en
Feedback
UNION FELLOWSHIP©✝

UNION FELLOWSHIP©✝

Open in Telegram

#we deal about the strength and weakness of our fellowship #we advertise what programmes we have and had in the week. #we address you an information about such things whole over Ethiopia. #PRAYER IS THE ONLY MEANS OF RECEIVING SPIRITUAL POWER!!!!! @UACSFF

Show more
553
Subscribers
+124 hours
+17 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from Christian Mindset
👣አንድ ሰው ራሱን በሕይወት ጎዳና ላይ ሲጓዝ ያገኛል፡፡ በዚህ የሕይወት ጉዞ ውስጥ በስተጀርባ ያለውን ዓላማ ለመረዳት ጓጓና መልስ ለማግኘት የተጓዘውን መንገድ መለስ ብሎ ለማየት ወሰነ። 🚶‍♂️
👣አንድ ሰው ራሱን በሕይወት ጎዳና ላይ ሲጓዝ ያገኛል፡፡ በዚህ የሕይወት ጉዞ ውስጥ በስተጀርባ ያለውን ዓላማ ለመረዳት ጓጓና መልስ ለማግኘት የተጓዘውን መንገድ መለስ ብሎ ለማየት ወሰነ። 🚶‍♂️ ከኋላው ያለውን መንገድ ሲመለከት አንድ ነገር አይኑን ሳበው። በዚያ አቧራማ በሆነው መንገድ ላይ የታተመ አንድ ነጠላ የእግር ዱካ ነበረ፡፡ ይህን ሲመለከት ግራ መጋባት ልቡን ሞላው፤ ምክንያቱም የራሱን ዱካዎች ከእግዚአብሔር የእግር ዱካዎች ጋር ለማየት ጠብቆ ነበር። 😡የጠበቀው ባለመሆኑ በንዴት ውስጥ በመሆን እግዚአብሔር በችግር ጊዜያቱ ለምን ከርሱ ጋር እንዳልነበር፣ አልተውህም ያለው አምላኩ በዚያ ወቅት የት እንደሆን በማሰብ መብሰልሰል ተያያዘው፡፡ 🌤በዚህን ጊዜ ነበር አንዳች የሹክሹታ ድምጽ በአዕምሮው ይመላለስ የጀመረው፡፡ ያም ድምጽ የእግዚአብሔር ነበር፤ በነዚያ የጭንቁ ወራት እንዳልተወውና ከርሱ ጋር እንደነበር ነገረው፡፡ በዚህን ጊዜ ሰውዬው ማጉረምረም ጀመር ከኔ ጋር ከሆነ እንዴት አንድ የእግር ዱካ ታየ ሲል አሰበ፡፡ እግዜሩም በእርጋታ ያ የእግር ዱካ የሰውዬው ሳይሆን የራሱ እንደሆን በነዚያ ሁሉ የመከራ ጊዜያት እርሱን እንደተሸከመውና እንዳልተወው ነገረው፡፡ 🙏ሰውዬው ይህን ሲሰማ በእንባ አይኑ ተሞልቶ የምርም እግዜሩ ከርሱ ጋር እንደነበር፣ ለአፍታም እንዳልተለየው፣ በሀዘኑ ጊዜ ተሸክሞት እንደነበር ተረዳ፡፡ እግዚአብሔርንም በማመስገን አሁንም በሰፊው ትከሻው እንዲሸከመው ጸለየ፡፡ 🌟ታዲያ ለኛም ከዚህ ተረክ የሚቀርልን ነገር አለ፡፡ ይኸውም በሀዘናችን፣ በችግራችን፣ በድካማችን፣ በውድቀታችን የማይተው የማይጥል በትከሻው የሚሸከም አምላክ እንዳለን፡፡ እንደዚያ ሰው ስንፍናን ከመናገር ማመስገንን ያብዛልን!! ⚡️Christian Mindset ⚡️ @Christian_Mind_Set

Zamar_Music_Ministry_Ewenetegna.m4a5.62 MB

🔥🔥ነገ ⏱9:00 ሰዓት አይቀርም።🔥🔥🔥🔥 #ፍለጋ-ኮንሰርት# 🌟በአንፆኪያ ህይወት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን። 🎈ይህንን የመጨረሻ #post ለሌሎች #share & #store በማድረግ ከጎናችን
🔥🔥ነገ ⏱9:00 ሰዓት አይቀርም።🔥🔥🔥🔥 #ፍለጋ-ኮንሰርት# 🌟በአንፆኪያ ህይወት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን። 🎈ይህንን የመጨረሻ #post ለሌሎች #share & #store በማድረግ ከጎናችን እንድትሆኑ እላለው።

Repost from Christian Mindset
የሴቲቱ "ያልተመለሱ ፀሎቶች መልስ" በአንድ ወቅት አንዲት ሴት፦ አዘውትረሽ ወደ እግዚአብሔር በመጸለይሽ ምን "ትርፍ" አገኘሽ? ተብላ ተጠየቀች። እሷም ስትመልስ ፦ ብዙውን ጊዜ "ምንም አላገኘሁም፣ይ
የሴቲቱ "ያልተመለሱ  ፀሎቶች  መልስ" በአንድ ወቅት አንዲት ሴት፦ አዘውትረሽ ወደ እግዚአብሔር በመጸለይሽ ምን "ትርፍ" አገኘሽ?  ተብላ ተጠየቀች። እሷም ስትመልስ ፦ ብዙውን ጊዜ "ምንም አላገኘሁም፣ይልቁንም ነገሮችን አጣለሁ! 👇 📌 ኩራቴን አጣሁ። 📌 ትዕቢቴን አጣሁ። 📌 ስግብግብነቴን አጣሁ። 📌 ፍላጎቴን አጣሁ። 📌 ቁጣዬን" አጣሁ። 📌 ፍትወት አጣሁ። 📌 የመዋሸትን ደስታ አጣሁ። 📌 የኃጢአትን ጣዕም አጣሁ። 📌 ትዕግስት ማጣትን እና ተስፋ መቁረጥን ሁሉ አጣሁ ። አለች! አንዳንድ ጊዜ የምንጸልየው አንድን ነገር ለማግኘት ብቻ ሳይሆን በመንፈሳዊ ሕይወታችን እንዳናድግ እንቅፋት የሚሆኑብንን ነገሮች እንድናጣም ጭምር  ነው። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ማስታወሻ፦  ከርዕሱ በስተቀር ሁሉም ሃሳብ  ከ- Godly Message ገጽ ተወስዶ ወደ አማርኛ የተመለሰ ነው። ✅CHRISTIAN MIND SET ETH✅ @CHRISTIAN_MIND_SET @CHRISTIAN_MIND_SET @CHRISTIAN_MIND_SET

photo content

photo content

1000004636.mp35.64 MB

. ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ #አብን #አሳየንና #ይበቃናል አለው። ⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? #እኔን #ያየ #አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ? አብን አሳየንና ይበቃናል አሉ ደቀ መዛሙርቱ በስራና በምግባርህ በአብ ፍቅር ስለተያዙ አባትህን አሳየንና ይበቃናል አሉ ደቀመዛሙርቱ በስራ በህይወትህ በአብ ፍቅር እንደ ነደዱ #እየሱስህን አሳየን ይበሉ ከእኔ ጋር የዋሉ ለሌላው ሰው እስክትጋባ ብዛልኝ በሁሉቦታ   እየሱስህን   አሳየኝ እስኪሉ   ከኔ  ጋር   የዋሉ   ለሌላው   ሰው  እስክትጋባ ብዛልኝ   በሁሉ  ቦታ  ብዛልኝ  በህይወቴ ብዛልኝ   በኑሮዬ   ብዛልኝ   ስራዬ    ብዛልኝ   በአካሄዴ    ብዛልኝ  በቀን በቀን   ብዛልኝ   ሁል  ግዜ    ብዛልኝ   #እየሱሴ ካሰነበትከኝ   አይቀር   ከቆየሁኝ  በዚች  ምድር እኔን   እያደበዘዝክ እየሱስን  አክብርልኝ (×2) sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

ማለፊያ መንገድ ቃልኪዳን ንጉሴ & ዮሴፍ አላምረው

+2
Ewket Saynoregn - Ethiopian Live Worship Song - Chelina ቸሊና @EPIGNOSIS_TUBE

. ዘማሪት ሀምሌት በልጁን #እለምንሃለሁ_አልበም

የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!! በሃዋሳ ቡልቻ ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን የተዘጋጀው ዓመታዊ ኮንፈረንስ በትናንትናው ዕለት ተጀምሯል። ኑ የእግዚአብሔርን ቃል እንማር! እርሱንም ብቻ እናምል
የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!! በሃዋሳ ቡልቻ ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን የተዘጋጀው ዓመታዊ ኮንፈረንስ በትናንትናው ዕለት ተጀምሯል። ኑ የእግዚአብሔርን ቃል እንማር! እርሱንም ብቻ እናምልከው! ዛሬም ከ 11:30 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!

ሁለት እግሮቼን ዉሰድና ተራመድበት ውረስና ሁለት እጆቼን ዉሰድና ጽድቅን ስራበት ዉረስና አይምሮዬንም የመንግስትህን ሀሳብ አኑርበት ከንፈሮቼንም የማዳንን ጉልበት አዉጅበት ህያዉ መስዋዕት ሆኖ ሙሉ አካሌ አንተን ያገልግልህ መላው ዘመኔ ✅UNION FELLOWSHIP @uacsff @uacsff @uacsff @uacsff @uacsff join share👆👆👆👆👆👆

Repost from Christian Mindset
#የኩስ #ማዕድ #ከሆሊሁድ        ****አንድ አዲስ ጓደኛ አፈራሁ። ከዚህ ጎደኛዬ ጋር እፍ ብለን : ወጥተን ወርደን ዘለን ፈርጠን ሲመሽ ወደ ቤታችን አቅጣጫ የሚወስደውን መንገድ ይዘን ጎን ለጎን እያወራን እናዘግማለን፤ ድንገት ጓደኛዬ የማልጠብቀውን እንግዳ ነገር መፈፀም ይጀምራል። መንገድ ላይ ያሉ የደረቁ የውሻ ኩሶች እያነሳ ወደ አፉ ልኮ ይቆረጥማል።             መጀመርያ በመገረም ባየውም ጥቂት ቆይቼ "ከለማበት የተጋባበት " እንዲሉ እኔም እንደሱ ከመሬት እየለቀምኩ የውሾዎችን ኩስ መቃም ጀመርኩ።        የጎረስኩትን ሳልውጥ ገና በአፌ ላይ ድንገት #ባንኜ #ከእንቅልፌ ነቃሁ። ለካስ #በህልሜ ነው።          ከእንልፌ ስነቃ ድርጊቱን ከመፀየፌ የተነሳ ራሴን ያገኘሁት ጣቶቼን አፌ ውስጥ አስገብቼ ምላሴን ለመቧጠጥ እየዳዳኝ አፌ ተከፍቶ እጄ አፌ ውስጥ ተንከርፍፎ ነበር።          **ሰዓቱን ስመለከት ውድቀት ለሊት ነው። የገዛ ሰውነቴ ቀፈፈኝ። ለጥቂት ደቂቃዎች አልጋዬ ላይ ሆኜ የህልሙን ዘግናኝነት እያሰብኩ ከቆየሁ ቦኋላ ከአልጋ ወርጄ እግዚአብሔር ከክፉ እንዲታደገኝ #በፀሎት ተማፀኩና ተመልሼ ተኛሁ።               ከዚያ ህልም የተነሳ ያን ሰሞን በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ የምተዋወቀውን አዲስ ሰው ከሌላው ጊዜ በተለየ ጥንቃቄ እመለከት ጀመር። #ህልሙ እንደ ተረዳሁት አዲስ ወደ ሕይወቴ የሚመጣና የማይሆን ነገር  የሚያለማምደኝ ሰው እንደሚኖር ተገንዝቤአለሁ ።                ስለዚህ ያን ሰሞን "ይሔ ሰው ይሁን ? " ያ ሰው ይሁን ? ስል ቆየሁና አንዳች የተፈጠረ ነገር ስላልነበረ ቀስ በቀስ ሕልሙንም ጥርጣሬውንም ረሳሁት።**,*                  ከወራት ቦሃላ እንደ  ልማዴ ለአገልግሎት ወደ ተባበሩ አረብ ኤምሬቶች  አቀናሁ። ዱባይና አቡዳቢ ሳገለግል ቆይቼ ልመለስ አንድ ቀን ሲቀረኝ #ከጋበዘችኝ ቤ/ክን አገልጋይ ጋር የንግድ ሱቆች አካባቢ ዞር ዞር ስንል አንድ ያልጠበኩት ውድ እቃ ቅናሽ ወጥቶ አገኘው። እቃውን ለመግዛት የቀደመ እቅድ ባይኖረኝም አጋጣሚውን ማለፍ አልፈለኩም።             እጄ ላይ የነበረውን ገንዘብ አሟጥቼ ገዛሁት። እቃውም "ሆም ታያትር" የሚባል በርካታ ድምፅ ማጉያዎች ያሉት የዲቪዲ ማጫወቻ ነው።     በጊዜው  አለ የሚባል ምርጥ ዕቃ ነበር። በነጋታው  በኢትዮጵያ አየር መንገድ አስጭኜው ወደ አገሬ በረርኩ ።በብዙ ጣጣ ከጉምርኩ ካወጣሁ ቦኃላ ወደ ቤቴ አቀናሁ።                    በተመለስኩ በማግስቱ መሣሪያዎቼን አዘጋጃጅቼ መመርያውን በመከተል መገጣጠም ጀመርኩ። ከብዙ ውጣ ውረድ ቦኃላ ብጨርስም የድካሜን ውጤት ለማየት አልቻልኩም።            ምክንያቱም በቤት ውስጥ ማጫወቻውን የምሞክርበት ዲቪዲ አልነበረኝም። ስለዚህ ከተማ ወጣሁና ዲቪዲ ማከራያ ሱቅ ፈልጌ ፊልም እንዲያከራኝ ጠየኩ። ማከራያ ቤት ውስጥ ያገኘኋት ወጣት ማንን እንደምፈልግ ጠየቀችኝ።                   እውነት ለመናገር ከዛ   በፊት እምብዛም ፊልም አይቼ ስለማላውቅ የምላት ጠፋኝ። ታዋቂ የፊልም ኮከቦችን ስም እየጠራች ልታማርጠኝ ሞከረች። እስካፍር ድረስ አንዳቸውንም አላወኳቸውም። ቢቸግረኝ አንቺ ጥሩ ነው የምትይውን ስጪኝ አልኳት።         እሷም  ጥሩ ነው የምትለውን ሰጠችኝ።ይዤ ወደ ቤት ነዳሁና ዲቪዲውን አስገብቼ ከግራ ከቀኝ  ከፊት ከኋላ በሚመጣ መሳጭ ድምፅ እየተደመምኩ ብቻዬን ፊልሜን መኮምኮም ቀጠልኩ።               ፊልሙ አፍ የሚያስከፍትና ልብ የማያንጠለጥል የአንድ ቤተሰብ ታሪክ ነበር።  እኔም ታሪክ መስጦኝ የሶፋው ጫፍ ላይ ተቀምጬ ስመለከት ድንገት በመሐል በዘዴ የተከሸኑ #የወሲብ ትይንቶች ይመጡ ጀመር።        ገቢሮችሁ በተከፈተው #የአእምሮዬ ከርስ ሰተት ብለው ሲገቡ ታወቀኝ። *,******ጥቂት  ቆይቶ በውስጤ" ባለፈው ያየኸው #ህልም ይህ ነው። አዲሱ ባለንጀራህ ይህ እቃ ነው። ከመንገድ እየለቀምክ የበላህውም የውሻ ኩስ  የሆሊውድ  ውሾች የጣሉት #ርኩሰት ነው። የሚል ድምጽ አልባ ድምጽ በልቤ ይንቆረቆር ጀመር። እኔ የሰው ጓደኛ መስሎኝ ያን ሰሞን የተዋወኩትን ሰው ሁሉ በጥርጣሬ ስመረምር ብከርምም ባላሰብኩት መንገድ ራሴን ተታልዬ አገኘሁት። ወዲያው ተንበርክኬ በሕልሜ እንዳየሁት የበላሁትን የሆሊውድ ውሾች ኩስ በንስሀ መትፋት የተዋስኩትን መመለስ ነበረብኝ።             ጸሀፊ: ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን             ዕርስ📖 እፎይታ ካልኣይ              ገጽ:75 Join us our official channel 👇👇👇          👇👇👇 ✅CHRISTIAN MIND SET ETHIOPIA @CHRISTIAN_MIND_SET @CHRISTIAN_MIND_SET @CHRISTIAN_MIND_SET

Track Title:- Kidus Album Title:- ውሳኔዬ Singer:- ቤቲ ወልዴ https://t.me/temesiyumhamaro35020471

Track Title:- Maleda Maleda Album Title:- ውሳኔዬ Singer:- ቤቲ ወልዴ https://t.me/temesiyumhamaro35020471

Desalegn Track Title:- Desalegn Album Title:- ውሳኔዬ Singer:- ቤቲ ወልዴ https://t.me/temesiyumhamaro35020471

Abet Ante Track Title:- Abet Anite Album Title:- ውሳኔዬ Singer:- ቤቲ ወልዴ https://t.me/temesiyumhamaro35020471