The Secret (ታላቁ ኃይል)
Open in Telegram
በሳምንት አንድ ቀን በTiktok የምንገናኝበት የነፃ ስልጠና መድረክ አለን። https://vt.tiktok.com/ZSXxDVXvV/ አመለካከቶን በመለወጥ ሕይወትዎን ይለውጡ። በወጥነት ለመሰልጠንና ለማማከር @Ela216 ላይ "መሰልጠን እፈልጋለሁ" ብለው ይላኩ። https://vt.tiktok.com/ZSXxDVXvV/
Show more9 082
Subscribers
+1824 hours
+767 days
+22030 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+120
in 0 channels
August '26
+278
in 6 channels
Get PRO
July '26
+226
in 3 channels
Get PRO
June '26
+338
in 2 channels
Get PRO
May '26
+198
in 4 channels
Get PRO
April '26
+111
in 2 channels
Get PRO
March '26
+84
in 1 channels
Get PRO
February '26
+105
in 3 channels
Get PRO
January '26
+121
in 2 channels
Get PRO
December '25
+121
in 3 channels
Get PRO
November '25
+139
in 2 channels
Get PRO
October '25
+122
in 3 channels
Get PRO
September '25
+144
in 1 channels
Get PRO
August '25
+189
in 4 channels
Get PRO
July '25
+212
in 5 channels
Get PRO
June '25
+236
in 6 channels
Get PRO
May '25
+151
in 2 channels
Get PRO
April '25
+168
in 5 channels
Get PRO
March '25
+169
in 2 channels
Get PRO
February '25
+207
in 1 channels
Get PRO
January '25
+454
in 0 channels
Get PRO
December '24
+341
in 1 channels
Get PRO
November '24
+65
in 2 channels
Get PRO
October '24
+462
in 2 channels
Get PRO
September '24
+229
in 1 channels
Get PRO
August '24
+273
in 1 channels
Get PRO
July '24
+182
in 1 channels
Get PRO
June '24
+140
in 2 channels
Get PRO
May '24
+134
in 2 channels
Get PRO
April '24
+137
in 4 channels
Get PRO
March '24
+191
in 2 channels
Get PRO
February '24
+173
in 0 channels
Get PRO
January '24
+163
in 1 channels
Get PRO
December '23
+65
in 1 channels
Get PRO
November '23
+63
in 2 channels
Get PRO
October '23
+64
in 1 channels
Get PRO
September '23
+63
in 0 channels
Get PRO
August '23
+72
in 0 channels
Get PRO
July '23
+113
in 0 channels
Get PRO
June '23
+136
in 0 channels
Get PRO
May '23
+150
in 0 channels
Get PRO
April '23
+184
in 0 channels
Get PRO
March '23
+269
in 0 channels
Get PRO
February '23
+207
in 0 channels
Get PRO
January '23
+180
in 0 channels
Get PRO
December '22
+121
in 0 channels
Get PRO
November '22
+111
in 0 channels
Get PRO
October '22
+128
in 0 channels
Get PRO
September '22
+135
in 0 channels
Get PRO
August '22
+120
in 0 channels
Get PRO
July '22
+116
in 0 channels
Get PRO
June '22
+102
in 0 channels
Get PRO
May '22
+105
in 0 channels
Get PRO
April '22
+106
in 0 channels
Get PRO
March '22
+108
in 0 channels
Get PRO
February '22
+83
in 0 channels
Get PRO
January '22
+59
in 0 channels
Get PRO
December '21
+56
in 0 channels
Get PRO
November '21
+75
in 0 channels
Get PRO
October '21
+87
in 0 channels
Get PRO
September '21
+117
in 0 channels
Get PRO
August '21
+116
in 0 channels
Get PRO
July '21
+143
in 0 channels
Get PRO
June '21
+155
in 0 channels
Get PRO
May '21
+99
in 0 channels
Get PRO
April '21
+184
in 0 channels
Get PRO
March '21
+301
in 0 channels
Get PRO
February '21
+200
in 0 channels
Get PRO
January '21
+123
in 0 channels
Get PRO
December '20
+8 818
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 11 September | 0 | |||
| 10 September | +14 | |||
| 09 September | +21 | |||
| 08 September | +24 | |||
| 07 September | +6 | |||
| 06 September | +6 | |||
| 05 September | +12 | |||
| 04 September | +12 | |||
| 03 September | +9 | |||
| 02 September | +5 | |||
| 01 September | +11 |
Channel Posts
💸ስለገንዘብ የተማርከው ትልቁ ትምህርት💸
"ገንዘብ የክፋት ሁሉ ስር ነው" የሚለውን የተሳሳተ እምነት ከተማርክበት አካባቢ ይዘህ ወጥተህ ይሆን?✅ትናንሽ በነበርንበት ጊዜ ስለገንዘብ የሰማናቸው የተሳሳቱ አባባሎች ዛሬም ድረስ እንዳናድግ እያሰሩን ነው። ገንዘብ ጥሩም መፎም አይደለም። መሳሪያ ብቻ ነው። በበጎ ሰው እጅ ሲገባ ሕይወትን ይለውጣል: ሰዎችን ይረዳል፣ ነፃነትንም ይሰጣል። ✅የገንዘብ አስተሳሰብህን ስታስተካክል፣ የገቢህ መጠን አብሮ መለወጥ ይጀምራል።
👉 የገንዘብ አስተሳሰብህን ቀይረህ አዳዲስ የገቢ ምንጮችን መገንባት ከፈለግህ "MONEY" ብለህ በDM @Ela216 አውራኝ! 📩
የእናንተው ቤተሰብ 👉@the_secret_power ✅ @Ela216
| 2 | Money Mindset (የገንዘብ 3 ወርቃማ ህጎች)
ሀብታሞች ገንዘብ የሚያስቡበት መንገድ ከደሃዎች በምንም መልኩ አንድ አይነት አይደለም!
ገንዘብን በስነ-ልቦና ደረጃ ለመረዳት 3 መሰረታዊ ህጎች፦
🔹 1. ገንዘብን አታሳድድ ዋጋ(Value) ፍጠር:
ገንዘብ ለሰጠኸው አገልግሎት ወይም ለፈታኸው ችግር የሚሰጥ ምላሽ ነው።
🔹 2. ገንዘብን ባሪያህ አድርገው:
ለገንዘብ ብቻ ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ለአንተ እንዲሰራ ማድረግ ተማር።
🔹 3. የገንዘብ ፍሰትህን ተቆጣጠር:
ከምታገኘው በላይ የምታወጣ ከሆነ ምንም ያህል ብታገኝ ሁልጊዜ በዕዳ ውስጥ ትኖራለህ።
👉 ይህንን የገንዘብ አስተሳሰብ ለሚፈልግ አቅም ያለው ጓደኛህ Share አድርግለት! 🚀
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 545 |
| 3 | ተመራማሪው እና “ከርታታው”
ከዚያ ወደ ሚስተር ኤድሰን ላብራቶሪ አቅንቶ ከተመራማሪው ጋር ሥራ ለመስራት እንደመጣ ተናገረ፡፡ ከዓመታት በኋላ ሚስተር ኤድሰን ስለ እርሱና ባርነስ የመጀመሪያ ግንኙነት ሲናገር፣ “ተራ ባተሌ መስሎ ከፊቴ ሲቆም በፊቱ ላይ የፈለገውን ለማግኘት የቆረጠ መሆኑን የሚገልፅ አንዳች ነገር ነበር፡፡ አንድ ሰው የሚፈልገውን ለማግኘት የወደፊት መላ ሕይወቱን ለመስጠት ፍቃደኛ እስከ መሆን ድረስ በጣም በጥልቅ ከልብ ከፈለገ ለማሸነፍ _ እርግጠኛ እንደሚሆን ከብዙ አመታት ልምድ ስለተማርኩና ስኬታማ እስኪሆን ድረስ ለመፅናትb አእምሮውን እንዳሳመነ _ ስላየሁ የጠየቀውን ዕድል ሰጠሁት፡፡ በቀጣይ የነበሩት ተግባራትም ምንም ስህተት እንዳልተሰራ ያረጋገጡ ነበሩ፡፡''
ኤዲሰን እንደተናገረው፣ በዚያን ወቅት ወጣቱ ባርነስ ለኤዲሰን የተናገራቸው ቃላት፣ እርሱ እያሰበ ከነበረው ያነሰ አስፈላጊነት የነበራቸው ነበሩ፡፡ በመሆኑም ወጣቱን በመጀመሪያ ኤድሰን ቢሮ ውስጥ እንዲሰራ ያደረገው አቀራረቡ ሳይሆን ሀሳቡ ነበር፡፡
ባርነስ በመጀመሪያው ቃለመጠይቅ ያገኘው ለኤዲሰን አጋር መሆን ሳይሆን፤ በጣም በትንሽ ደመወዝ ተቀጥሮ ለኤድሰን ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑ፣ ለባርነስ ግን የወደፊት አጋሩ ማሳየት የሚችላቸውን ነገሮች ለመስራት መልካም አጋጣሚ የሆኑለትን ስራዎች መስራትነበር፡፡
ወራት አለፉ፡፡ ባርነስ _ በአእምሮው ያስቀመጠው ወደ እሱ ውስን አላማ… ወደ ድብቅ ግቡ የሚያቀርብ በግልጽ የሚታይ አንዳችም ነገር አልተከሰተም፡፡ ነገር ግን አንድ ጠቃሚ ነገር በባርነስ አእምሮ ውስጥ እየሆነ ነበር፡፡ ያም የኤድሰን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያለማቋረጥ ፍላጎቱን ማጠንከር ነበር፡፡
የሥነ-ልቦና ምሁራን እንደሚሉት “አንድ ሰው በእርግጠኝነት ለአንድ ነገር ዝግጁ ሲሆን፤ ነገሩ ራሱን ይገልጣል፡፡" ባርነስ የኤድሰን የስራ አጋርለመሆን ዝግጁ ነበር፡፡ በተጨማሪም የሚፈልገውን እስከሚያገኝ ድረስ ዝግጁ ሆኖ ለመቀጠል ቆራጥ ነበር፡፡
ባርነስ “እዚህ የመጣሁት ከኤድሰን ጋር ለመስራት ነው፡፡ እናም ቀሪ የሕይወት ዘመኔን ቢወስድ እንኳ እስከመጨረሻ አደርገዋለሁ” አለ እንጂ፤ “ ይህንን ማድረግ ጥቅሙ ምንድን ነው? ሀሳቤን ቀይሬ የሽያጭ ስራ እሞክራለሁ፡፡" አላለም፡፡
ሰዎች አንድ ተጨባጭ አላማ ቢይዙና ያ አላማ ትኩረታቸውንና አእምሯቸውን ለመሙላት ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ በዚያ ቢፀኑ፣ ምን አይነት የተለየ ታሪክ ይፈጥሩ ነበር፡፡
የእናንተው ቤተሰብ
✅ @Ela216
👉@the_secret_power | 1 292 |
| 4 | Think and Grow Rich
ሀሳቦች ቄሶች ናቸው
ከቶማስ ኤድሰን ጋር ሽርክና የሚገባበትን መንገድ “ያሰበው" ሰው
እውነት ነው ሀሳቦች ሀብት ወይም ወደ ሌላ ቁሳዊ ነገሮች ለመቀየር ከአላማ ቁርጠኝነት፣ ከጽናትና ከሚያንገበግብ ፍላጎት ጋር ሲቀላቀሉ ኃያል ነገሮች ናቸው፡፡
ከስላሳ ዓመታት በፊት፣ ኤድዊን ሲ. ባርነስ ሰዎች እንዴት አስበው ሃብታም መሆን እንደሚችሉ ተረድቶ ነበር፡፡ ይህም ግኝቱ በአንድ ጊዜ የመጣ ሳይሆን፣ ከሚያንገበግብ ፍላጎት ተነስቶ ጥቂት በጥቂት የታላቁ ኤድስን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያበቃው ነበር፡፡
ከባርነስ ፍላጎት ዋና መገለጫዎች አንዱ እርግጠኛ መሆን ነበር፡፡ ያ እርግጠኝነት ለኤዲሰን መቀጠር ሳይሆን ከኤዲሰን ጋር የመስራት ፍላጎቱን እንዴት እውን ወደ መሆን እንደቀየረው የሚገልጠውን ማብራሪያ በጥንቃቄ ስትመለከት፣ ወደ ሀብት ስለሚመሩት አስራ ሶስት መርሆች የተሻለ አረዳድ ይኖርሃል፡፡
ባርነስ ይህ ፍላጎት ወይም የሀሳብ ግፊት መጀመሪያ በአእምሮው ብልጭ ባለበት ጊዜ ሊተገብረው የማይችልባቸው ሁለት መሰናክሎች በመንገዱ ተጋርጠው ነበር፡፡ አንደኛው ሚስተር ኤድሰንን የማያውቀው መሆኑ ሲሆን፤ ሌላው ደግሞ ወደ ኦሬንጅ፤ ኒው ጀርሲይ ለመሄድ የባቡር ጉዞውን ክፍያ ለመክፈል በቂ ገንዘብ የሌለው መሆኑ ነበር፡፡
እነዚህ መሰናክሎች ለብዙሃኑ ሰው ፍላጎትን ለማሳካት ከሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ለማደናቀፍ በቂ የነበሩ ቢሆንም፤ እርሱ ግን ተራ ያልነበረውን ፍላጎቱን ለማሳካት ቁርጠኛ በመሆኑ ከመሸነፍ ይልቅ በዕቃ መጫኛ ባቡር ተሳፍሮ ወደ ምስራቃዊው ኦሬንጅ ለመጓዝ ወሰነ፡፡ | 1 101 |
| 5 | ተመራማሪው እና “ከርታታው”
ከዚያ ወደ ሚስተር ኤድሰን ላብራቶሪ አቅንቶ ከተመራማሪው ጋር ሥራ ለመስራት እንደመጣ ተናገረ፡፡ ከዓመታት በኋላ ሚስተር ኤድሰን ስለ እርሱና ባርነስ የመጀመሪያ ግንኙነት ሲናገር፣ “ተራ ባተሌ መስሎ ከፊቴ ሲቆም በፊቱ ላይ የፈለገውን ለማግኘት የቆረጠ መሆኑን የሚገልፅ አንዳች ነገር ነበር፡፡ አንድ ሰው የሚፈልገውን ለማግኘት የወደፊት መላ ሕይወቱን ለመስጠት ፍቃደኛ እስከ መሆን ድረስ በጣም በጥልቅ ከልብ ከፈለገ ለማሸነፍ _ እርግጠኛ እንደሚሆን ከብዙ አመታት ልምድ ስለተማርኩና ስኬታማ እስኪሆን ድረስ ለመፅናትb አእምሮውን እንዳሳመነ _ ስላየሁ የጠየቀውን ዕድል ሰጠሁት፡፡ በቀጣይ የነበሩት ተግባራትም ምንም ስህተት እንዳልተሰራ ያረጋገጡ ነበሩ፡፡''
ኤዲሰን እንደተናገረው፣ በዚያን ወቅት ወጣቱ ባርነስ ለኤዲሰን የተናገራቸው ቃላት፣ እርሱ እያሰበ ከነበረው ያነሰ አስፈላጊነት የነበራቸው ነበሩ፡፡ በመሆኑም ወጣቱን በመጀመሪያ ኤድሰን ቢሮ ውስጥ እንዲሰራ ያደረገው አቀራረቡ ሳይሆን ሀሳቡ ነበር፡፡
ባርነስ በመጀመሪያው ቃለመጠይቅ ያገኘው ለኤዲሰን አጋር መሆን ሳይሆን፤ በጣም በትንሽ ደመወዝ ተቀጥሮ ለኤድሰን ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑ፣ ለባርነስ ግን የወደፊት አጋሩ ማሳየት የሚችላቸውን ነገሮች ለመስራት መልካም አጋጣሚ የሆኑለትን ስራዎች መስራትነበር፡፡
ወራት አለፉ፡፡ ባርነስ _ በአእምሮው ያስቀመጠው ወደ እሱ ውስን አላማ… ወደ ድብቅ ግቡ የሚያቀርብ በግልጽ የሚታይ አንዳችም ነገር አልተከሰተም፡፡ ነገር ግን አንድ ጠቃሚ ነገር በባርነስ አእምሮ ውስጥ እየሆነ ነበር፡፡ ያም የኤድሰን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያለማቋረጥ ፍላጎቱን ማጠንከር ነበር፡፡
የሥነ-ልቦና ምሁራን እንደሚሉት “አንድ ሰው በእርግጠኝነት ለአንድ ነገር ዝግጁ ሲሆን፤ ነገሩ ራሱን ይገልጣል፡፡" ባርነስ የኤድሰን የስራ አጋርለመሆን ዝግጁ ነበር፡፡ በተጨማሪም የሚፈልገውን እስከሚያገኝ ድረስ ዝግጁ ሆኖ ለመቀጠል ቆራጥ ነበር፡፡
ባርነስ “እዚህ የመጣሁት ከኤድሰን ጋር ለመስራት ነው፡፡ እናም ቀሪ የሕይወት ዘመኔን ቢወስድ እንኳ እስከመጨረሻ አደርገዋለሁ” አለ እንጂ፤ “ ይህንን ማድረግ ጥቅሙ ምንድን ነው? ሀሳቤን ቀይሬ የሽያጭ ስራ እሞክራለሁ፡፡" አላለም፡፡
ሰዎች አንድ ተጨባጭ አላማ ቢይዙና ያ አላማ ትኩረታቸውንና አእምሯቸውን ለመሙላት ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ በዚያ ቢፀኑ፣ ምን አይነት የተለየ ታሪክ ይፈጥሩ ነበር፡፡
የእናንተው ቤተሰብ
✅ @Ela216
👉@the_secret_power | 1 |
| 6 | Think and Grow Rich
ሀሳቦች ቄሶች ናቸው
ከቶማስ ኤድሰን ጋር ሽርክና የሚገባበትን መንገድ “ያሰበው" ሰው
እውነት ነው ሀሳቦች ሀብት ወይም ወደ ሌላ ቁሳዊ ነገሮች ለመቀየር ከአላማ ቁርጠኝነት፣ ከጽናትና ከሚያንገበግብ ፍላጎት ጋር ሲቀላቀሉ ኃያል ነገሮች ናቸው፡፡
ከስላሳ ዓመታት በፊት፣ ኤድዊን ሲ. ባርነስ ሰዎች እንዴት አስበው ሃብታም መሆን እንደሚችሉ ተረድቶ ነበር፡፡ ይህም ግኝቱ በአንድ ጊዜ የመጣ ሳይሆን፣ ከሚያንገበግብ ፍላጎት ተነስቶ ጥቂት በጥቂት የታላቁ ኤድስን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያበቃው ነበር፡፡
ከባርነስ ፍላጎት ዋና መገለጫዎች አንዱ እርግጠኛ መሆን ነበር፡፡ ያ እርግጠኝነት ለኤዲሰን መቀጠር ሳይሆን ከኤዲሰን ጋር የመስራት ፍላጎቱን እንዴት እውን ወደ መሆን እንደቀየረው የሚገልጠውን ማብራሪያ በጥንቃቄ ስትመለከት፣ ወደ ሀብት ስለሚመሩት አስራ ሶስት መርሆች የተሻለ አረዳድ ይኖርሃል፡፡
ባርነስ ይህ ፍላጎት ወይም የሀሳብ ግፊት መጀመሪያ በአእምሮው ብልጭ ባለበት ጊዜ ሊተገብረው የማይችልባቸው ሁለት መሰናክሎች በመንገዱ ተጋርጠው ነበር፡፡ አንደኛው ሚስተር ኤድሰንን የማያውቀው መሆኑ ሲሆን፤ ሌላው ደግሞ ወደ ኦሬንጅ፤ ኒው ጀርሲይ ለመሄድ የባቡር ጉዞውን ክፍያ ለመክፈል በቂ ገንዘብ የሌለው መሆኑ ነበር፡፡
እነዚህ መሰናክሎች ለብዙሃኑ ሰው ፍላጎትን ለማሳካት ከሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ለማደናቀፍ በቂ የነበሩ ቢሆንም፤ እርሱ ግን ተራ ያልነበረውን ፍላጎቱን ለማሳካት ቁርጠኛ በመሆኑ ከመሸነፍ ይልቅ በዕቃ መጫኛ ባቡር ተሳፍሮ ወደ ምስራቃዊው ኦሬንጅ ለመጓዝ ወሰነ፡፡
ተመራማሪው እና “ከርታታው”
ከዚያ ወደ ሚስተር ኤድሰን ላብራቶሪ አቅንቶ ከተመራማሪው ጋር ሥራ ለመስራት እንደመጣ ተናገረ፡፡ ከዓመታት በኋላ ሚስተር ኤድሰን ስለ እርሱና ባርነስ የመጀመሪያ ግንኙነት ሲናገር፣ “ተራ ባተሌ መስሎ ከፊቴ ሲቆም በፊቱ ላይ የፈለገውን ለማግኘት የቆረጠ መሆኑን የሚገልፅ አንዳች ነገር ነበር፡፡ አንድ ሰው የሚፈልገውን ለማግኘት የወደፊት መላ ሕይወቱን ለመስጠት ፍቃደኛ እስከ መሆን ድረስ በጣም በጥልቅ ከልብ ከፈለገ ለማሸነፍ _ እርግጠኛ እንደሚሆን ከብዙ አመታት ልምድ ስለተማርኩና ስኬታማ እስኪሆን ድረስ ለመፅናት አእምሮውን እንዳሳመነ _ ስላየሁ የጠየቀውን ዕድል ሰጠሁት፡፡ በቀጣይ የነበሩት ተግባራትም ምንም ስህተት እንዳልተሰራ ያረጋገጡ ነበሩ፡፡''
ኤዲሰን እንደተናገረው፣ በዚያን ወቅት ወጣቱ ባርነስ ለኤዲሰን የተናገራቸው ቃላት፣ እርሱ እያሰበ ከነበረው ያነሰ አስፈላጊነት የነበራቸው ነበሩ፡፡ በመሆኑም ወጣቱን በመጀመሪያ ኤድሰን ቢሮ ውስጥ እንዲሰራ ያደረገው አቀራረቡ ሳይሆን ሀሳቡ ነበር፡፡
ባርነስ በመጀመሪያው ቃለመጠይቅ ያገኘው ለኤዲሰን አጋር መሆን ሳይሆን፤ በጣም በትንሽ ደመወዝ ተቀጥሮ ለኤድሰን ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑ፣ ለባርነስ ግን የወደፊት አጋሩ ማሳየት የሚችላቸውን ነገሮች ለመስራት መልካም አጋጣሚ የሆኑለትን ስራዎች መስራት ነበር፡፡
ወራት አለፉ፡፡ ባርነስ _ በአእምሮው ያስቀመጠው ወደ እሱ ውስን አላማ… ወደ ድብቅ ግቡ የሚያቀርብ በግልጽ የሚታይ አንዳችም ነገር አልተከሰተም፡፡ ነገር ግን አንድ ጠቃሚ ነገር በባርነስ አእምሮ ውስጥ እየሆነ ነበር፡፡ ያም የኤድሰን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያለማቋረጥ ፍላጎቱን ማጠንከር ነበር፡፡
የሥነ-ልቦና ምሁራን እንደሚሉት “አንድ ሰው በእርግጠኝነት ለአንድ ነገር ዝግጁ ሲሆን፤ ነገሩ ራሱን ይገልጣል፡፡" ባርነስ የኤድሰን የስራ አጋርለመሆን ዝግጁ ነበር፡፡ በተጨማሪም የሚፈልገውን እስከሚያገኝ ድረስ ዝግጁ ሆኖ ለመቀጠል ቆራጥ ነበር፡፡
ባርነስ “እዚህ የመጣሁት ከኤድሰን ጋር ለመስራት ነው፡፡ እናም ቀሪ የሕይወት ዘመኔን ቢወስድ እንኳ እስከመጨረሻ አደርገዋለሁ” አለ እንጂ፤ “ ይህንን ማድረግ ጥቅሙ ምንድን ነው? ሀሳቤን ቀይሬ የሽያጭ ስራ እሞክራለሁ፡፡" አላለም፡፡
ሰዎች አንድ ተጨባጭ አላማ ቢይዙና ያ አላማ ትኩረታቸውንና አእምሯቸውን ለመሙላት ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ በዚያ ቢፀኑ፣ ምን አይነት የተለየ ታሪክ ይፈጥሩ ነበር፡፡
የእናንተው ቤተሰብ
✅ @Ela216
👉@the_secret_power | 59 |
| 7 | "ጊዜ የለኝም"፣ "ገንዘብ የለኝም"፣ "ሁኔታዎች አልተመቹም"...
እነዚህ ምክንያቶች ናቸው ወይስ ለፍርሃትህ የሰጠሃቸው ሰበቦች?
እውነታውን እንነጋገር፦ ማንም ሰው ሁኔታዎች 100% ተመቻችተውለት ስኬታማ አልሆነም።
ስኬታማ ሰዎች ሁኔታዎች እስኪመቹ አልጠበቁም። ባላቸው ትንሽ ነገር ጀመሩ፣ ሁኔታዎችን እንዲመቹ አደረጉ።
ሰበብ በሰጠህ ቁጥር እድገትህን ወደ ኋላ እየገፋኸው ነው።
ዛሬ ለራስህ የሰጠኸውን ትልቅ ሰበብ ሰብረህ ለመውጣት ወስን፦
• ጊዜ ከሌለህ — አጠቃቀምህን አስተካክል
• እውቀት ካነሰህ — ተማር
• ዕድል ካጣህ — ራስህ ፍጠር
በThe Secret የምንገነባው ማህበረሰብ በሰበብ የሚመራ ሳይሆን ውጤት የሚያመጡ ሰዎችን ነው።
👉 ሰበብ ማቅረብ አቁመህ አዳዲስ የገቢ እና የስኬት እድሎችን ለመፍጠር ዝግጁ ከሆንክ "FREEDOM" ብለህ በDM @Ela216 ላይ አውራኝ! 📩
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 318 |
| 8 | ለምን ገንዘብ ብቻ ሰውን ሀብታም አያደርገውም?
ብዙ ሰዎች "ብዙ ገንዘብ ባገኝ ሀብታም እሆናለሁ" ብለው ያስባሉ። ነገር ግን
ገንዘብ በራሱ ማንንም ሀብታም አያደርግም!
ሎተሪ የወጣቸውን ወይም በድንገት ትልቅ ገንዘብ ያገኙ ሰዎችን ተመልከት ከጥቂት ዓመታት በኋላ አብዛኞቹ ከተነሱበት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይወድቃሉ።
ምክንያቱ፦
Money Mindset (የገንዘብ አስተሳሰብ) ስለሌላቸው ነው።
ገንዘብ ማጉያ (Amplifier) ብቻ ነው።
የአስተሳሰብህ ድሃ ከሆንክ ብዙ ገንዘብ ሲመጣልህ ትልቅ ድሃ ያደርግሃል።
ሀብታም መሆን የሚጀምረው በእጅህ ባለው ገንዘብ ሳይሆን በጭንቅላትህ ውስጥ ባለው የገንዘብ እውቀት ነው።
👉 በአንተ አስተሳሰብ እውነተኛ ሀብት ምንድነው?
የእናንተው ቤተሰብ
✅ @Ela216
👉@the_secret_power | 1 322 |
| 9 | ጽናትና የወደፊት ስኬት
🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂
የስኬት ምስጢር ሰዎች በማያዩህ ጊዜ በየቀኑ በምታደርገው ጥረት ውስጥ ነው ያለው!
✅ዛሬ የምታፈሰው ላብ፣ የምታነበው መጽሐፍ፣ የምታደርገው ጥረት ወዲያውኑ ውጤቱ ላይታይ ይችላል። ነገር ግን አእምሮህ እና አቅምህ እየገነባህ ነው።
ያልተቋረጠ ጥረት የሚያደርግ ሰው በሂደት የማይበገር ስብዕና ይፈጥራል።
በቻናላችን ማህበረሰብ ውስጥ የምንፈልገው ለ3 ቀን ጮሆ የሚጠፋ ሳይሆን፣ ግቡ ላይ እስኪደርስ በየቀኑ የታመነ እርምጃ የሚወስድ ሰውን ነው።
👉 በቋሚነት ከእኛ ጋር እየተማርክ እና አዳዲስ የገቢ እድሎችን እየፈጠርክ አብረኸን ለማደግ ዝግጁ ከሆንክ "START" ብለህ በDM አውራኝ! @Ela216 📩
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 408 |
| 10 | በየቀኑ 1% ማሻሻል በአንድ ዓመት ውስጥ ማንነትህን 37 እጥፍ ያሳድገዋል!
✅የ"Compound Effect" ህግ እንደሚናገረው በየቀኑ የምናደርጋቸው አነስተኛ የምንላቸው ውሳኔዎች ከጊዜ በኋላ ግዙፍ ለውጥ ያመጣሉ።
ያልተቋረጠ ጥረት ለማድረግ 3 ቀላል ስትራቴጂዎች፦
🔹 1. ከዓላማህ ይልቅ በስርዓት (System) ላይ አተኩር:
"10 ኪሎ እቀንሳለሁ" ከማለት ይልቅ "በየቀኑ 20 ደቂቃ እራመዳለሁ" የሚለውን ስርዓት ገንባ።
🔹 2. 2-Day Rule ን ተጠቀም:
አንድን ጥሩ ልማድ ከ2 ቀን በላይ እንዲቋረጥ አታድርግ።
🔹 3. ትንንሽ ድሎችን መዝግብ:
በቀን ያከናወናቸውን ሥራዎች ማየት ለአእምሮህ ተጨማሪ ኃይል ይሰጣል።
👉 ይህንን ጠቃሚ እውቀት ጀምረው ለማያቆሙ እና ጽናት ለሚፈልጉ 5 ጓደኞችህ Share አድርግላቸው! 🚀
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 771 |
| 11 | Comfort Zone ውስጥ ምን ታጣለህ?
Comfort Zone (የምቾት ቀጠና) በጣም አስተማማኝ እና ደስ የሚል ቦታ ይመስላል: ግን እዚያ ቦታ ላይ ምንም ነገር አይበቅልም!
ብዙ ሰዎች በሕይወታቸው ትልቅ ለውጥ ይፈልጋሉ። ነገር ግን የሚኖሩበትን የተለመደ እና የተመቸ ሁኔታ ለመልቀቅ አይደፍሩም።
የተመቸህ ቦታ ውስጥ እስከቆየህ ድረስ፦
• አዲስ አቅምህን አታውቀውም
• አዳዲስ ዕድሎችን አታይም
• በየቀኑ አሮጌውን ውጤት ብቻ እየደጋገምክ ትኖራለህ
ትልቅ ስኬት የሚጀምረው የተመቸህን ሁኔታ ትተህ ባልተለመደው እና በሚያሰጋው መስክ ውስጥ ለመግባት ስትደፍር ብቻ ነው።
👉 አንተስ Comfort Zoneህ ውስጥ ነው ያለኸው ወይስ ለመውጣት እየታገልክ ነው?
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 730 |
| 12 | “እኔ እችላለሁ” ማለት ብቻ በቂ ነው?
"እችላለሁ" ማለት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ግን ያለ ትክክለኛ ስትራቴጂ እና ስራ ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራል።
✅በየቀኑ መስታወት ፊት ቆመህ "እኔ ስኬታማ ነኝ" ብትል ነገር ግን የሚቀይር እርምጃ ካልወሰድክ ምንም ነገር አይቀየርም።
✅ማመን በራሱ በቂ አይደለም።
🌟ማመን ማለት፦
• አዲስ እውቀት ለመማር መዘጋጀት ነው
• ዋጋ ለመክፈል መወሰን ነው
• ከተሻሉ እና አቅም ካላቸው ሰዎች ጋር መተባበር ነው
በእውነት ሕይወትህን ለመቀየር እና ትልቅ የገቢ ምንጭ ለመገንባት ቁርጠኛ ነህ?
👉 በአሁኑ ሰዓት ሕይወትህን ወደ አዲስ ደረጃ ለማሸጋገር ትልቁ የሚያስፈልግህ ነገር ምንድነው?
✅ትክክለኛ መሪ/Guide
✅አዲስ የቢዝነስ እድል
✅እውቀትና ስልጠና
✅የገንዘብ አቅም
ከነዚህ አንዱ ከሆነ በውስጥ ፃፍልኝ። በቀጥታ ከኔ ጋር እንገናኛለን።
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 602 |
| 13 | አእምሮህ አንተ የምትነግረውን እውነት ነው ብሎ ይቀበላል። አዎንታዊም ይሁን አሉታዊ!
✅የስነ-ልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት አእምሮአችን በእውነተኛ ልምድ እና በምናብ በተሳለ እምነት መካከል ያለውን ልዩነት መለየት አይችልም።
✅Self-Imageህን ለመቀየር 3 ሳይንሳዊ መንገዶች፦
🧠 1. Internal Dialogue ን አስተካክል:
ለራስህ የምትናገረውን ቃል መርጥ። "አልችልም" የሚለውን "እንዴት ማወቅ/መቻል እችላለሁ?" በሚለው ተካው።
🧠 2. Visualization (በአእምሮህ ሳል):
የምትፈልገውን የስኬት ደረጃ በየቀኑ በምናብህ ደጋግመህ ተመልከተው።
🧠 3. Small Wins (ትንንሽ ድሎችን አከብር)
:
በቀን የምታከናውናቸውን ትንንሽ ግቦች በማሳካት በራስህ ላይ ያለህን እምነት ገ
ንባ።
👉 ይህንን አስተሳሰብ አቅም ላላቸው ነገር ግን ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ለሚያዩ 5 ጓደኞችህ Share አድርግላቸው! 🚀
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 946 |
| 14 | የዛሬ 5 ዓመት የት እንደምትሆን ማወቅ ትፈልጋለህ?
ዛሬ የሚያልፍበትን አውታር ተመልከት።
የምንመኘው ሕይወት እና የምንኖረው ሕይወት መካከል ያለው ልዩነት በየቀኑ የምንወስደው እርምጃ ነው።
ታላላቅ ሰዎች በአንድ ጀምበር የተፈጠሩ አይደሉም። በየቀኑ ማንም ሳያያቸው በሚከፍሉት ዋጋ፣ በየቀኑ በሚያሳዩት ጥረት እና ዲሲፕሊን የተገነቡ ናቸው።
ዛሬ ልብስህን ከመቀየርህ በፊት እነዚህን 3 ጥያቄዎች ለራስህ ጠይቅ፦
✅ዛሬ ያደረግኩት ነገር ወደ ህልሜ ያቀርበኛል?
✅ዛሬ የተጠቀምኩበት ጊዜ ለወደፊት ሕይወቴ ዋጋ አለው?
✅በቀደመው ስህተቴ ተምሬአለሁ ወይስ እያደገምኩት ነው?
የ100K community አባላት በየቀኑ ራሳቸውን የሚገመግሙ እና የሚያድጉ ሰዎች ናቸው።
👉 አዲስ ክህሎት በማሳደግ እና አዲስ የገቢ ምንጭ በመፍጠር ራስህን በዲሲፕሊን መገንባት ከፈለግህ "SKILL" ብለህ በDM @Ela216 አውራኝ! 📩
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 801 |
| 15 | Online ላላችሁ ብቻ
1 ሰዓት ብቻ የሚቆይ ስጦታ
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
ችግሮችን የመፍቻ ቁለፍ
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
በሚል ርዕስ #የ5 ደቂቃ ሕይወትን የሚያስመለክት ስጦታ እልክላችኋለው።
@Ela216 ላይ " #መፍትሔ " ወይም " #Solution " ብላችሁ ለምትልኩ ብቻ እልካለው።
✍✍✍✍✍✍✍✍✍ | 426 |
| 16 | አንድ ቀን ሳይሆን ዛሬ (Today, Not 'Someday')
ለውጥን "አንድ ቀን..." ብለን ወደ ፊት ስንገፋው ሕይወታችንን በሙሉ ያን "አንድ ቀን" ስንጠብቅ እናልፋለን።
"ነገ እጀምራለሁ..." ወይም "ሁኔታዎች ሲመቻቹ..." የሚሉት ሰበቦች የፍርሃት ጭምብሎች ናቸው። ዛሬ ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን እርምጃ ውሰድ።
አዲስ እውቀት ለመቅሰም: ጤናማ ልማድ ለመጀመር፣ ወይም የምትመኘውን የገቢ ምንጭ ለመፍጠር ዛሬውኑ ወስን። ነገ አይመጣም። ዛሬ ግን ያንተ ነው።
ሕይወትህን ለመቀየር ወደ አዲስ ደረጃ ለመሸጋገር ዝግጁ ከሆንክ፦
• ዛሬ ወስን
• ዛሬ ጀምር
• ዛሬ ለውጥን ፈልግ
"የ100K ማህበረሰብ" ለመገንባት የምናደርገው ጉዞ በእያንዳንዳችን የዛሬ ውሳኔ ይጀምራል።
👉 ዛሬ ሕይወትህን ለመቀየር እና መጀመር የምትፈልገውን ነገር ለመውሰድ ዝግጁ ነህ? "START" ብለህ በDM @Ela216 አውራኝ። የት እንደምትጀምር አብረን እንነጋገር! 📩
አንድ ቀን ሳይሆን ዛሬ (Today, Not 'Someday')
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 1 924 |
| 17 | Growth Zone ምንድነው?
ከComfort Zone ወጥተህ ወደ Growth Zone (የእድገት ቀጠና) ለመግባት የምታልፍባቸው 4 ደረጃዎች!
ሕይወትህን መቀየር ስታስብ አእምሮህ የሚያልፍባቸው አራት ግልጽ ደረጃዎች አሉ
1️⃣ Comfort Zone:
የተመቸህ፣ ፍርሃት የሌለው ግን እድገት የሌለበት ቦታ።
2️⃣ Fear Zone:
"ሰዎች ምን ይሉኛል?" የሚለው ፍርሃት፣ በራስ አለመተማመን እና ሰበቦች የሚበዙበት ደረጃ።
3️⃣ Learning Zone:
አዳዲስ ክህሎቶችን የምትማርበት፣ ችግሮችን የምትፈታበት እና ልምድ የምትቀስምበት ደረጃ።
4️⃣ Growth Zone:
ሕልምህን የምትኖርበት፣ አዳዲስ ግቦችን የምታስቀምጥበት እና እውነተኛ ማንነትህን የምታገኝበት ደረጃ።
የቀደመ ፍርሃትህን ሳትሻገር ወደ እውነተኛ እድገት መድረስ አትችልም።
👉 ይህንን ጠቃሚ እውቀት ከComfort Zone ወጥተው ማደግ ለሚፈልጉ 5 ጓደኞችህ Share አድርግላቸው! 🚀
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 2 089 |
| 18 | ለምን ሰዎች ይጀምሩና ያቆማሉ?
ብዙ ሰዎች የሚወድቁት ትልቅ ግብ ስለሌላቸው አይደለም። ትልቁን ግብ በየቀኑ በትንሽ እርምጃ ማስቀጠል ስላልቻሉ ነው!
✅ በየዓመቱ ሚሊዮኖች አዲስ ነገር ይጀምራሉ። ጂም መግባት፣ መጽሐፍ ማንበብ፣ አዲስ ቢዝነስ መሞከር... ነገር ግን 90% የሚሆኑት ከመጀመሪያው ወር በኋላ ያቆማሉ።
ምክንያቱ ቀላል ነው፦ ፈጣን ውጤት ይፈልጋሉ።
አንድ ቀን ጠንክረህ ስለሠራህ ብቻ ለውጥ አታይም።
ስኬት የብዙ ቀናት አነስተኛ ግን ወጥ (Consistent) የሆኑ ጥረቶች ድምር ውጤት ነው።
ትልቁ ምስጢር በፍጥነት መሮጥ ሳይሆን መቀጠል ነው!
👉 አንተስ ጀምረህ ያቆምከው ነገር አለ?
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 2 316 |
| 19 | Online ላላችሁ ብቻ
1 ሰዓት ብቻ የሚቆይ ስጦታ
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
መሆን/Being
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
በሚል ርዕስ የ4 ደቂቃ ሕይወትን የሚያስመለክት ስጦታ እልክላችኋለው።
@Ela216 ላይ "መሆን" ወይም "Being" ብላችሁ እስከ 6:00 ለምትልኩ ብቻ እልካለው።
✍✍✍✍✍✍✍✍✍ | 758 |
| 20 | ዓለም አንተን የሚያይህ አንተ ራስህን በውስጥህ በሚታይህ ምስል መጠን ብቻ ነው!
አብዛኛው ሰው በሕይወቱ ከፍ ማለት የማይችለው ችሎታ ስላጣ አይደለም: በራሱ አእምሮ ውስጥ ያለው Self-Image (ራስን የማየት ምስል) ዝቅተኛ ስለሆነ ነው።
በውስጥህ፦
• "እኔ ለትልቅ ስኬት አልተፈጠርኩም"
• "ገንዘብ ማግኘት ለኔ ከባድ ነው"
• "እኔ ሰዎችን መምራት አልችልም"
ብለህ ካመንክ: ውጫዊ ጥረትህ ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን አእምሮህ ወደዛ ዝቅተኛ እምነትህ ይመልስሃል።
ራስህን የምታይበትን መንገድ ካልቀየርክ የምታገኘውን ውጤት መቼም መቀየር አትችልም።
👉 አንተስ በውስጥህ ራስህን እንዴት ነው የምታየው? የስኬት ሰው ነህ ወይስ የፈተና?
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216 | 2 490 |
