358
Subscribers
-124 hours
-57 days
-1830 days
Posts Archive
የዛሬ የ1 ሚልየን ሳይፈር ኮድ FIAT
F: ••-• (dot dot dash dot)
I: •• (dot dot)
A: •- (dot dash)
T: - (dash)
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
Elon musk ሳይቀር ዜናውን ሼር ያደረገለት ዝነኛ ኤርድሮፕ ፤ ይሄ ኤርድሮፕ የቴስላ ትኬት ለኤርድሮፑ ተጠቃሚዎች የሚሸልም ሲሆን ከአሁኑኑ ስሙም መግነን ችሏል
በዚ ኤርድሮፕ ዙሪያ በዩትዩብ ቻናላችንም ቪዲዮ ተሰርቶለታል መመልከት ትችላላቹ
ያልጀመራቹት ለመጀመር 👇👇👇
https://t.me/NotBoredPuppies_bot?start=r_5356465072
https://t.me/NotBoredPuppies_bot?start=r_5356465072
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው
አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል
እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል።
ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።
በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል
1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ
ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት👇👇
https://t.me/major/start?startapp=5356465072
https://t.me/major/start?startapp=5356465072
የዛሬዉ የ1M ኮድ
K 👉 -.-
Y 👉 -.- -
C 👉 -.-.-
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
PixelVerse daily combo
ቦቱን አስጀምሩት(Launch bot) --> ከዛ Rewards የሚለውን ንኩ --> በመጨርሻም Daily combo play በላችሁ መስራት ነው።
አሰራሩ ቦቶቹን Click አድርጋችሁ ጎትታችሁ የተፈለገው ቦታ ላይ ማስቀመጥ ነው ፤ ኦርደር ከተሳሳታችሁ ሙሉ ሪዋርዱን አይሰጣችሁም።
ያልጀመራቹ ካላቹ በዚ LINK🔗 ጀምሩ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/pixelversexyzbot?start=5356465072
https://t.me/pixelversexyzbot?start=5356465072
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
ብዙዎቻችሁ ስለ Tap Swap እየጠየቃችሁ ነው እናም ምንም አዲስ ነገር የለም! አዲስ ነገር ሲኖር በብርሃን ፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል።
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
ሃምስተር ላይ አዲስ ካርድ መጥቷል ተጠቀሙበት ✅
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
አዲስ AIRDROP ነው ያልጀመራቹ ካላቹ በዚ 🔗 LINK ጀምሩ👇👇👇👇
https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId370417774
https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId370417774
Hamster Eligible ለመሆን በትንሹ Grandmaster Level መግባት አለባችሁ ሚል እያለው ነው... ስለዚህ Level ከፍ አድርጉ ቢቻል ቢቻል Lord ለመግባትም አስቡ
Level ባነሰ ቁጥር Eligibile የመሆን እድላችሁ እየቀነሰ ነው የሚመጣው!lets not risk
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
https://t.me/CRYPTO_FOREX_TOKEN
# Motivation
👉 ሰዎች ብዙ ጊዜ "ተስፋ ቆረጥኩ" ወይም "ተስፋ ልቆርጥ ትንሽ ነው የቀረኝ" ይላሉ። 🙈
🔸 ለዚህ ምክንያት ብዙ ሊኖር ይችላል።
በኔ ሀሳብ ግን ዋነኛው ምክንያት፡ ስፖርት ለምን መስራት እንደጀመርን መርሳት ወይም ያለ ምክንያት እና ያለ እቅድ መጀመራችን ነው ብዬ አስባለው።
👉🏼 ስፖርት ለመጀመር ከተለመዱት ምክንያቶች ውስጥ፡ ውፍረት ለመቀነስ፡ ጡንቻ ለማውጣት፡ ለጤንነት፡ የመሳስሉት ናቸው።
🔹 አንዳንዱ ደግሞ፡ ጓደኛዬ ሲሰራ አይቼው ነው፡ ስፖርት አሪፍ ነው ሲሉ ሰምቼ ነው፡ ሁሉም ሰው ውፍረት ቀንሺ ብለውኝ ነው የጀመርኩት የሚሉም አሉ። ብዙ ጊዜ ምክንያታቸው እነዚህ ከሆኑ የማቆም እና የመሰላቸታቸው መጠን ከፍ ያለ ነው። እነዚህ ስዎች ተስፋ ቆረጥን ለማለት መብት የላቸውም፡ ምክንያቱም ተስፋ የሚቆርጥ ሰው ሲጀመር #አላማ ያለው ሰው፡ አላማውን ማሳካት ሲከብደው ነው።
👉🏼 ሌላኛው እና ብዙ ጊዜ የማናስተውለው ነገር፡
ስፖርት የምናሳካው ነገር ሳይሆን #የኑሮ_ዘይቤያችን ነው መሆን ያለበት። ብዙ ጊዜ ካስተዋላችሁት፡ ጠዋት ጠዋት የሚሮጡ ሰዎች ሁለት አይነት ናቸው። ሁልጊዜ የሚሮጡ እና አንዳንድ ጊዜ ብቅ ጥፍት የሚሉ ናቸው። ልዩነታቸው አንደኛው እራሱን ሯጭ ነኝ ብሎ ስለሚያምን ሁል ጊዜ ይሮጣል፡ ሌላኛው ደግሞ ሌሎች ሲሮጡ አይቶ የሆነ ቀን ሞራሉ ይመጣና ይሞክረዋል፡ ትንሽ ቀን ይሮጥና ይሰለቸዋል፡
🔸 የቱም አይነት የምንሰራው ስፖርት እና እቅዳችን ቢለያይም፡ ውፍረት መቀነስም ይሁን፡ ጡንቻ ማውጣትም ይሁን፡ አተነፋፈሳችንን ለማስተካከልም ይሁን፡ #አላማችን ስፖርተኛ መሆን ከሆነ አና #የኑሮዋችን ዘይቤ ካደረግነው ወጤታችን ምንም ይሁን ምን መስራታችንን አናቆምም።
👉🏼 የጀመርንበትን ምክንያት በትክክል ማስታወስ ይኖርብናል። #ወፍረት አሰቃይቶን የጀመርን አለን፡ #ቅጥነታችን ያሸማቀቀን ይኖራል፡ #ጤንነታችን አደጋላይ ሆኖብን የጀመርን ብዙ አለን፡ አትችሉም ያሉንም አሉ። ሁሌ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ሲሰማችሁ፡ መጀመርያ ለምን እንደጀመርን ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ነው። በጣም ይጠቅመናል።
🔸🔸 የመጨረሻው ደግሞ ባለፈው እንዳልነው፡ ከአፋችን የምናወጣው ቃላት ላይ እንጠንቀቅ። በተደጋጋሚ የምንናገረውን ነው የምንሆነው።
"ተሰፋ ልቆርጥ ነው" በተደጋጋሚ ካልነው አትጠራጠሩ ተስፋ እንቆርጣለን። በተመሳሳይ ጭራሽ ከአፋችን ማናወጣው ከሆነ እና "ምንም ቢፈጠር ወደኋላ አልልም፡ የመጣው ይምጣ፡ ምንም ጊዜ ይፍጅ፡ ያሰብኩትን ከማሳካት ምንም አያስቆመኝም" የምንል ከሆነ ደግሞ እውነትም ማንም፡ ምንም ሊያስቆመን አይችልም።
@habeshabodybuilders
Belly fat(ቦርጭ) -
ፀረ-ቦርጭ አመጋገብ!
ቦርጭን እንደት ከእንቅስቃሴ በተጨማሪ በአመጋገብ መከላከል እንችላለን?
☞ ዋነኛዎቹ የሚባሉ አመጋገብ ፣ ከአመጋገባችን ስኳርን መቀነስ ፣ ስኳር ነክ መጠጦችን ማስወገድ ነው።
እናም በአመጋገብ ውስጥ ከፍተኛ protein ፣ ዝቅተኛ Carbohydrate ማካተት አለ
