2 333
Subscribers
+324 hours
+47 days
+2030 days
Posts Archive
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 22/12/2018
#እንስሳቶች አና ሩህ የሌላቸው ለነቢዬ ያላቸው መሀባ
#part 4
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 22/12/2018
#ስለ ነቢያችን ሰ.ዐ.ወ
#part 3
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
የነቢያችንን (ሶ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ በጋራ ሰለዋት የምናወርድበት ታላቅ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!
📅 ቀን: ሰኞ፣ ነሐሴ 18 (ከመግሪብ ሶላት በኋላ)
📍 ቦታ: ኢማም አህመድ ሻሽ መስጂድ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! መጥተው የበረካው ተካፋይ ይሁኑ
#ኑር ሀረር#መውሊድ #ሰለዋት #ኢማም_አህመድ_ሻሽ_መስጂድ
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 15/12/2018
#ሳሀቦች የነበራቸው መሀባ ለ ነቢያችን ሰ.ዐ.ወ
#part 2
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 08/12/2018
#ስለ ረቢዕ
#ስለ ነቢያችን ሰ.ዐ.ወ
#part 1
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 01/12/2018
#ስለ ሂክማ
#ብልጥ ሰው እና ብልጥ ያልሆነ ሰው ባህሪ
#part 4
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 24/11/2018
#ስለ ሂክማ
#part 3
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 16/11/2018
#ስለ ሂክማ
#part 2
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
📢 ምሥራች በሐረር ከተማ ለምትገኙ እህቶች እና እናቶች!
በጀሚኢየቱል ቁርዓን የሂፍዝ ማዕከል ለሴት እህቶቻችን እና እናቶች ልዩ የሆነ የዲን እውቀታዊ ትምህርት ፕሮግራም መጀመሩን በደስታ እናበስራለን! ይህ ፕሮግራም ዓመቱን ሙሉ የሚዘልቅ ሲሆን በቂ እውቀት ባላቸው ኡስታዞች በሁሉም የትምህርት አይነቶች (Subjects) የሚሰጥ ይሆናል።
📌 የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦
* የትምህርት አይነቶች፡ በሁሉም የትምህርት አይነቶች (Subjects)
* የዕድሜ ገደብ፡ ከ15 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ
* የሚሰጥበት ቀናት፡ በሳምንት 4 ቀን (ከሰኞ እስከ ሐሙስ)
* የሚሰጥበት ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
* የፕሮግራሙ ቆይታ፡ ዓመቱን ሙሉ
📝 ስለምዝገባ፦
* የምዝገባ ጊዜ፡ ከነገ ጀምሮ
* የምዝገባ ቦታ፡ በሰፊነቱ ነጃ አካዳሚ ቅጥር ግቢ
ይህንን ወርቃማ አጋጣሚ በመጠቀም የዲን እውቀትዎን ያዳብሩ። ቦታው ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share በማድረግ) የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
#ሐረር #የዲን_ትምህርት #ጀሚኢየቱል_ቁርዓን #ሰፊነቱ_ነጃ
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 09/11/2018
#ስለ ሂክማ
#part 1
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
New alert 📣📣📣
የአድራሻ ለውጥን በተመለከተ
የሰለዋት ፕሮግራም ከ ኢማም አህመድ ሻሽ መስጂድ ወደ ሸንኮር የሚገኘው አዲሱ መስጊድ ጀነት ጌይ መስጊድ መዘዋወሩን በአክብሮት እንገልፃለን
2 336
New alert📣📣📣
የአድራሻ ለውጥ
የ11 ሰአቱ የረውሃ ፕሮግራም ወደ ጃሚዕ መስጂድ ተቀይሯል
2 336
New alert 📢
የፕሮግራም ማስታወቂያ
ክቡር ሼህ አዲል አህመድ ሸሪፍ ነገ እና ከነገ ወዲያ በሀረር ከተማ በሚኖራቸው ቆይታ የሚከተሉት ፕሮግራሞች ይካሄዳሉ፦
---
የፕሮግራም ዝርዝር
ከዙሁር ሰላት በኋላ፦** የታዕሊም ፕሮግራም
* ቦታ፦ ጁምዓ መስጂድ
ከቀኑ 11፡00 ሰዓት፦** የረዋሓ ፕሮግራም
* ቦታ፦ ኢማም አህመድ ሻሽ መስጂድ
ሐሙስ ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦** የሰለዋት ፕሮግራም
* ቦታ፦ ኢማም አህመድ ሻሽ መስጂድ
---
በነዚህ ትምህርታዊ ፕሮግራሞች ላይ እንዲታደሙ በአክብሮት ተጋብዘዋል!
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 02/11/2018
#part 13
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 25/10/2018
#ወጣት እና ኢልም .....
#part 12
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 18/10/2018
#part 11
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 12/10/2018
#ስለ ወጣት እና social media አጠቃቀም
#part 10
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
👋 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዉዶቻችን እንደምን ዉላቹሃል
💫እንኳን ለ1448ተኛዉ አመት ሂጅራ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ
🌹አላህ ካለ ነገ (ሰኞ) ከመግሪብ በሗላ ኢማም አህመድ መስጅድ የሰለዋት ፕሮግራም ስለ ሚኖረን ሁላቹሁም ተጋብዛችሃል::
سنة جديدة سعيدة مليئة بالدقائق الغالية واللحظات الدافئة مع من تحبون.
كل عام وأنتم إلى الله أقرب، وعلى طاعته أدوم، ونسأل الله أن يجعلها سنة مغفرة، وتوفيق، ونجاح مستمر.
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 05/10/2018
#ስለ ሂማ (ፍላጎት)
#part 9
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
2 336
#የጁምዓ ቀን ኹጥባ by Ustaz Mohammed 28/09/2018
#ስለ ጋብቻ....
#part 8
#ሙሉውን የምትፈልጉ!
@ustazremdantaelim
@ustazremdantaelim
