en
Feedback
Biruk አጠቃላይ FINISHING ስራዋች

Biruk አጠቃላይ FINISHING ስራዋች

Open in Telegram

➺🅼🅼ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ ᴛʜɪs work ᴄʜᴀɴɴᴇʟ🅹 ➺ ኮንቴክስት ➺ዲኮር ቀለም ➺ቻክ ➺ኳርትዝ √ጂብሰን ቦርድ √ ፓርቲሽን የተመረጡ እና አሪፍ ስራዋችን ያገኛሉ። ለሃሳብ አስተያየት 0993950616 0993950616 ɪɴʙᴏx ᴍᴇ @Biruk199

Show more
499
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ገደልኳት😭 (1) ከ አንድ ሳምንት በፊት ደውላ እንደደበራት እና ከቻልኩ እንዳገኛት ጠይቃኝ ነበር! እኔም በሰአቱ ውይ አንቺና ድብርት ግን ስትዋደዱ ወይ ለምን ተጋብታቹ አትኖሩም ብዬ ቀለድኩባት ሰርግ ደግሰን እወቁልን አላልንም እንጂ ከተጋባንማ ቆየን አለችኝ ያው ሁሌ ስለምንቀላለድ ንግግሯን ከቁም ነገር ሳልቆጥር ሰሞኑን እንደማገኛት ነግሪያት ስልኩን ዘጋሁት ከሁለት ቀን ቡሀላ መልሳ ደወለች ጫጫታ ቦታ ነበርኩ ስልኬ ሶስት ጊዜ እንደጠራ አነሳሁትና ጫጫታ ቦታ ነኝ ያለሁት አይሰማኝም መልሼ ልደውልልሽ አልኳት በጣም ከፍቶኛል ምትችል ከሆነ አሁን እቤት ና አለችኝ ያለሁት ጫጫታ ውስጥ ስለነበር እየተሰማኝ አልነበረም ቆይ ከ5 ደቂቃ ቡሀላ መልሼ እደውልልሻለው ብዬ ስልኩን ዘጋሁት ቀኔ አድካሚ ስለነበር መደወሉን እረስቼ እቤት እንደገባው እራቴን እንኳን ሳልበላ ተኛው ጠዋት ተነስቼ ስልኬን ሳየው ቴክስት ገብቶልኛል እሷ ነበረች😞 " ቻው እሺ የማልደበርበት ቦታ ሄጃለው ይላል! ምን ማለት ፈልጋ ነው ግራ ገባኝ ስልኳ ላይ ደወልኩ እይነሳም ደጋግሜ ሞከርኩ መልስ የለም ጫማዬን እደረኩና በር እንኳን ሳልቆልፍ በፍጥነት ወጣው እነሱ በር ላይ ስደርስ ድንኳን ተጥሏል ልቤ ለሁለት ሲሰነጠቅ ተሰማኝ እግሬ እየተንቀጠቀጠ ወደ ውስጥ ገባው እናትየው የሷን ፎቶና የሆነ ወረቀት በ እጃቸው ይዘው ግራ እና ቀኝ በሁለት ሰዋች ተይዘው እያቃሰቱ ቁጭ ብለዋል ሰማይ ምድሩ ተደበላለቀብኝ የግዴን ምንድነው ማዘር ብዬ ጠየኳቸው ምንም መልስ አልሰጡኝም ከጎን ያለችው ልጅ እንባ በተናነቀው ድምፅ ልጃቸው እርፋለች አለችኝ 😭 እራሷን ከማጥፋቱአ በፊት ይህን ወረቀት ጽፋ ነበር ብላ ከእናትየው እጅ ላይ ወረቀቱን ወስዳ ሰጠችኝ እጄ እየተንቀጠቀጠ ተቀበልኳት እና አየሁት አይዞሽ የሚለኝ ሰው ብቻ ነበር የፈለኩት ይላል/ ምንም አላልኩም ወረቀቱን እንደያስኩ እግሬን እየጎተትኩ ከድንኳኑ ወጣው በርግጥ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም💉🚶💔⚰.......

🥺🥰😘😘😘

.....💔💔 ...አይገርምም .....በኖርኩባቸው ዘመናት ሁሉ አንድም ቀን የልቤን ምት ድምፅ ልብ ብዬ ሰምቼው አላውቅም ነበር.....አሁን ላይ ግን ያለማቋረጥ ስምሽን እየጠራ ይረብሸኝ ጀመር....... ከትላንቱ በላይ ናፍቀሺኛል..... 😔😔 @burapp @burapp

😔😔😔😔💔 @burapp @burapp በዬ ደና ሁኝልኝ

እኛም ብንሄድ ይሻላል⏳⚰🪦

02 Tamirat - liben embi alew.mp35.85 MB

😣😣😣😣😣😣😣😣

2_5244595062045674168.ogg9.46 KB

👌💯🤟💥💥💥✨🔥@burapp

😭😭😭😭😭😭 best of best ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎 @burapp

✦○✦ ❤️ግን በቃ እረሳሁሽ❤️ አውቃለሁ ከባድ ነው ትዝታ፣ ከምንጩ ማድረቅ የፍቅርን ጠብታ፣ ግን በቃ እረሳሁሽ፣ ከአዕምሮዬ ፋቅኩሽ፣ ከልቤ አወጣሁሽ፣ አዲስ ሕይወት ጀመርኩ፣ ትዝታሽን ትቼ በተስፋ ተራመድኩ።💔 🌿🌿🥀🥀🌿🌿♥️♥️ @burapp @burapp