cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AbuTolhaAhmedmusa

ከቻናሉ ይቀላቀሉ በአላህ ፍቃድ ጠቃሚነጥቦችንያገኛሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc ”ሙብተዲዕ (መጀመሪያ) ቤቱን ከውስጥ ያበላሻል። ከዛም ለጠላት በሩን ከፍቶ ግባ ይለዋል” ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ አልመድኸሊ [المجموع صـ (።

Show more
Advertising posts
420
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
«سُبْحَانَ اللهِ، وَبِحَمْدِهِ»(مِائَةَ مَرَّةٍ).م (2691) عن أبي هريرة. من قالها حين يصبح، وحين يمسي «لَمْ يَأْتِ أَحَدٌ يَوْمَ الْقِيَامَةِ بِأَفْضَلَ مِمَّا جَاءَ بِهِ، إِلَّا أَحَدٌ قَالَ مِثْلَ مَا قَالَ، أَوْ زَادَ عَلَيْهِ». وفي البخاري (3293)، ومسلم (2691) عنه: «من قَالَ: سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ. فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ؛ حُطَّتْ خَطَايَاهُ وَلَوْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ الْبَحْرِ». https://t.me/AbuToIhaAahmedmusa
Show all...
AbuTolhaAhmedmusa

ከቻናሉ ይቀላቀሉ በአላህ ፍቃድ ጠቃሚነጥቦችንያገኛሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc

”ሙብተዲዕ (መጀመሪያ) ቤቱን ከውስጥ ያበላሻል። ከዛም ለጠላት በሩን ከፍቶ ግባ ይለዋል” ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ አልመድኸሊ [المجموع صـ (።

قال رسول الله صل الله عليه وسلم أَحَبُّ الْكَلَامِ إِلَى اللهِ أَرْبَعٌ: سُبْحَانَ اللهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، وَلَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ، وَاللهُ أَكْبَرُ، لَا يَضُرُّكَ بِأَيِّهِنَّ بَدَأْتَ» https://t.me/AbuToIhaAahmedmusa
Show all...
AbuTolhaAhmedmusa

ከቻናሉ ይቀላቀሉ በአላህ ፍቃድ ጠቃሚነጥቦችንያገኛሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc

”ሙብተዲዕ (መጀመሪያ) ቤቱን ከውስጥ ያበላሻል። ከዛም ለጠላት በሩን ከፍቶ ግባ ይለዋል” ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ አልመድኸሊ [المجموع صـ (።

#አንገብጋቢ_ትምህርት ➝➝➝➝➝➝➝➧ ↩️ حكم دفع المال للعريس. ↪️ ሰርግ የተጠራ ሰው ለጋበዘው ብር መስጠቱን በተመለከተ በተጨማሪም ለሟች ወገኖች ብር መስጠት እንዴት ይታያል?ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል፦ሰርግ የተጠራ ሰው በምን ሁኔታዎች ላይ ሲሆን መገኘት አለበት? የሚለው ተብራርቷል።ሰርግ ቦታዎች ላይ በሸሪዓ የሚወገዙ ነገሮች ካሉ የተጠራው አካል መገኘቱን በተመለከተ ተጠቅሷል። ✅ የተጠራንበት ሰርግ ላይ ለመገኘትም ሆነ ላለመገኘት ሰበብ የሚሆኑ የተለያዩ ነጥቦች ዳሰሳ ተደርጎባቸዋል።ለሙሽራው ብር መስጠትን በተመለከተ ከተለያዩ ነጥቦች አንፃር ተብራርቷል።መዝገብ እየያዙ የሰርግም ቀን ሆነ የለቅሶ ቀን እየመዘገቡ ብር መቀበል በሸሪዓችን እንደት ይታያል? የሚለው ነጥብ ተነግሯል። 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ ➷➘➴➷➘ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5325
Show all...
حكم دفع المال للعريس .amr1.98 MB
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ، وَالْقَضَاءُ فِي الْأَنْصَارِ، وَالْأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ، وَالْأَمَانَةُ فِي الْأَزْدِ ". يَعْنِي : الْيَمَنَ.
Show all...
          🔷   አያሙ ተሽሪቅ     ከዒደል አድሓ ( የውሙ ነሕር ) ቀጥለው የሚመጡት ሶስት ቀኖች አያሙ ተሽሪቅ በመባል ይታወቃሉ ። እነዚህ ቀኖች ሙስሊሞች እየበሉና እየጠጡ አላህን የሚገዙባቸው ቀኖች ናቸው በእነዚህ ቀኖች በፆም አላህን መገዛት ክከልክል ነው ።  ይህን አሰመልክቶ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይልሉ : – عن نبيشة الهذلي أن النبي–  صلى الله عليه وسلم – قال : (أيام التشريق أيام أكل وشرب وذكر الله) أخرجه مسلم " አያሙ ተሽሪቅ የመብያና የመጠጫ እንዲሁም አላህ የሚታወስባቸው ቀኖች ናቸው ። " وفي رواية للإمام أحمد (من كان صائماً فليفطر فإنها أيام أكل وشرب) . صحيح مسلم. " ፆመኛ የሆነ ሰው ያፍጥር እነዚህ ቀኖች የመብያና የመጠጫ ቀኖች ናቸው ። "    ከእነዚህ ሐዲሶች የምንረዳው በእነዚህ ቀኖች መፆም ክልክል መሆኑ ነው ። ምናልባት ሐጅ ላይ ሆኖ ሀድይ የሌለው ከሆነ አስር ቀን መፆም ይኖርበታል ። ሶስቱን ቀኖች እዛው ፆሞ ሰባቱን ቀኖች ወደ ቤተሰቦቹ ሲመለስ ይፆማል ። ሶስቱን ቀኖች በአያሙ ተሽሪቅም ቢሆን መፆም ይችላል ቀደም ብሎ ካልፆመ ። ከዚህ ውጪ ሌላ ሰው በእነዚህ ቀኖች መፆም አይችልም ። መብላትና መጠጣት ሙባሕ የነበረ ሲሆን በእነዚህ ቀኖች ግን መሰራት ያለበት ዒባዳ ይሆናል ። በመሆኑ ከእርዱ ቀን ማግስት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት  ድረስ በዒድ ይካተታሉ መፆም አይፈቀድም ። በእነዚህ ቀኖች አላህን መዘከር በጣም ትልቅ የዒባዳ አካል ነው ። አላህ ያግራልን ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

🔷  ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን አላህ እንኳን ለዒደል አድሓ በሰላም አደረሳችሁ تقبل الله منا ومنكم አላህ ዒዱ የሰላም የፍቅርና የአላህን ውዴታና እዝንት የሚያስገኝ ያድርግልን ።    የዘንድሮ ዒድ ከሌላ ጌዜ ለየት ባለ መልኩ የሚዘረፍበት ነውና እንጠቀምበት ። ብዙ ወንድምና እህቶች በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ያሉበት ነው ። ከሞቀ ቤታቸው ከተረጋጋ ህይወታቸው አላህ ለሒክማው በፈለገው ነገር ሜዳ ላይ ወድቀው ህፃናቶቻቸውን ይዘው የሰው እጅ እያዩ ነው ። የዚህ አይነት ፈተና ይገጥመናል ብለው አስበውት በማያውቁት ፈተና ውስጥ ናቸው ። በርግጥ ሶብር ካደረጉ መጨረሻው ያመረ መሆኑ ጥርጥር የለውም ።     እናስታውሳቸው አብሽር እንበላቸው ሐዘናቸውን እናስረሳቸው ። ዒዱ የደስታ እንዲሆንላቸው እንድረስላቸው እንዘይራቸው ። የዱንያ ህይወት ፈተና አያጣውምና የኛም ሁኔታ አይታወቅም ስለዚህ የዛሬ መልካም ስራችን ለነገ ስንቃችን ነውና እንሰንቅ ። https://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Repost from N/a
* منهج التمييعي وقواعده * لفضيلة الشيخ العلامة: #ربيع_بن_هادي_المدخلي حفظه الله تعالى 📥#رابط_تحميل_المباشر↙️: [ https://top4top.io/downloadf-3086q7k0z3-pdf.html ] 🚤📗📗📗አዲስ የኪታብ ጥቆማ ለሀቅ ፈላጊዎች በሙሉ 📘📘📘/የተሚይዕ ሚንሃጂ እና ደንቦቹ/*የመሟሟት ዘዴ እና ደንቦቹ*የሚል ወሳኝ የሚንሃጂ ኪታብ 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊 ✍✍✍ በተከበሩ ሼክ አል-አላማህ፡- #ረቢ_ቢን_ሀዲ_አልመድካሊ አላህ ይጠብቃቸው። በተለያዩ የእውቀትመዓድ/የኢልም ሀለቃ / ላይ መቀራት ያለበት ወቅታዊ ኪታብ ነው። በኪታቡ የተሚይዕ ሚንሃጂ እና ደንቦቹን እጅግ ደስስስስስ በሚል አገላለፅ ሸይኹ አብራርተውታል። መርከዞች፣ መድረሳዎች፣ የእውቀት ማዓዶች ይህንን ኪታብ በመቅራት/በመማር ከተሚይዕ በሽታ/ካንሰር / ራስዎን፣ ቤተሰብዎን፣ ጓደኛዎን፣ ኡማውን እንዲጠብቁ የዲን አማናዎን ይወጡ ለመ ለመጠቆም እንወዳለን። 💊💊💊💊💊💊 📥#በቀጥታ_አውርድ_ሊንክ↙️: [https://top4top.io/downloadf-3086q7k0z3-pdf.html] [https://t.me/abufewuzanabduselam]✅ ✅[ https://t.me/abufewuzanabduselam]✅
Show all...
منهج التمييع وقواعده (1).pdf3.36 MB
👉 ጃሚዓ የተማርኩባቸው ሰለፍይ መሻኢኾች ውድ የሱና ቤተሰቦች በዚህ ዙሪያ ምንም ለማለት አልፈልግም ነበር ። ምክንያቱ ደግሞ አንድ ሰው ከማንም መማሩ የጀነትም የጀሀነምም ስለማያደርገው ነው ። ወደ አላህ የሚያቃርበውም ሆነ ከአላህ የሚያርቀው ስራው ነው ። በዚህ ዙሪያ የመጡ የቁርኣንና ሐዲስ መረጃዎች በጣም ብዙ ናቸው ። ከነብዩ ተምረው ወደ ኩፍር የተመለሱ ነበሩ አላህ በእዝነቱ ደርሶላቸው ወደ ኢስላም የተመለሱ ቢኖሩም ስለሙናፊቆች መናገር ለቀባሪ ማርዳት ይሆናልና አያስፈልግም ። ከሶሓቦች ተምረውም ከጥመት አንጃዎች ጎን የተሰለፉ ብዙ ነበሩ ። ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆነው ከዐብዱላህ ኢብኑ ሰበእ ሰራዊት ጎን ሆነው በዑስማን ግድያ ላይ የተሳተፉትን ማስታወሱ በቂ ነው ። በመሆኑም አንድ ሰው ከማንም መማሩ በራሱ ሊያስወግዘውም ሊያስወድሰውም አይችልም ። በተያያዥነት ከመልካሞች ተምሮ መልካም ስራ አላህ የወፈቀው ይወደሳል ። ከመልካሞች ተምሮ መጥፎ ስራ የሰራም ይወገዛል ። ስለዚህ የመወደሱም የመወገዙም ምክንያት ስራው ነው ማለት ነው ። እንደ አስል የሚወሰደው ከትክክለኛ ዓሊም የተማረ ትክክለኛ ይሆናል የሚለው ሲሆን ከዚህ አስል ወጥቶ የሚጠም ይጠፋል ማለት አይደለም ። በተቃራኒው ከጠማማ የተማረ ጠማማ የሚሆን ቢሆንም ከጠማማ ተምሮ ለሐቅ ዘብ የሚቆም አይገኝም ማለት አይደለም ። ይህን ካልኩኝ ወደ ርእሴ ስመለስ በዚህ ዙሪያ ለመፃፍ ያነሳሳኝ እኔ ጃሚዓ ላይ ከተማርኩባቸው መሻኢኾች ስም ውስጥ ጥቂቶቹ ስለተነሱ በጣም የተበሳጩና የተደሰቱም በማየቴ ነው ። በመሆኑም የተበሳጨውም ብስጭቱ እንዲጨምር የተደሰተውም የበለጠ እንዲደሰት ከተነሳ አይቀር መጠቀስ ያለባቸው ግን ያልተጠቀሱ ስላሉ ላወሳቸው ፈለግሁ ። ስማቸው እንደሚከተለው ነው : – 🔹 ጃሚዓ ላይ ያስተማሩኝ ሰለፍይ መሻኢኾች – ሸይኽ መሐመድ ኢብኑ ሀዲ አልመድኸልይ ( ዐቂዳ ) – ሸይኽ ሙሐመድ ዐብዱል ወሀበል ዐቂል ( ዐቂዳ ) – ሸይኽ ዐ/ ረዛቅ አል በድር ( ዐቂዳ ) – " " ስዑድ ዳዕጃን ( ዐቂዳ ) – " " ዒያድ አል አንሷርይ ( ሐዲስ ) – " " ዐ/ዐዚዝ አንነጅራኒ ( ዐቂዳ ) እነዚህ ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ 🔹 ከጃሚዓ ውጪ መዲና ሐረም ላይ የተማርኩባቸው – ሸይኽ ዐ/ሙሕሲን ዓባድ ( ሐዲስ ) – " " ዐሊ ናስር አልፈቂሂ ( ተፍሲር ) 🔹 ከሐረም ውጪ በዙኑረይን መስጂድ – ሸይኽ ሱለይማን ሩሐይሊ ( ኡሱሉል ፊቅህ) 🔹 በደውራ ( በኮርስ ) መልኩ ከ4 ጊዜ በላይ ዐቂዳ የተማርኩባቸው : – – ሸይኽ ረቢዕ አልመድኸልይ – " " ሳሊሕ አስሱሀይሚ – " " ዐ/ሰላም አስሱሀይሚ – " " ዑበይድ አልጃቢርይ ይገኙበታል ። እነዚህ በዋነኝነት የሚጠቀሱ መሻኢኾች ናቸው ። አላህ ባወቁት ከሚሰሩና በሐቅ ላይ ከሚፀኑ ባሮቹ ያድርገን ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ምልክት ነመስቲ ይባላል ። የሂንዱስ እምነት ተከታዮች የሰላምታ ምልክት ነው ። ሂንዱሶች በአላህ መኖር የማያምኑ ከሀዲያን ናቸው ። በዚህ ምልክት የሚፈልጉበት መልእክት በውስጤ ያለው አምላክ ባንተ ውስጥ ያለውን አምላክ ሰላም ይለዋል የሚል ነው ። የሁለቱ መዳፎች መጣመር በኔና ባንተ ውስጥ ያሉት አምላኮች ተጣምረዋል አንድ ሆነዋል የሚል እምነት አላቸው ። ይህ ኩፍር መሆኑ ግልፅና የኢስላምን አስተምሮ የሚፃረር የወሕደቲል ውጁድ ዐቂዳ ነው ። እኛ ሙስሊሞች ከእንደዚህ አይነት ምልክት የተብቃቃን ነን ። አላህን ስንለምን ሁለቱ መዳፎቻችንን ዘርግተን ገጥመን በዚህ መልኩ " 🤲 " ነው መሆን ያለበት ። ለዚህም የሚከተለው የአላህ መልእክተኛ ንግግር መረጃችን ነው ። قال النبيﷺ : « اذا سألتُم الله فأسألوهُ بِبُطونِ أكفِّكُم ولا تَسألوهُ بظهورها » الالباني صحيح أبي داود http://t.me/bahruteka
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.