌
𝙀𝙮𝙤𝙗 𝙈𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣𝙚𝙣
@Bezinaye1
