686
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-2530 days
Posts Archive
Selam wed yekali pictures betesboch bekali pictures endemitawkw awedadro meshelm yale nw enam ahun adiis amten mknyat bemadrg photo enawedaderalen
1ኛ ለወጣ የ አንድ ሳምንት ያልተገደበ internet package
2ተኛ ለወጣ የ አንድ ቀን ያልተገደበ internet package
3ተኛ ለሚወጡት የ 50 ብር የሞባይል ካርድ .....ለመውጣት 100 like ብቻ
ፎቶ ለመላክ 👉 @Mski2
አሁኑኑ ይወዳደሩ ❤kali pictures ❤
Repost from 🌠 SAM RN ᏩᏌᏟᏟᏆ😎
#NEW_MUSIC_VIDEO #_coming_soon #stay_tuned #SAM_RN #እውነት_ንጉሥ_PRODUCTION
#ethiopian_rapper
SAM RN_ምድረበዳ [MDL]-NEW ETHIOPIAN HIP HOP AND RAP MUSIC 2022(Official Video)
#coming_soon
እውነት_ንጉሥ_PRODUCTION https://www.youtube.com/channel/UCXk1rkYzs5HKKeqWWDUjUsg
https://t.me/samGucci
https://soundcloud.com/samrn?p=a&c=1&... SUBSCRIBE AND GET REAL HIP HOP & RAP MUSIC
Kali pictures ❤️
For any photo shot inbox us kocha
@mski2 +251928924465
@kali_1221 join us 😋
Kali pictures ❤️
For any photo shot inbox us kocha
@mski2 +251928924465
@kali_1221 join us 😋
* ❤❤አፍቅሪኝ እባክሽ❤❤
ምንም ነገር የለኝ ላንች የምሰጥሽ
ህይወት ከኔ ጋር ምንም ባይመችሽ
ኑሮዬ ቢያሽጠላም ባያምር ውሎዬ
ፀሎቴን ባረዝም ወደ ፈጣሪዬ
እባክህ ጌታዬ ግራ ጎኔን ስጠኝ
እኔም የምወዳት እሱዋም የምትወደኝ
ከእነ ድህነቴ ከእኔ ጋር የምትኖር
የምታስተምረኝ እውነተኛ ፍቅር
ምሶሶ የሆነች ለምትወደው ቤቷ
እኔን የምትወደኝ ከውስጥ ካንጀቷ
የማትጨቃጨቅ በቀንም በማታ
ሰነፍም ያሎነች በውጪም በቤቷ
ለእኔ ለውዷ ብቻ የምታስብ
የማትጠይቀኝ መኪና እና ገንዘብ
እንደዚህ አይነት ሴት በምድር ላይ ካለሽ
ብዙ ሳታደክሚኝ አፍቅሪኝ እባክሽ
💉💉💉💉💉💉💉
💉❤❤💉❤❤💉
❤ ❤ ❤
❤ 🅚🅐🅛🅘 ❤
💉❤ ❤💉 🅟🅘🅒🅣🅤🅡🅢
💉💉❤ ❤💉💉 @kali_1221
💉💉💉❤💉💉💉
💉💉💉💉💉💉💉
