cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

# ስለ ፍቅር እናውራ በፍቅር መድረክ

🙏ይህ ቻናል ያፈቀር የፍቅርን እውነተኛ ነት የሚገልፅበት አፍቅሮ ወይምተፈቅሮየሚያውቅ ስለ ፍቅር እውነተኝነት ሀሳቡን የሚገልፁበት እንዲሁም ታሪካቸውን ለሌሎች የሚያካፍሉበትመድረክ ነው ፎቶ post ማድረግ ይፍልጋሉ ?ለጥንድ ወይም ለብቻዎ ዝፈን መጋበዝ ይቅርታ መጠየቅ ሰርፕራይዝ ማድረግይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ እኛ ጋ ኑ እናስተናግዶታለን 🙏 ለበለጠ መረጃ 👉 @hiyabe @💙💚🌷💚 🎤 👈

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
267
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:19
Video unavailableShow in Telegram
2022-04-23-111841529.mp42.36 MB
በትላንትናው ዕለት የአፍጢር ፕሮግራም
Show all...
Snapchat-1206481431.mp43.67 MB
♾🇪🇹♾ @♾🇪🇹♾@ 🙏🏻♾🇪🇹♾🙏🏻 ✍🙏🏾 ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች በረሃ ውስጥ እየተጓዙ እያሉ ድንገት አለመግባባት ተፈጠረና አንደኛው አንደኛውን በጥፊ ይመታዋል። የተመታው ጥፊው ቢያመውም ምንም ሳይናገር ዝም አለና አሸዋው ላይ ዛሬ የምወደው ጓደኛዬ በጥፊ መታኝ ብሎ ፃፈ ከዛም እየተጓዙ እያሉ ትልቅ ባህር ያለበት ወንዝ ያገኙና መታጠብ ፈልገው ይገባሉ እየዋኙ እያሉ ያ በጥፊ የተመታው ልጅ ይሰምጣል በዚህ ሰዓት ጓደኛው እንደምንም ብሎ ህይወቱን ያተርፈዋል ከሞት የተረፈው ልጅ ቋጥኝ ድንጋይ ፈልጎ ድንጋዩ ላይ እየፈለፈለ ዛሬ የምወደው ጓደኛዬ ሕይወቴን አተረፈኝ ብሎ ፃፈ ጓደኛውም ገርሞት ቅድም በጥፊ ስመታህ አሸዋ ላይ ፃፍክ አሁን ከሞት ሳተርፍህ ደግሞ ድንጋይ ላይ ለምን እንደዚህ አደረክ አለው። ጓደኛውም እንዲህ አለው የምንወዳቸው ሰዎች ሲበድሉን በደላችንን የይቅርታ እና የምህረት ንፋስ እንዲያጠፋው አሸዋ ላይ መፃፍ አለብን ጡሩ ነገር ሲያደርጉልን ግን ውለታቸውን እንዳንረሳ ሁሌም እንድናስታውሰው ድንጋይ ላይ መፃፍ አለብን አለው። ባለህም በሌለህም ነገር ሁሉ አመስግን አንተ አለህና። "ቸር ያቆየን" ✍️ያለው (by writing)        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉                      ╔══❖• ❣ •❖══╗       ❤️🇪🇹ኢትዮጵያ_ለዘላለም ትኑር❤️        ▫️COMMENT💌 SHARE▫️   ♾ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒🔛@selfkerenawera @hiyabe             🔎 ስለ ፍቅር❣ እናውራ በፍቅር መድረክ💞✣
Show all...
❤❤❤👉👉👉👉✍ @hiyabeyenatw 👈👈👈 አንዳንዴ የኔ ያልከው ሰው ከራቀህ ካንተ የተሻለ አግኝቶ ነው ብለህ ብቻ አታስብ ላንተ እንደማይገባ ወይም አንተን የሚጎዳ ነገር ስላለ ላንተ አስቦ ይሆናል ምክንያቱም ይህቺ አለም አጭበርባሪ ናትና ሁሉም ጥሩ ነው ብለህ ስታስብ ከጀርባህ ይወጋሀል ። የምታፈቅረውን ሰው ላንተ ካልተገባ በግልፅ ንገረው እንጂ ዝም ብለህ አትሽሸው ምን አጠፋሁ ብሎ እራሱን መቅጣት የለበትም መልካም ቅዳሜ 👉❤ @hiyabe @selfkerenawera ✍👈
Show all...
👉✍ ካነበብኩት ላካፍላችሁ ✍👈 👉✍🙏 @hiyabe @selfkerenawera join ✍👈
Show all...
ከበላይ_በቀለ_ወያ_በአቤል_አስኒ_ጌታሁን.wav5.19 MB
Go to the archive of posts