en
Feedback
ልጆቻችን በEOTC MK

ልጆቻችን በEOTC MK

Open in Telegram

የእኛ ልጆች የሁሉም ናቸው፤ የሁሉም ልጆች የእኛ ናቸው! ይህ ወላጆችንና በልጆች ዙሪያ ያሉትን ሁሉ ለማገዝ የተከፈተ ምዕላድ ነው፡፡ ለልጆቻችን መንፈሳዊ፣ አካላዊ፣ አእምሮአዊ፣ ሥነ ልቡናዊና ማኅበራዊ ዕድገቶች የሚበጁትን ሁሉ እንዳስሳለን። አብረን ለማሳደግ እንወያያለን፣ ልምዶቻችንን ዕውቀቶቻችንን እናካፍላለን!

Show more
990
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ነነዌ 2-የልጆቻችን መልዕክት#አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ #ልጆቻችንlejochachen #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #followers #vir

ነነዌ እየመጣች ነው። ታሪኩን በማሳወቅ ቀድመን ልጆቻችንን እናዘጋጃቸው። እነሆ በአኒሜሽን ቀርቦአል። ልጆች ባሉበት ሁሉ አዳርሱልን።

ለልጆቻችን ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት "አሁን ገባኝ" አዲስ ዝግጅታችን በዚህ ጀምሯል። አስተያየቶቻችሁን እንደተለመደው ላኩልን። #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ #ልጆቻችን #አሁንገባኝ

ለልጆቻችን የምናቀርብላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ማዕዳችን ዛሬም ተዘርግቷል። በዚህ ታሪክ የእግዚአብሔርን ቸርነት፣ ለሕዝቡ ያደረጋቸውን ተአምራት ልጆቻችን ይሰማሉ። እንደተለመደው የተማሩትን ይናገራሉ። ነፍሳቸው ትመገባለች። በሥጋ ሲኖሩ ተስፋቸው በእግዚአብሔር ላይ እንዲሆን ያበረታታቸዋል። + የልጆቻችንን ሕይወት ለማሳመር ቤታችሁ ድረስ የመጣው ይህ ዕድል አያምልጣችሁ። https://youtu.be/LhO99CzYDTk

ሰምታችሁ መልሱ 2 ከልጆቻችን ጋር ጥሩ የአርብ ምሽት ማሳለፊያ ይሁንላችሁ!

"ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የዐፅብ ለኲሉ ሞት ለሚሞት ሰው ይገባዋል የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስገርማል
"ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የዐፅብ ለኲሉ ሞት ለሚሞት ሰው ይገባዋል የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስገርማል

ልጆቻችን ሰምቶ የመረዳት፣ ለሚሰሙት ጉዳይ ትኩረት ሰጥቶ የማዳመጥና የማስታወስ ችሎታቸውን ለማዳበር ይረዳቸዋል። ይህንን ቁልፍ ክሂሎት መንፈሳዊ ትምህርት በመማር ሊያዳብሩት ይችላሉ ብለን እናምናለን። ይህንን አዲስ ዝግጅት ለልጆቻችን አቅርቡልን። እናንተም ተመልክታችሁ አስተያየቶቻችሁን ላኩልን። መልካም በዓል!

ኑ ውጡ ትላለች ቤተ ክርስቲያን